ዋልታ ቴሌቪዥን‼️
ለክቡራን ተመልካቾቻችን በትላንትናው እለት የዜና እወጃ ክፍለ ጊዜያችን በትግራይ ክልል ከተሞች የተካሄደውን ሰልፍ በማስመልከት በሰራነው ዜና ላይ የሰልፉ አላማ የመልካም አስተዳደርና የልማት ችግር ብቻ እንደሆነ የሚገልፅ ይዘት ያለው መረጃ በማስተላለፋችን ምክንያት ለተፈጠረው ስህተት የቴሌቪዥን ጣቢያችን በዛሬ ምሽት በይፋ #ይቅርታ መጠየቁን ለማስታወቅ እንወዳለን።
ዋልታ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ጋዜጠኛ ፍፁም የሺጥላ‼️
ጋዜጠኛ #ፍጹም_የሺጥላን ጨምሮ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹ አንደኛ ትዕግስት ታደሰ፣ ሁለተኛ ፍጹም የሺጥላ እና ሶስተኛ ቸርነት ዳና ናቸው።
አንደኛ ተጠርጣሪ ሃብት በማካበት፣ሁለተኛ ተጠርጣሪ በማስታወቂያ ስፖንሰር ስም ጥቅም በማጋበስ፣ የሜቴክ አባል ሳይሆኑ ለ30 ቀናት አሜሪካ በመሄድና በዚህም ከ11 ሺህ ዶላር በላይ እንደተከፈላቸው ተገልጿል።
ሶስተኛ ተጠርጣሪም የቻይና ኩባንያን ወክለው በመደለል ሜቴክ 1 ሺህ 480 የእርሻ ትራክተር ከዕቅድ ውጪ እንዲገዛ በማድረግ 42 ሚሊዮን ዶላር እንዲባክን አድርገዋል በሚል ተጠርጥረዋል።
ጠበቆች ዋስትና ሲጠይቁ፤መርማሪ ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀናትን የጠየቀ ሲሆን ችሎቱም የ10 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል።
ምንጭ፦ ኢ.ዜ.አ

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከASTU🔝
"የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁሉንም የግቢው ተማሪ ባሳተፈ መልኩ በAcademic ዙርያ ባላቸው ጥያቄ መሰረት በዛሬው እለት ጥያቄያቸውን በOBN ፊትለፊት በመቅረብ እያሰሙ ነው።"
ተማሪዎቹ ከያዙት መፈክሮች መካከል፦
🔹KEEP YOUR PROMISE,STOP ABUSING MENTALITY OF THE YOUTH!!!
🔹ለኛ ቃል ስትገቡ ለእናቶቻችንም ጭምር ነበር
🔹አብያችን አንተ የሰነቅክልን ፕሮጀክቶችን አያገባንም በሚሉ ግለሰብ ወድቆ ማየት ያማል!
🔹NUTI QOEMAATA NU HIN MADAALLEN MADAALAMUU HIN QABNU!
ፎቶ፦ Ted(TIKVAH-ETH)

ASTU🔝የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያላቸውን #ቅሬታ ለኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ(OBN) በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደብረ ታቦር‼️
በደቡብ ጎንደር መስተዳድር ዞን የደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት ትላንት ከቀኑ 11፡00 አካባቢ #አለመረጋጋት ተከስቶ ነበር።
ከቀኑ 11፡00 አካባቢ መደበኛው የታራሚዎች ቆጠራ የሚያደርጉ የመምሪያውን የፖሊስ አባላት #በማፈን እስረኞች #ለማምለጥ በመሞከራቸው ነው አለመረጋጋቱ የተፈጠረው።
የፖሊስ አባላቱን በማፈን ግርግር ፈጥረው ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉት ደጋጋሚ እስረኞችና ከባድ ፍርደኞች መሆናቸውን የደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮማንደር መንጌ ከበደ ተናግረዋል፡፡
የመምሪያ ኃላፊው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንዳስታወቁት ተጨማሪ የፖሊስ ኃይል በመጨመር የማረሚያ ቤቱን ሰላም የማረጋጋት ሥራ ተሰርቷል።
ምንጭ፦ አ.ብ.መ.ድ

አሁን🔝ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አህመድ 81 ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶችን ያሳተፈውን ስብሰባ ጀምረዋል።
ምንጭ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASTU🔝የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በAcadamic ዙርያ የነበራቸውን ጥያቄ ሰምቶ ስላስተናገዳቸው የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክን(OBN) #አመስግነዋል።
ቅሬታ ካቀረቡት መካከል...
"ሰላማዊ ሰልፉ በሰላም እና ደስ በሚል አጨራረስ ተጠናቋል። ደምፃችንን ለሚመለከተው ሁሉ አሰምተን ሁላችንም ወደ ዶርም እየገባን ነው፡፡"