TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ሴንተር🔝

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ዑመር አልበሽር እና ከፕሬዝዳንት ዑመር ጊሌ ጋር በመሆን የጅማ ህክምና ማእከልንና የማስፋፊያ ስራዎቹን ጎበኙ። የህክምና ማእከሉ ለ15 ሚሊዬን ህዝብ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አቅም ሲኖረው 1600 ሰራተኞች: 32 ለሕሙማን ልዩ ክብካቤ የሚሰጥባቸው ክፍሎችና 800 ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች አሉት።

#PMOETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አ.ሳ.ቴ.ዩ🔝የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ተማሪዎች ሲያነሷቸው ለነበሩት ጥያቄዎች ግብረመልስ እና ውሳኔ ሰጥቷል።
.
.

የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ወላጆች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተማሪዎቹ ወደ #ሰላማዊ_የመማር_ማስተማር ሂደት እንዲመለሱ አስፈላጊውን ምክር እና ተግፃፅ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።

#ሼር
@tsegabwolse @tikvahethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ🔝ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ የጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ትምህርት ተመራቂዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ በማለት ይህን የአዲስ ህይወት መጀመሪያ ምእራፍ ለማገልገልና ለውጥ ለማምጣት እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቅርበዋል።

#PMOETHIOPIA
@tseegabwolde @tikahethiopia
#update ሰላማዊ ሰልፉ #በሰላም ተጠናቋል። በመቀለ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የህወሃት ሊቀመንበርና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤልን ጨምሮ፥ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የከተማዋ እና በዙሪያ የሚገኙ ነዋሪዎች ተገኝተው ነበር።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ🔝የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የጂቡቲ መሪዎች የጅማ - አጋሮ - ደዴሳ ወንዝ ድልድይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስጀምረዋል።

@tsegabwolde @tikahethiopia