#update ከድሬዳዋ ደወሌ ጅቡቲ መንገድ በሱማሊ ክልል ሲቲ ዞን በተቀሰቀሰ #ተቃውሞ ዛሬ #ተዘግቶ ውሏል። ተቃውሞ የተቀሰቀሰው በአፋር ክልል በሚኖሩ የሱማሊ ዒሳ ጎሳ አባላት ላይ ጥቃት ደርሷል የሚል መረጃ መሰራጨቱን ተከትሎ ነው።
Via ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አየር ሃይል‼️
‘በምዕራብ ኦሮሚያ በኦነግ ሸኔ ላይ በአየር ኃይል የታገዘ ጥቃት ተፈጽሟል’ ተብሎ በማህበራዊ ድረ-ገጾች የሚናፈሰው ወሬ #ሃሰተኛ መሆኑን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል #ይልማ_መርደሳ ገለጹ።
ብርጋዴር ጄኔራሉ በምዕራብ ኦሮሚያ የጸጥታ ችግር መኖሩንና መንግስት ብዙ ትዕግስት ማሳየቱን ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል።
መንግስት የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ እርምጃ መውሰድ የጀመረ ቢሆንም በማህበራዊ ድረ-ገጾች ‘በአየር ኃይል የታገዘ ጥቃት ተፈጽሟል’ ተብሎ የሚነዛው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን አስታውቀዋል።
በአካባቢው ከምድር ውጊያና የሰፈር ግጭት ያለፈና አውሮፕላን መጠቀም የሚያስገድድ ሁኔታ አለመኖሩንም ነው የገለጹት።
ምንጭ፦ ኢዜአ
.
.
.
ምንም እንኳን መንግስት የአየር ጥቃት አልተፈፀመም፤ የሚናፈሰው ወሬም ሀሰት ነው ቢልም ከቀናት በፊት ቢቢሲ ያነጋገራቸው #የኦነግ_ሸኔ የሥራ አሰፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ #ሚካኤል_ቦረና መንግሥት በቤጊ እና ጊዳሚ ወረዳዎች ውስጥ #የአየር_ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሕዝቡም #እየተጎዳ ነው ብለዋል። አቶ ሚካኤል እንደሚናገሩት፤ የኦነግ ጦር የነበረበትን ስፍራ ሳይለቅ እራስን #የመከላከል እርምጃ እየወሰደ ነው።

ብሔራዊ የፈተና መስጫ ቀን ይፋ ሆነ🔝
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል የ2011 ብሔራዊ የፈተና መስጫ ቀን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሠረት፦
1. የ10ኛ ክፍል ከግንቦት 21 እስከ 23 ቀን 2011 ዓ.ም
2. የ12ኛ ክፍል ከግንቦት 26 እስከ 30 2011 ዓ.ም
3. የ8ኛ ክፍል ከሰኔ 05 እስከ ሰኔ 07 2011 ዓ.ም እንደሚሰጥ ኤጀንሲው ገልጿል።
የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ #ረዲ_ሽፋ የፈተና መስጫ ቀናቱ ለሁሉም ክልሎች መላኩን ገልጸው ክልሎቹ #የተለየ ምክንያት ካላቸው ሌላ የፈተና መስጫ ቀን በመምረጥ ለኤጀንሲው ሊያሳውቁ እንደሚችሉም ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
በትምህርት ዓይነት የፈተና መሥጫ ዝርዝር ቀናትን በየክፍል ደረጃቸው ከዚህ በታች ካሉት የፅሁፍ ፎቶ ግራፎች መመልከት ትችላላችሁ።
ምንጭ፦ ENA

ኮማንድ ፖስት‼️
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመታጠቅ የህይወትና ንብረት ውድመት በማድረስ ወንጀል #የተጠረጠሩ 835 ሰዎችን በተጨማሪ መያዛቸው ተገልጿል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ይመልከቱ👇
https://telegra.ph/ኮማድ-ፖስቱ-835-ህገ-ወጥ-ታጣቂዎችን-በተጨማሪ-ያዘ-01-16

Telegraph
ኮማድ ፖስቱ 835 ህገ-ወጥ ታጣቂዎችን በተጨማሪ ያዘ
አሶሳ ጥር 8/2011 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመታጠቅ የህይወትና ንብረት ውድመት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ 835 ሰዎችን በተጨማሪ መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ክልሎችን አጎራባች አካባቢዎች ሠላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አባል፣ በሃገር መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ኢንዶክሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ…
ዶ/ር አብይ ሀዘናቸውን ገልፁ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አህመድ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት መንግሥት የተሰማውን ሀዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቃቱ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ #ዘግናኝ ድርጊት ሲሉ ኮንነውታል። ለተጎጂ ቤተሰቦችና በሀዘን ላይ ለሚገኙት መላው ኬንያውያን የተሰማቸውን ልባዊ ሀዘን ገልጸዋል። ትናንት ናይሮቢ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች መገደላቸውን የኬንያው ፕሬዚዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ ዛሬ መግለጻቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን‼️
በምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሰላማዊ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እየተመለሱ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በምዕራብ ኦሮሚያ ባለፉት ወራት የሰዎችን ህይወት የቀጠፉ፣ የአካል እና ንብረት ጉዳት ያደረሱ ግጭቶች በተለይም በቄለም ወለጋ እና ምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ ተከስተው አሳሳቢ ችግር ተፈጥሮ ነበር። በምዕራብ ጉጂ፣ ምስራቅ ጉጂ፣ ሆሩ ጉድሩ፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ኢሉ አባቦራ እና በደሌ በከፊል መሰል ችግሮች ታይተዋል። አሁን ላይ መሻሻሎች እያታዩና የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ ከተሞችም ወደ ቀድሞ እንቅስቃሴያቸው እየተመለሱ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል #አለማየሁ_እጅጉ ተናግረዋል።
ተጨማሪ መረጃ👇
https://telegra.ph/በምዕራብ-ኦሮሚያ-የፀጥታ-ችግር-ታይቶባቸው-የነበሩ-አካባቢዎች-ወደ-ቀደመ-ሰላማቸው-እየተመለሱ-ነው-01-16

በምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሰላማቸው እየተመለሱ ነው
በምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ችግር ታይቶባቸው የነበሩ አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሰላማዊ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እየተመለሱ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በምዕራብ ኦሮሚያ ባለፉት ወራት የሰዎችን ህይወት የቀጠፉ፣ የአካል እና ንብረት ጉዳት ያደረሱ ግጭቶች በተለይም በቄለም ወለጋ እና ምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ ተከስተው አሳሳቢ ችግር ተፈጥሮ ነበር። በምዕራብ ጉጂ፣ ምስራቅ ጉጂ፣ ሆሩ ጉድሩ፣…
#update ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ዙርያ ምክክር ተካሂዷል። ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ ከንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር ጋር በመሆን በከተማዋ በተከሰተው ወቅታዊ የነዳጅ እጥረት ዙሪያ ከማደያ ባለቤቶች እና ከነዳጅ አቅራቢ ተቋማት ጋር ውይይት አድርገዋል።
ምንጭ፦ ከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
እያጣጣምን የምንረካባቸውና ደግመን ደጋግመን በልተን የማንሰለቻቸውን ኬኮች ፣ አይስ ክሬሞች እና ሌሎች ጣፋጮችን የሚያዘጋጁ ከ40 በላይ ዝነኛና ስመጥር ድርጅቶች የሚሳተፉበት ልዩ የጣፋጭ ፌስቲቫል።
ሸገር ኬክ ፌስቲቫል!!!
ለበለጠ መረጃ
0910554686/0921025811
@saryanevents
ሸገር ኬክ ፌስቲቫል!!!
ለበለጠ መረጃ
0910554686/0921025811
@saryanevents
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ማስታወቂያ! ድሮጋ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ልዩ ክሊኒክ፦ ዘመኑ ባፈራቸው የመጨረሻ የህክምና ቴክኖሎጂ በመታገዝና በሙያው ስፔሻላይዝ ባደረጉ የፊዝዮቴራፒ ሃኪሞች በህጻናት ላይ በሚከሰቱ የጭንቅላት ላይ ጉዳቶች አልያም ማንኛውንም የእንቅስቃሴ ጉድለትና የአካል አለመታዘዝ ችግሮች ፍቱን የሆነ ህክምና በማድረግ ወደ ተሟላ የሰውነት እንቅስቃሴ እንመልሳለን።
አ.አ ሚግሬሸን ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 0974 95 95 95
like us on FB @drogaphysiotherapy
አ.አ ሚግሬሸን ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 0974 95 95 95
like us on FB @drogaphysiotherapy
አባ ገዳዎች🕊
"በሀገሪቱ #ዘላቂ_ሰላም እንዲሰፍን #የበኩላችን_አስተዋጽኦ እናበረክታለን"- አባገዳዎች
.
.
በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ አስተያየታቸውን ለኢቢሲ የሰጡት የጉጂ አባገዳዎች ገልጸዋል፡፡
መንግስት በሀገሪቱ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዲጠናከር ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ኦነግን ጨምሮ ባርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች ወደ ሀገር በመግባት በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው፡፡
ይሁን እንጂ በኦሮሚያ በአንዳንድ አካባቢዎች ከሰላማዊ መንገዱ ውጭ በሚደረግ እንቅስቃሴ ከሰው ህይወት አልፎ፣ በአካል በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡
አባገዳዎች እንዳሉት ሰሞኑን በኦሮሚያ የሰላም ሳምንት መታወጁን ተከትሎ የታጠቁ ኃይሎች ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ሰላማዊ ትግል ተቀላቅለዋል፡፡
የኦሮሞ አባገዳዎች ለየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት ሳይወግኑ በኦሮሚያም ሆነ በአገሪቱ ሳላማዊ ፖለቲካ ትግል ብቻ ባህል እንዲሆን የጀመሩትን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ODP) ከኦነግም ሆነ ከሌሎች ተፎካካሪ ፖለቲካ ድርጅቶች ያለውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ብቻ መፍታት እንዳለበትም አባገዳዎች አሳስበዋል፡፡
ኢቢሲ እንደ ዘገበው በኦሮሚያ በተለያዩ ስፍራዎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች በህብረተሰቡ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ እክል መፍጠራቸውንም አባገዳዎች ጠቁመዋል፡፡
ሁሉም አባገዳዎች በሀገሪቱ አስተማማኝ ሰላም እንዲፍን የጀመሩትን ጥረት አጠናክረው እንዲቀጥሉም አሳስበዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

አዘዞ‼️
በአዘዞ ከተማ ለምን ዜጎች ከመተማ ይፈናቀላሉ በሚል ዛሬ ነዋሪዎች ከፀጥታ ሃይሎች ጋር መጋጨታቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ነዋሪዎቹ እንደገለፁት ከቅማንት ድንበር አካባቢዎች የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች በመኪና ተጉዘው አዘዞ ሲደርሱ ህዝቡ ወገኖቻችን ለምን ተፈናቀሉ በሚል ቁጭት መንገዶችን በመዝጋት ተቃውሞውን እንደገለፀ ነው እኒሁ የአይን ምስክሮች ለጀርመን ድምፅ ራድዮ በስልክ የገለፁት።
ሌላዋ የዓይን ምስክር እንደገለፁት ምክንያቱን #በትክክል ማወቅ ባይችሉም በከተማዋ ከሰዓት በፊት ግርግር እንደነበር ጠቁመው ሁኔታውን የፀጥታ ሃይሉ ባጭር ጊዜ ማስቆሙን ተናግረዋል፡፡
ካለፈው ሐምሌ አንድ ጀምሮ በምዕራብ አማራ በተፈጠረው ግጭት በአካባቢው ሰብዓዊ ቀውስ መፈጠሩና እስካሁንም ችግሩ መብረድ እንዳልቻለ ሰሞኑን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ሰሞኑን የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ማሳወቃቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ

ጥቆማ‼️
በአሁን ሰዓት በጎንደር ከተማ ከጎሃ ሆቴል አጠገብ ምክንያቱ ምን እንደሆን ባይታወቅም የእሳት አደጋ ስለመድረሱ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። የሚመለከተው አካል መልዕክቱን ተመልክቶ እሳቱ ሳይሰፋ እንዲከላከል ጥሪ አቅርበዋል።

አዲስ አበባ‼️
ከሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ችግር #በአጭር_ቀን ውስጥ #እንደሚፈታ ለመስማት ተችሏል፡፡

TIKVAH-ETHIOPIA
ጥቆማ‼️ በአሁን ሰዓት በጎንደር ከተማ ከጎሃ ሆቴል አጠገብ ምክንያቱ ምን እንደሆን ባይታወቅም የእሳት አደጋ ስለመድረሱ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። የሚመለከተው አካል መልዕክቱን ተመልክቶ እሳቱ ሳይሰፋ እንዲከላከል ጥሪ አቅርበዋል። @tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር‼️
በጎንደር ከተማ ከጎሃ ሆቴል አቅራቢያ የተፈጠረውን የእሳት አደጋ ምክንያት እስካሁን ለማወቅ ባንችልም በአካባቢ የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በአሁን ሰዓት እሳቱ በህዝቡ ርብርብ #መጥፋቱን ነግረውናል።