#Update በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ውስጥ በአንድ መጋዘን ላይ በደረሰ #ቃጠሎ 8ሺ የሚሆኑ የኤሌክትሮኒክስ የድምፅ መስጫ ማሽኖች በእሳት መጋየታቸውን ቢቢሲ ከስፍራው ዘግቧል፡፡ እነዚህ ማሽኖች በ4 ሚሊዮን ከሚገመተው የከተማይቱ ድምፅ ሰጪ መካከል 1/3ኛውን ያስተናግዳሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ነበሩ፡፡ ክስተቱን ትልቅ ኪሳራ ሲል የገለፀው የአገሪቱ የብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ምርጫው በተያዘለት መርሃ-ግብር እንዲካሄድ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ብሏል፡፡ እቅዳችን ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተጠባባቂነት ተሰራጭተው የነበሩትን ማሽኖች አሰባስበን ጉድለቱን ለማሟላት ነው ብሏል ኮሚሽኑ፡፡ስለጠመሎው መንስኤ የታወቀ ነገር ባይኖርም የተከሰተው ግን በአገሪቱ እያደገ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል፡፡
ምንጭ፡- ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡- ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡራዩ‼️
መርማሪ ፖሊስና አቃቢ ህግ በቡራዩና አካባቢው በተፈፀው የሽብር ድርጊት ተጠርጥረው በተያዙ 32 ግለሰቦች ላይ ፍርድ ቤቱ የፈቀደው ዋስታና እንዲነሳ #ይግባኝ ጠይቀዋል።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ የወንጀል ችሎት በዛሬ ውሎው በቡራዩ እና አካባቢው በተፈፀመው የሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ 33 ግለሰቦችን ጉዳይ ተመልክቷል።
ፍርድ ቤቱ ከዚህ ቀደም መርማሪ ፖሊስ በተጠርጣሪዎች ላይ ያቀረበው የሰውና የሰነድ ማስረጃ ለአቃቢ ህግ ቀርቦ ተገቢነቱ እንዲጣራ መጠየቁ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ መርማሪ ፖሊስ በወቅቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የሙሉ ምስክርነት ቃል ለመቀበል እንዲሁም ተጎጅዎችን በአካል ማነጋገር
አስፈላጊ መሆኑን ለፍርድ ቤቱ በማስረዳት፥ ለዚህም 28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲፈቀድለት ጠይቋል።
የተጠርጣሪ ጠበቆች በበኩላቸው ባለፈው ችሎት መርማሪ ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ለአቃቢ ህግ እንዲያቀርብ ቢያዝዝም፥ ፖሊስ ግን ይህን ማስፈፀም አለመቻሉን ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል።
በተጨማሪም መርማሪ ፖሊስ እያቀረባቸው ያለው ሀሳቦች ተደጋጋሚና የተከሳሾችን የዋስትና መበት የሚጋፋ በመሆኑ፥ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ውድቅ እንዲደረግ ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል።
ከዚህ ባለፈም ፍርድ ቤቱ የተከሳሾችን መዝገብ በመዝጋት በነፃ እንዲያሰናብታቸው ወይም ደግሞ የዋስትና መብታቸው እንዲጠበቅ ፍርድ
ቤቱን ጠይቀዋል።
የግራ ቀኙን ክርክር ያዳመጠው ፍርድ ቤቱም በዛሬው ዕለት ቀጠሮ የተያዘው መርማሪ ፖሊስ በተጠርጣሪዎች ላይ ያገኘውን ማስረጃ ሪፖርት ለማድመጥ አለመሆኑን ገልጿል።
ከዚህ ባለፈም አቃቢ ህግ የተጨማሪ ጊዜውን አስፈላጊነት በፅሁፍም ሆነ በቃል መስረዳት ይጠበቅበታል ፤ ይሁን እንጅ አቃቢ ህጉ ይህንን ማድረግ አለመቻሉን አሳውቋል።
ስለሆነም መርማሪ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የ28 ቀን የምርመራ ጊዜ ተገቢ አለመሆኑን በመግለፅ፥ ሁሉም ተጠርጣሪዎች የ 15 ሺህ ብር ዋስትና በማቅረብ #እንዲፈቱ ትዕዛዛ አስተላፏል።
በመጨረሻም መርማሪ ፖሊስና ዓቃቢ ህግ ፍርድ ቤቱ ለተከሳሾች የፈቀደው ዋስታና እንዲነሳ የጠየቁ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱም መርማሪ ፖሊስና ዓቃቢ ህግ በፅሁፍ ያቀረቡትን ይግባኝ መቀበሉ ተገልጿል።
ምንጭ፦ fbc

ባይደዋ‼️
በሶማሊያዋ ባይደዋ ከተማ ለሁለተኛ ቀን #ብጥብጥ እንደቀጠለ እማኞች ገለፁ። የብጥብጡ መንስኤ በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የአሸባብ መሪ እና የአሁኑ ፕሬዝደንታዊ እጩ ሙክታር ሮቦው በወታደሮች በቁጥጥር ሥር መዋሉ ነው። ዛሬ የሮቦው ደጋፊዎች ከፀጥታ ኃይላት ጋር ተጋጭተዋል፤ 11 ሰዎችም ተገድለዋል። DW ያነጋገረው አንድ ሶማሊያዊ ጋዜጠኛ ሮቦውን የተያዘው በኢትዮጵያውያን ወታደሮች መሆኑን ገልጿል። እንደ ጋዜጠኛው ቀደም ሲል የሶማሊያ መንግሥት በተለይም የፀጥታ ኃይሉ ሮቦው ለምርጫ መቅረቡን ተቃውሞ ነበር።
ምንጭ፦ DW የአማርኛው አገልግሎት

ቡሌ ሆራ🔝ባለፉት ቀናት በከተማው የነበረው ውጥረት ዛሬ #ረገብ ብሏል። በከተማው የንግድ እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መጀመሩን በከተማው ነዋሪ የሆኑ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Updatw የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር #አሚር_አማን ከደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዌስተርን ኬፕ ጃክ ጌርዌል የተሰኘው ሽልማት ተበረከተላቸው። ሽልማቱ በዩኒቨርሲቲው በሚዘጋጀውና በጤና ዘርፍ የአመራርነትና በጎ አስተዋጽኦ አበርክቶ ዘርፍ ላይ የሚሰጥ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የምስራች ለ ሳሙና አምራቾች!!
ለምታመርቱ ሳሙና የሽቶ ግብአት እጥረት አለብዎት? እንግጻውስ ይህን ችግር የሚቀርፍ የሳሙና ሽቶ ግብአት ህንጽ ከሚገኘው ሶናሮም በጥራት የተመረተ ግብአት በተለያዩ መአዛዎች አስመጥተናል:: ግብአቶቹ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥራት ስለተመረቱ ለፈሳሸም ሆነ ለደረቅ ሳሙና በአስተማማኝ ሁኔታ መጠቀም ይችላል:: ግብአቶቹን መግዛት ለምትፈልጉ በአድራሻችን
በ ሞባይል :- 0911240726 ወይም
በ ቢሮ:- +251 11 558 5384
ኢሜል :-www.akmase.com ማግኘት ትችላላችሁ ::
ከ አክማስ አስመጪና ላኪ::

#Update በሞያሌ ከተማ ዛሬም #ተኩስ እንደሚሰማ DW ተፈናቃይ ዜጎችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ተፈናቃዮች ከሞያሌ ሸሽተው ወደ ሜጋ ከተማ ሸሽተዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ ከሕዝብ ከሚየገኙት ድጋፍ በስተቀር ቀይ መስቀልም ሆነ መንግሥት እስካሁን ምንም ዐይነት አስቸኳይ ዕርዳታ
አላደረሱላቸውም፡፡
©wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አላደረሱላቸውም፡፡
©wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥንቃቄ‼️ነገ በአዲስ አበባ ከተማ #ህጋዊ እውቅና የተሰጠው ሰላማዊ ሰልፍ የለም። የTIKVAH-ETH ቤተሰብ #አባላት ህጋዊ እውቅና ከሌለው ሰልፍ ላይ ከመገኘት #ተቆጠቡ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሀሰተኛ መረጃ ጥቃት ደረሰ-አዳማ‼️
ከህገ-ወጥ የህጻናት ዝውውር ጋር በተያያዘ በተከሰተ የተሳሳተ መረጃ ምክንያት #በአዳማ ከተማ የገዛ ልጃቸውን ይዘው ሲጓዙ በነበሩ አባት ላይ #ጥቃት ደረሰ።
ህብረተሰቡ በሃሰተኛ ወሬዎች ምክንያት ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የከተማው ፖሊስ አሳስቧል።
አቶ #ግዛቸው_ወርቁ የተባሉ አባት ታህሳስ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ተኩል ላይ በአዳማ ከተማ ቀበሌ 13 አገር ሰላም ነው ብለው ልጃቸውን ከትምህርት ቤት ለማምጣት ይሔዳሉ።
ሌላ ጊዜ ልጃቸውን ከትምህርት ቤት የሚያመላልሱት ወላጅ እናቷ የነበሩ ቢሆንም ሌላ ስራ ስላጋጠማቸው ነበር አባት ወደ ትምህርት ቤቱ የሔዱት።
ልጃቸውን ይዘው ወደ ቤታቸው ሲያመሩ በአካባቢው ሰዎች ልጅ ሰርቆ እየሔደ ነው በሚል ምክንያት ከባድ ድብደባ እንደተፈፀመባቸውና ለከፋ ጉዳት እንደተጋለጡ ተናግረዋል።
”ልጄ ናት ብዬ መታወቂያ ባሳይም ፣ ህፃኗ ደግሞ አባቴን አትንኩት ብላ ብትጮህም ያለምህረት ደብድበውኛል ” ሲሉ በምሬት ገልፀዋል።
“ባለቤቴ መጥታ የልጄን አባት ለምን ትድበድቡታላችሁ እያለች ብትማፀንም የታክሲ ሾፌሮችና ፖሊሶች ሳይቀሩ የድብደባው ተሳታፊ መሆናቸው ከልብ አዝኛለሁ” ብለዋል።
የተጎጂው ባለቤት ወይዘሮ ባዩሽ ጥበቡ በበኩላቸው በከተማዋ እየተናፈሰ ያለው አሉባልታ ሰላማዊ ዜጎቸን ለጉዳት እየዳረገ በመሆኑ ህዝቡን አለአግባብ የሚያሸብሩ ወሬኞች እየታደኑ በህግ ሊጠየቁ ይገባል የሚል መልእክት አስተላልፈዋል።
የአዳማ ከተማ ፖሊሲ አዛዥ ኮማንደር #ደረጀ_ሙለታ ለኢዜአ እንደገለፁት ህፃናት እየተሰረቁ ኩላሊታቸው እየተሸጠ ነው የሚል አሉባልታ በመዛመቱ የገዛ ልጃቸውን ይዘው ሲሄዱ በነበሩ ወላጅ አባት ላይ ከባድ ድብደባ ተፈጽሟል።
በትምህርት ቤትና በእምነት ተቋማት ሳይቀር ህፃናት ልጆች እየተሰረቁ አደጋም እየደረሰባቸው ነው በሚል የሚናፈሰውን ወሬ ሃሰተኛነት ፖሊስ በማረጋገጡ ህብረተሰቡ እንዲረጋጋ ጥሪያቸውን አስተላዋል።
ይሔን ተከትሎ በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ለትምህርትና ለጨዋታ ከቤት ወጥተው ትንሽ ከዘገዩ ጭምር በድንጋጤ ለፖሊስ የሚቀርቡ ጥቆማዎች ቁጥር በመጨመሩ በስራ ላይ ጫና እየፈጠሩ መምጣታቸውን ኮማንደር ደረጀ ይገልፃሉ።
#አሉባልታው በከፋ መልኩ በደምበላ ክፍለ ከተማ ኢሬቻ ቀበሌ በሚገኘው ጫካና በሌሎች አካባቢዎች የህፃናት አስከሬን ተገኝቷል የሚል በመሆኑ ፖሊስ ለማጣራት በቦታው ድረስ ዘልቆ በመግባት አሰሳ ቢያካሔድም ምንም የተገኘ ነገር የለም ብለዋል።
ምንጭ፦ ena

Forwarded from ዘኤልሻዳይ ውበቱ
ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ወይም ከጓደኛዎ ጋር ሲወጡ ወዳጅ ዘመድ ከውጭ ሀገር ሲመጣ ምሳ የት እንብላ ፥ የት ሔጄ ልጋብዝ ፥ ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል ብለው ተቸግረው ያውቃሉ? ለእነዚህና ሌሎችም ጥያቄዎችዎ በየቀኑ መልስ የ @ShegerGebeta አባል በመሆንዎ ብቻ ያገኛሉ። ምን ይሔ ብቻ በየጊዜው ውድድሮች ላይ በመሳተፍ እንደ ነፃ የኮንሰርት ቲኬት፣ የምሳ ግብዣ፣ የኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎችም ለማሸነፍ ዛሬውኑ አባል ይሁኑ, Join @ShegerGebeta
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#JorkaEvent አሁኑኑ ይመዝገቡ! ኢትዮ አዲስ የገናና ፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ-ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ተጨማሪ መረጃ፦
0974 07 07 07
0988 08 08 08
JORKA EVENT ORGANIZER
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃ፦
0974 07 07 07
0988 08 08 08
JORKA EVENT ORGANIZER
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ዋና ጸሃፊ #ጀርገን_ስቶክን ጋር የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጣሪዎች የትም ሃገር መደበቅ እንዳይችሉ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
©ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሻለቃ መስፍን በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️
የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሻለቃ #መስፍን_ስዩም በሙስና ወንጀል #ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ሻለቃ መስፍንን ፖሊስ ትላንት ፍርድ ቤት ይዟቸው ቀርቦ የነበረ ቢሆንም ተጠርጣሪው የተያዙበትን ምክንያት እንደማያውቁ ለፍርድ ቤቱ በመግለጻቸው የተጠረጠሩበትን ወንጀል በመርማሪ ፖሊስ ተነግሯቸው ለሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2011 እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ፖሊስ እንደገለጸው ሻለቃ መስፍን በ7 ሚሊዮን 952 ሺህ 767 ብር የመንግስት ሃብት እንዲባክን በማድረግ ወንጀል ተጠርጥረዋል።
”በተጨማሪም በመጣራት ላይ ያለ 481 ሺህ ብር በላይ ሃብት እንዲባክን አድርገዋል” ተብሏል።