BAGA NAGAAN DHUFTAN SUBBAA!
#Welcome_To_Suba ~ "The Oldest Park in Africa" Since 15th Century!
Did you know?
#Menagesha_National_Forest in #Ethiopia is Africa's 1st national park established by emperor Zara Yaqob in 15th century. A short drive from the capital Addis Abeba, it's great place to escape the noise of the city.
#PositivelyEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia

እንጅባራ🔝
#የሰባት_ቤት_አገው_ፈረሰኞች_ማህበር የተመሰረተበትን 79ኛ አመት በእንጅባራ ከተማ በማክበር ላይ ይገኛል። በጣልያን ወረራ ወቅት በአገው ፈረሰኛ አርበኞች የተመሰረተው ማህበር በአሁኑወቅት ከ48 ሺ በላይ የተመዘገቡ ፈረሰኛ አባሎች አሉት።
Via ELU

#update ዛሬ ጠዋት በጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አሕመድ፣ በግብፁ ፕሬዝዳንት #አብድልፈታ_አል_ሲሲ እና በሱዳኑ ፕሬዝዳንት #ዐመር_አልበሽር መካከል በጠ/ሚር ጽ/ቤት የሶስትዮሽ ውይይት ተካሄደ። በአፍሪካ ህብረት 32ኛ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደው ይህ የሶስትዮሽ ውይይት ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ወደስልጣን ከመጡ የመጀመሪያው ነው። ውይይቱ በሶስት አገራት የጋራ ትብብርና ፍላጎት ላይ ያተኮረ ነበር።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
AU🔝
"#የአፄ_ሀይለስላሴ_ሀውልት_ምርቃት በአፍሪካ ህብረት~በፈንጂ አምካኝ ባለሙያ እና አነፍናፊ ውሾች የታገዘ ጥብቅ ፍተሻ።"
Via Elias Mesert Taye(AP)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"#የአፄ_ሀይለስላሴ_ሀውልት_ምርቃት በአፍሪካ ህብረት~በፈንጂ አምካኝ ባለሙያ እና አነፍናፊ ውሾች የታገዘ ጥብቅ ፍተሻ።"
Via Elias Mesert Taye(AP)
@tsegabwolde @tikvahethiopia