TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
AU🔝

"#የአፄ_ሀይለስላሴ_ሀውልት_ምርቃት በአፍሪካ ህብረት~በፈንጂ አምካኝ ባለሙያ እና አነፍናፊ ውሾች የታገዘ ጥብቅ ፍተሻ።"

Via Elias Mesert Taye(AP)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ🔝

በአሁኑ ሰዓት ኢ/ር #ታከለ_ኡማ ከ2500 በላይ ከሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ የአንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡

ምንጭ፦ ከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስካይ ላይት ሆቴል🔝

ለ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለመጡ መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አህመድ የእራት ግብዣ ባደረጉበት ወቅት የተለያዩ ስጦታዎችን ለሀገራት መሪዎች አበርክተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተመልከቱት ይህ ንብረት ብክነት🔝

ከላይ በፎቶው የምትመለከቱት በደቡብ ክልል የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ያለ የንብረት ብክነት ነው። ይህ ነገር በደቡብ ክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ብቻ ያለ ሳይሆን በሌሎች ክልሎችም የሚስተዋል ነው። መንግስት ይህን #የንብረት_ብክነት ሀይ ሊለው ይገባል።

ፎቶ፦ #TIKVAHETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#VisitEthiopia

#Abijatta_Shalla_National_Park is a dream come true for birdwatchers. More than 300 bird species have been recorded, with famous pink flamingos being the obvious stars.

📷manuel M Negri #ethiopian_wildlife #Ethiopia #LandofOrigins #birdwatching #birds #flamingo
.
.
©#MysticalEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia