#Update ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ ከዲፕሎማቶች ጋር በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። ውይይቱም በሚኒስትር መስሪያ ቤቱና በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ውስጥ የተደረጉትን ለውጦች ይዳስሳል::
@tsegabwolde @tikvshethiopia
@tsegabwolde @tikvshethiopia
አሳዛኝ ዜና‼️
ከሆሮ ጉዱሩ ዞን ሻምቡ ከተማ ወደ ነቀምቴ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ በሰዎች ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል።
45 ሰዎች የመጫን አቅም የነበረው ህዝብ ማመላለሻ አውቶብሱ፤ መጫን ከነረበት አቅም በላይ ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እያለ ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር አደጋው አንዳጋጠመው የሆሮ ጉዱሩ ዞን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ተፈራ እንደተናገሩት፥ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው ባሳለፍነው ቅዳሜ ነው ባኮ እና ሀረቶ በሚባሉ አካባቢዎች መካከል ላይ በሚገኝ ለገ ጂማ ስፍራ የተገለጠበው።
በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው ላይ በደረሰው አደጋም የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉን ሀላፊው አስታውቀዋል።
በትራፊክ አደጋውም የበህዝብ ማመላለሻው አሽከርካሪ እና ረዳትን ጨምሮ ከተሽከርካሪው ውጨ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የነበሩ ሰዎች ህይወት ማለፉንም አስታውቀዋል።
በአደጋው ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ በተሽከርካሪው ላይ ተሳፍረው የነበሩ በርካታ ሰዎች ላይ ከቀላል አስከ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱንም ገልፀዋል።
እንደ አቶ ደሳለኝ ደለፃ፥ የመገልበጥ አደጋ ያጋጠመው ተሽከርካሪ ለረጀም ዓመት አገልግሎት የሰጠ እና ያረጀ ነው።
ምንጭ፦ FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

መንገድ መክፈት ተጀምሯል‼️
የአፋር ወጣቶች አሁን በስልክ እንደነገሩኝ በሰመራ የሚገኙ መንገዶች ተከፍተዋል። መንግስትንም ህዝቡን ታች ድረስ ወርዶ #ሊያወያይ እንደሆነም ጠቀመውናል።
🔹በሌሎች የክልሉ ቦታዎች መንገዶች ስለመከፈታቸው መረጃው እንደደረሰኝ አሳውቃለሁ!

ሽረ እንዳስላሴ🔝
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ #ዝናሽ_ታያቸው ሽሬ እንዳስላሴ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ቀዳማዊት እመቤቷ ዛሬ ረፋድ ላይ ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ሲገቡ የክልሉ ምክትል ርእሰ-መስተዳድር ዶክተር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤልን ጨምሮ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ ወይዘሮ ዝናሽ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት #መሰረተ_ድንጋይ ያስቀምጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።

“አቶ ገዱ አንዳርጋቸው #የመኪና_አደጋ አልደረሰባቸውም” አቶ አሰማኸኝ አስረስ
.
.
በማህበራዊ ሚዲያ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው ተደርጎ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሃሰት መሆኑን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ተናግረዋል።
via Ahadu Radio

ጥቆማ‼️
ወደ ድሬዳዋ የሚጓዙ ተጓዦች መንገድ በመዘጋቱ ከትላንት አሁን ባሉበት ቆመዋል። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ጠይቀዋል።

"በአፋር ሚሌ ኣካባቢ ነው ያለ ነዉ መንገዶቹ እስካሁን ዝግ ናቸዉ። የሚመለከተዉ ኣካል ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ካልፈለገ ብዙ ህፃናት እና ኣዛዉንቶች በረሃብ መጎሳቆላቸዉ ነዉ።"

#Update በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ #ሰላምና #መረጋጋት ለማምጣት የየተቋማቱ ኃላፊዎችና መምህራን ሥራቸውን በአግባቡ እየተወጡ #አለመሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር #ጣሰው_ወልደሀና እንዳሉት፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአገሪቱ ለውጥ ለማምጣት ህዝቡ ተቃውሞዎች ሲያደርግ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ተሳታፊዎች ነበሩ፤ ለውጡ ከመጣ በኋላም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ መንግሥትና የየተቋማቱ ኃላፊዎችና መምህራን ሥራቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው ሁከቶቹ ተበራክተዋል ብለዋል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚታዩትን የሰላም መደፍረስ ምክንያት የሚያጠና ቡድን ማዋቀሩን በመጥቀስ፤ በቀጣይ ለሚሠራቸው ሥራዎች አንድ ሚሊዮን ብር መመደቡንም ገልጸዋል፡፡ ሰላም ከሌለ ልማትና የመኖር ነፃነት ስለማይኖር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ተማሪዎችም ሆኑ መምህራን ለሰላም ዘብ መቆም እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡
via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰላማዊ ሰልፍ-አፋር🔝
በአሁን ሰዓት በአዋሽ አካባቢ የአካባቢው ወጣቶች #ሰላማዊ_ሰልፍ በመደረግ ላይ ይገኛሉ። መንገዶች አሁንም እንደተዘጉ ነው።
ምንጭ፦ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

#Update ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ #ዝናሽ_ታያቸው በሽረ እንዳስላሴ በ20 ሚሊን ብር የሚገነባ የ2ኛ ደ/ት ቤት መሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰመራ‼️
የአፋር ክልል ነዋሪዎች #በሰመራ_ከተማ ከመንግስት ሀላፊዎች ጋር በጥያቄዎቻቸው ዙሪያ በመወያየት ላይ ይገኛሉ።
ፎቶ፦ ELU

አፋር‼️
መንገድ ተዘግቶባቸው በአንዳንድ አካባቢዎች ለቆሙ መንገደኞች የአካባቢው ህዝብ ውሃ እና ቆሎ እያቀረበ ይገኛል። በመንገደኞች ደህንነት ላይ ምንም ጉዳት ባይደርስም አስተያየታቸው ለTIKVAH-ETH የላኩ የቤተሰባችን አባላት እንዳሉት በቂ ምግብ ሊያገኙ ባለመቻላቸው ህፃናት እና አዛውንቶች እየተቸገሩ ይገኛሉ። መንግስት ህዝቡን አወያይቶ መፍትሄ እንዲፈልግም ጠይቀዋል።

አ.ሳ.ቴ.ዩ🔝
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ አንዳንድ ተማሪዎች ተቋሙ እጅጉን #እየበደለን እና #እያሰቃየን በመሆኑ ግቢውን ለቀን ለመውጣት ተገደናል ብለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ አንዳንድ ተማሪዎች ተቋሙ እጅጉን #እየበደለን እና #እያሰቃየን በመሆኑ ግቢውን ለቀን ለመውጣት ተገደናል ብለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“አቶ ገዱ አንዳርጋቸው #የመኪና_አደጋ አልደረሰባቸውም” አቶ አሰማኸኝ አስረስ
.
.
.
በማህበራዊ ሚዲያ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው ተደርጎ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሃሰት መሆኑን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ #አሰማኸኝ_አስረስ ተናገሩ።
በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ ከተማ ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ዙሪያ ትናንት ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ያደረጉት የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ ባህር ዳር ሲመለሱ የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸውና የሾፌራቸውም ህይወት እንዳለፈ በእርሳቸው ላይም ጉዳት እንደደረሰ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ትክክለኛ አለመሆኑን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ገልጸዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም ወደ ገደውሃ ሲሄዱም ሆነ ወደ ባህር ዳር ሲመለሱ በሄሌኮፍተር እንደተጓዙ አስታውሰው በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ #ከእውነት_የራቀ መሆኑን ገልጸዋል።
አቶ ገዱ በተከሰተው ግጭት ዙሪያ ከገንዳ ውሀ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገው መመለሳቸውን አቶ አሰማኸኝ ገልፀዋል፡፡
ምንጭ፦ EPA