ሰበር ዜና‼️
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) በአሶሳ ከተማ በተከሰተው ሁከት #እጃቸው አለበት ተብለው በተጠረጠሩና በተደራጀ ሌብነት ተሰማርተው ተገኝተዋል በተባሉ 5 የድርጅቱ ከፍተኛ ሀላፊዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። ፖርቲው 3 የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉና 2 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ከአባልነት እንዲታገዱ ወስኗል፡፡
ምንጭ፦ ኢቲቪ
@tsegabwolde @tikvajethiopia

#Update የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ #በተደራጀ_ሌብነት ተሰማርተው የክልሉን የተፈጥሮ ሀብት የመዘበሩ አካላት በምርመራ ተለይተው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ #እርምጃ እንዲወሰድባቸው ወስኗል፡፡ በተጨማሪም ክልሉ በውስጥም ሆነ በውጭ የሚስተዋሉትን ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ከአጎራባች ክልሎችና ከፌዴራል መንግስት ጋር በመቀናጀት በአጭር ጊዜ እንዲያስቆም ወስኗል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች በጠፋው የሰው ህይወት፣ እንዲሁም በደረሰው የአካል ጉዳትና መፈናቀል የተሰማውን ጥልቅ #ሀዘን ገልጿል። የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም፣ አጥፊዎችን በህግ ለማስጠየቅ እና የፌዴራል መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች ለማስፈጸም በትጋት የሚሰራ መሆኑን አረጋግጧል።
ምንጭ፡- የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡- የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን ጅማ🔝ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የጅቡቲ እንዲሁም የሱዳን መሪዎች #የጅማ_ሜዲካል_ሴንተርን ለመመረቅ በስፍራው ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Udate የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የጂቡቲ መሪዎች የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ማዕከልን #መረቁ። የሜዲካል ማዕከሉ 800 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን፥ በደ/ምዕራብ ኢትዮዽያ ለሚገኙ ከ20 ሚሊየን በላይ ዜጎች የህክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚይስችል ተነግሯል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዛኝ የመኪና አደጋ🔝
በኩየራ እና አርሲ ነጌሌ መሀል #ከሀዋሳ ወደ #አዲስ_አበባ ሲጓዝ የነበረ መኪና የለስላሳ መጠጦችን ጭኖ ሲጓዝ ከነበረ መኪና ጋር ተጋጭቶ በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት አልፏል።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኩየራ እና አርሲ ነጌሌ መሀል #ከሀዋሳ ወደ #አዲስ_አበባ ሲጓዝ የነበረ መኪና የለስላሳ መጠጦችን ጭኖ ሲጓዝ ከነበረ መኪና ጋር ተጋጭቶ በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት አልፏል።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ🔝የሻምበል አበበ ቢቂላ ሀውልት ከደቂቃዎች በኃላ በጅማ ዩንቨርስቲ ስታድየም ይመረቃል።
ፎቶ📸
ቢንያም ግርማይ(TIKVAH-ETH)
ኖቶሊ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ📸
ቢንያም ግርማይ(TIKVAH-ETH)
ኖቶሊ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ሴንተር🔝
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ዑመር አልበሽር እና ከፕሬዝዳንት ዑመር ጊሌ ጋር በመሆን የጅማ ህክምና ማእከልንና የማስፋፊያ ስራዎቹን ጎበኙ። የህክምና ማእከሉ ለ15 ሚሊዬን ህዝብ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አቅም ሲኖረው 1600 ሰራተኞች: 32 ለሕሙማን ልዩ ክብካቤ የሚሰጥባቸው ክፍሎችና 800 ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች አሉት።
#PMOETHIOPIA