#UpdateSport ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ካሜሩን የ2019 አፍሪካ ዋንጫን በሀገራ የማስተናገድ መብት መነጠቋን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ካሜሩን በመጪው #ሰኔ ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለትን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ መብት የተነጠቀችው የዋንጫ ውድድሩን ለማሳናዳት በቂ እና አሳማኝ #ዝግጅት ባለማድረጓ ነው ተብሏል፡፡ በመሆኑም የአዘጋጅነቱ መብት ለአዲስ ሀገር በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ ትናንት ጋና አክራ ላይ በተደረገው የካፍ ስራ አስፈጻሜ ኮሚቴ ረዥም ስብሰባ መወሰኑን ነው የተነገረው፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ
ህዳር 22/03/2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ቢቢሲ
ህዳር 22/03/2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትልቁ ጆርጅ ቡሽ🔝
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ትልቁ #ጆርጅ_ቡሽ በዘጠና አራት አመታቸው መሞታቸው ቢቢሲ በድረ ገጹ አስነብቧል፡፡
የቤተሰባቸው ቃል አቀባይ እንደተናገሩት ትልቁ ጆርጅ ቡሽ የሞቱት ትላንት እኩለ ለሊት ላይ ነው፡፡
አርባ አንደኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩት ትልቁ ጆርጅ ቡሽ አሜሪካን እኤአ ከ19 89 እስከ አ19 93 ለአምስት አመታት በፕሬዝዳንትነት መርተዋል፡፡
ትልቁ ጆርጅ ቡሽ ፕሬዘዳንት ከመሆናቸው ቀደም ብለው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ለነበሩት ሮናልድ ሬገን ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን ለአስር አመት አገራቸውን አገልግለዋል፡፡
የአሜሪካ አርባ ሶስተኛው ፕሬዘዳንት የነበሩት ትንሹ ጆርጅ ቡሽ እንደተናገሩት “በአባታችን ሞት ሁላችንም በጣም አዝነናል፤ ከነዚህ 94 አስደናቂ አመታት በኋላ ውዱ አባታችንን አጥተናል፤በጣም አስደናቂና ታላቅ ስብእና ያለው አባት” ብለዋል፡፡

ሃዋሳ🔝ሃዋሳ ኤርፖርት -ቢሻንጉራቻ መንገድ #በግንባታ_ሂደት ላይ ይገኛል። የመንገድ ግንባታዉ 33.5 ኪ.ሜትር ርዝመት ይሸፍናል። ለግንባታው በኢትዮጵያ መንግሰት የሚሸፈን ሆኖ ከ 592 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚጠይቅ ነዉ። የግንባታ ስራው በወርሃ ህዳር 2010 የተጀመረ ሲሆን በእስከአሁኑ 40 በመቶ ገደማ የግንባታ ስራው ተከናውኗል። በ2011 በጀት አመት መጨረሻ ግንባታዉን ለማጠናቀቅ ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ እንደመሆኑ በተወሰነ ደረጃ እየታየ ላለዉ የግንባታ መዘግየት በግንባታ ክልል ያሉ ንብረቶች በወቅቱያለማንሳታቸው መንስዔ ሆኖ ይገኛሉ። በዚህም ረገድ ለሚመለከታቸው አካላት ጉዳዩን ያሳወቅን ሲሆን ፈጣን ምላሽ እንደምናገኝ ይጠበቃል። የመንገዱ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለሃዋሳ ኤርፖርት ተደራሽነት ብሎም በአከባቢው ለሚኖረው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ይታመናል፣
©ERA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ERA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቦነስ አይረስ🔝የአሜሪካው ፕሬዝደንት #ዶናልድ_ትረምፕ የአርጀንቲናዋ ዋና ከተማ ቦነስ አይረስ ለG- 20 ስብሰባ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያው ተርሚናል ላይ #የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ቆሞ ይታያል። ጠ/ሚር ዶክተር #አብይ በስብሰባው ላይ ይሳተፉ እንደሆን እስካሁን ግልፅ አልሆነም። ፕሬስ ሴክረታሪ #ቢለኔ_ስዩም ትናንት ስለጉዳዩ ተጠይቀው መልስ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
©Aeropuerto Internacional de Ezeiza - Ministro Pistarini (EZE)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Aeropuerto Internacional de Ezeiza - Ministro Pistarini (EZE)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት በማጥፋትና ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ 66 ሰዎች በፌደራል ፖሊስ #በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ አቶ #አዲሱ_አረጋ በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው እንዳሰፈሩት፥ ፖሊስን ጨምሮ በአካባቢው የበርካታ ነዋሪዎችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ በማጥፋትና ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ 66 ሰዎች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
አቶ አዲሱ አያይዘውም የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
©fbc

#UpdateSport ባህር ዳር ከተማ በ5ኛው ሳምንት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር እንዲከናወን የወጣውን መርሐ ግብር አስመልክቶ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ጨዋታው እንዲራዘም ጠይቋል፡፡
©SoccerEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©SoccerEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በሁሉም ክልሎች የሚያደርጉትን የሠላም ጉዞ ዛሬ ጀመሩ። “ስለ አገራችን #ሠላም ዝም አንልም” ያሉት የሀይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎቹ ጉዞ የአገሪቱን ሰላምና አንድነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታውቋል። የሰላም ጉዞው “ሰላም ለሁላችን በሁላችን“ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን የአገሪቱን ሰላምና አንድነት ለማጠናከርና እያንዣንባበ ያለውን ውጥረት ለማርገብ የሚያስችል ውይይት የሚካሄድበት ነው።
©ኢ.ዜ.አ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ኢ.ዜ.አ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
10 ብር የሰው ህይወት ማትረፍ ይችላል! 1000261069575 (ወ/ሮ ገነት) . . #TIKVAHAID ማንም አንገት አይድፋ ማንም አይዝጋ በሩን ነገም ወደኔ ቤት ነው ብለን እንቁም ሁላችን! @tsegabwolde @tikvahethiopia
4 ቀን ይቀረናል!
10 ብር የሰው ህይወት ማትረፍ ይችላል!
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
.
.
150,000 ብር ለመድረስ!
ከተባበርን እንችላለን!
#TIKVAHAID
ማንም አንገት አይድፋ
ማንም አይዝጋ በሩን
ነገም ወደኔ ቤት ነው
ብለን እንቁም ሁላችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
10 ብር የሰው ህይወት ማትረፍ ይችላል!
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
.
.
150,000 ብር ለመድረስ!
ከተባበርን እንችላለን!
#TIKVAHAID
ማንም አንገት አይድፋ
ማንም አይዝጋ በሩን
ነገም ወደኔ ቤት ነው
ብለን እንቁም ሁላችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ማስታወቂያ🔝ዘመኑ ባፈራቸው ቀለል ባሉ የቤት ውስጥ የስፖርት መገልገያች ጤናዎን ይጠብቁ። በ Revoflex Xtreme የስፖርት መገልገያ ከ40 በላይ ስቴፖችን ይስሩ። እዲሁም በpolice mace power bar በተባለው ተጣጣፊ ዱላ የተለያዩ ቀለል ያሉ ስፖርቶችን ይስሩ። በምስሉ የሚታዩትን ሁለቱንም Orginal የስፖርት መገልገያዎች በብር 2,800 እንሸጥሎታለን። ያሉበትም ቦታና ሀገር እናመጣለን እንልካለን። አድራሻ አ . አበባ ቃሊቲ ካፍደም ህንጻ 2ኛ ፎቅ የሱቅ . ቁ 207። ለመረጃ 0911042543
ደብረ ብርሀን‼️
በደብረብርሃን ከተማ ዘንድሮ ይገነባሉ ተብሎ ለህብረተሰቡ ቃል የተገባው የመሰረተ ልማት ግንባታ እስካሁን ባለመጀመሩ ነዋሪዎቹ ቅሬታቸውን ገለፁ።
በከተማው ዘንድሮ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ግንባታ ለማካሄድ 100 ሚሊዮን ብር መድቦ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
በደብረ ብርሃን ከተማ የቀበሌ 04 ነዋሪ የሆኑት አቶ ኢብራሂም ሁሴን እንደተናገሩት በከተማ አስተዳደሩ ይገነባሉ ተብሎ ለህብረተሰቡ ቃል የተገቡ የመሰረተ ልማት ስራ መዘግየት በእለት ከእለት እንቅስቃሴያቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እየፈጠረ ነው።
በከተማው ከብርድ ልብስ ፋብሪካ መገንጠያ አካባቢ ያለው የጠጠር መንገድ በአስፓልት ይገነባል ተብሎ በመንገዱ ዳርቻ የነበሩ ኮንቴነሮችና የመኖሪያ ቤት አጥር ከፈረሰ ከአንድ ዓመት በላይ ቢሆነውም መንገዱ እስካሁን ባለመሰራቱ ለችግር መዳረጋቸውን ተናግረዋል፡፡
አቶ አዲስ ጥላዮ የተባሉ የከተማው ነዋሪ በበኩላቸው በሸቀጣ ሸቀጥ ንግድ የሚተዳደሩበት ኮንቴነር ሱቅ ለመንገድ ግንባታ ማስፋፊያ ተብሎ ከአንድ ዓመት በፊት ቢፈርሰም ግንባታው አለመጀመሩ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡
በከተማ አስተዳደሩ የሚሰሩ የመንገድም ሆነ የጎርፍ መፋሰሶሻ ቦዮች ግንባታ ክረምቱ ሲገባ የሚሰሩ በመሆናቸው የጥራት ችግር እንደሚገጥማቸው የከተማዋ ነዋሪ ወይዘሮ መሰረት መንግስቴ አመልክተዋል።
የውስጥ ለውስጥ የአስፓልትና የጌጠኛ ድንጋይ መንገዶች አገልግሎት ሳይሰጡ መፍረሳቸውን የጠቆሙት አስተያየት ሰጪዋ “በተያዘው አመት ለመገንባት ቃል የተገቡ የመሰረተ ልማት ስራዎች ባለመጀመራቸው ቅሬታ ተሰምቶኛል” ብለዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽህፈት ቤት የቤቶችና መሰረተ ልማት ቡድን መሪ አቶ ዳውድ ማሩ በከተማው በበጀት ዓመቱ ተለይተው ለሚከናወኑ 31 የልማት ፕሮጀክቶች 100 ሚሊዮን ብር በጀት መመደቡን ተናግረዋል፡፡
ከብርድ ልብስ ፋብሪካ እስከ መገንጠያ ያለው 710 ሜትር የአስፓልት መንገድን ጨምሮ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የጠጠርና የጌጠኛ ድንጋይ መንገድ ንጣፍ ስራዎች እንደሚከናወኑ ቡድን መሪው አስረድተዋል፡፡
የፕሮጀክቶችን የግንባታ ስራ ለማስጀመር የዲዛይንና መሰል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ዳውድ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን የህዝቡን ቅሬታ በሚፈታ መንገድ ለማከናወን ጥረት እንደሚደረግ አስታውቀዋል፡፡
የከተማዋ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ለሚካሄደው የመሰረተ ልማት ግንባታ የጥራት ደረጃውን ጠብቆ እንዲከናወን የበኩላቸውን ድጋፍና ክትትል እንዲያደርጉ ቡድን መሪው አሳስበዋል።
በደብረ ብርሃን ከተማ ቀደም ሲል ከ179 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት፣ የጠጠርና የድንጋይ ንጣፍ መንገድ በመስራት ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማደረግ መቻሉ ታውቋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት

ዶክተር ደብረፅዮን‼️
የሀበሻ ወግ መፅሄት በህዳር እትሙ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ምእራብ ትግራይን ሲጎበኙ "ከአማራዎች ይልቅ #ሱዳኖች ይሻሉናል" ብለው ተናገሩ ብሎ ይዞ የወጣውን ዘገባ #እውነትነት ለማጣራት የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ #ሊያ_ካሳ ጋር የAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ስልክ ደውሎ ነበር። እሷ እንዳለችው ዶ/ር ደብረፅዮን በፍፁም እንደዛ እንዳላሉ እና ንግግሩ ከየት እንደተወሰደ እንደማታውቅ ገልፃለች። አክላም: "የትግራይ ህዝብ ከአማራው፣ የአማራ ህዝብ ደግሞ ከትግራዩ ምን ያህል #የማይነጣጠል ህዝብ እንደሆነ ህዝቡ እራሱ በደንብ ያውቀዋል። ይህ ሆን ተብሎ #ለመነጣጠል የሚደረግ ጥረት እና የሚፈበረክ #ወሬ እንጂ የተባለ ነገር አይደለም። ምእራብ ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን የሄደበት ግዜ ይታወቃል እናም የተናገረውም ይታወቃል። እንደዚህ አይነት ነገር ጭራሽ አላነሳም።"