ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ🔝
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተገኝው በተቋሙ ለሚገኙ ተማሪዎች ልምዳቸውን ያካፈሉ ሲሆን በንግግራቸውም "የአንዱ ህመም የሁላችን ህመም ነው፤ ሁለት ወንድማማቾች በማጋጨት የሚገኝ ነገር ኪሳራ ብቻ ነው አለምን የሚቀይር ከዚህ ነው የሚወጣው ያም ወንድምን መውደድ ነው" ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኘም(ዶ/ር) በአጭር ግዜ ጥሪ አድርገውላቸው በመገኘታቸው አመስግነው! የኢንጂነር ታከለ ኡማ ድርጊቶች ለሁሉም የተቋሙ ማህበረሰብ ምሳሌ እንደሆነ አውስተዋል፡፡
ምንጭ፦የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ🔝
ከአ/አ-ጅቡቲ …ከጅቡቲ-አ/አ የድንበር ተሻጋሪ የግል ባ/ማ የተላከ የቅሬታ መልዕክት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአ/አ-ጅቡቲ …ከጅቡቲ-አ/አ የድንበር ተሻጋሪ የግል ባ/ማ የተላከ የቅሬታ መልዕክት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from Betty G
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ስላበቃኝ። ደምፅ በመስጠት ላገዛችሁኝ አድናቂዎቼ በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡አኔ ኢትዬጵያን ወክዬ ስቆም አኮራችሁኝ፡እናንተ ከጎኔ ነበራችሁ።
አንድ ላይ ሆነን የአገራችንን ስም እናስጠራለን። ይሄ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም።
@itsbettyG

ሶማሌ ክልል‼️
በሶማሌ ክልል በኢንቨስትመንት ስም በህገ ወጥ መንገድ በተወሰደ መሬት ላይ የማጣራት ስራ እንደሚከናወን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አስታወቁ፡፡
በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተሰራ ነው፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ሰሞኑን በክልሉ ሶስት ዞኖች የነበራቸውን ጉብኝት አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት በዋቢ ሸበሌ ወንዝ አዳድሌና ቢርአኖ ወረዳዎች የከፊል አርብቶ አደሮች የእርሻ መሬት በክልሉ የቀድሞ አመራሮችና የጥቅም ትስስር በነበራቸው የመከላከያ ሰራዊት አመራር ቤተሰቦች መያዙ ተረጋጧል፡፡
እነዚህ አካላት በህገ ወጥ መንገድ የእርሻ መሬቱን በመውሰድ ለአመታት ለልማት ሳይጠቀሙበት መቆየቱን የተናገሩት ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ የአካባቢው ነዋሪ መሬቱ ይመለስልን ጥያቄ እያቀረበ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በህገ ወጥ መንገድ የተዘረፉ የከተማና የገጠር መሬቶችን የሚያጣራ ኮሚቴ ማቋቋማቸውን የገለጹት አቶ ሙስተፌ ኮሚቴው በመስኖ መልማት የሚችለው መሬት እስካሁን ያለማበትን ጉዳይ የሚያጣራ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡
በህገ ወጥ መንገድ ከተወሰደው የእርሻ መሬት ውስጥ የምዕራብ ጎዴ መስኖ ፕሮጀክት አንዱ መሆኑን የገለጹት አቶ ሙስተፌ ከፊል አርብቶ አደሮች በጥምር ግብርና በመሳተፍ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋገጡ አላማ የነበረው መርሃ ግብር በህገ ወጥ መንገድ ያላግባብ መሰጠቱን ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል፡፡
በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በኢንቨስትመንት ስም በህገ ወጥ መንገድ በተወሰደ አንድ መቶ ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የማጣራት ስራ እንደሚከናወን አስታውቀዋል፡፡
የክልሉ መንግስት የህዝብ ሀብት ዘርፈው በክልሉ በጎሳዎች መካከል መቃቃር እና ግጭት ለመፍጠር የሚሰሩ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩንም ገልፀዋል፡፡
“የቀድሞው የክልሉ አመራር አባላት በጎረቤት ሀገራት ተቀምጠው የክልሉን ሰላም ለማደፍረስ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን አረጋግጠናል” ብለዋል፡፡
የህዝቡን ሰላም ለመንጠቅ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ህዝቡ በንቃት ሊከላከል እንደሚገባ አቶ ሙስተፌ አሳስበዋል፡፡
አዲሱ የክልሉ አመራር በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት በሁለቱ ክልሎች ምክትል ርዕሰ መስተዳደሮች የሚመሩ ኮሚቴዎች ተቋቁመው እየሰሩ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
በሁለቱ ክልል ህዝቦች መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት ፖለቲካዊ ጥቅም ለማግኘት ሲባል በቀድሞ የክልሉ አመራርና ያልተገባ ጥቅም በሚፈልጉ አካላት የተፈጠሩ እንደነበሩ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ጨምረው ገልፀዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ዜ.አ
@tsegawolde @tikvahethiopia

#Update ከሐምሌ 26 እስከ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ድረስ በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማና በአካባቢው በተፈጸመ #የእሳት_ቃጠሎ የወደሙት የኦርቶዶክስ የእምነት ተቋማት ግምት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን አስታወቀ፡፡ መርማሪ ቡድኑ ሐሙስ ኅዳር 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት እንደገለጸው ሃይማኖትን፣ ማንነትንና ቋንቋን መሠረት በማድረግ ለአምስት ቀናት በተፈጸሙ ግድያ፣ ቃጠሎና መፈናቀል ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን አስታውሷል፡፡ በእምነት ተቋማቱ ላይ የደረሰው ጉዳት የተገለጸውን ያህል መሆኑንም፣ በክልሉ ያለው መርማሪ ቡድን ማሳወቁን ገልጿል፡፡ በተጨማሪም ክራውን የሚባል ሆቴል ሙሉ በሙሉ መቃጠሉንና የወደመው ንብረት ግምትም 42 ሚሊዮን ብር መሆኑ እንደታወቀ ለፍርድ ቤቱ ገልጿል፡፡
ምንጭ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ነፃ፣ ገለልተኛ፣ ተአማኒና ሕጋዊ የሆነ ምርጫ ማካሄድ ከቻልን ማንም አሸነፈ ማን፣ የምታሸንፈው #ኢትዮጵያ ናት፡፡"
🔹🔹ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹🔹ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም በትላንትናው ዕለት ተከብሯል። ዕለቱን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ባስተላለፈው መልዕክት እያንዳንዱ ዜጋ ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆም ቆርጦ መነሳት እንዳለበት አሳስቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዛኝ ዜና🔝
"ሴሌሜ ሴሌሜ" በሚለው ዘፈኑ የሚታወቀው የሀድያን ብሔር ባህልና ወግ በአለም ደረጃ በመድረክና በሚዲያ በቀዳሚነት ያስተዋወቀ፤ በሀገራችን በሚዘጋጁ ትላልቅ ህዝባዊና ሀገራዊ ዝግጅቶች ላይ ትርኢት በማቅረብ በአዘፋፈን ስልቱ እና በጭፈራው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው አርቲስት #አቡሎ_ጡሞሮ ትላንት ማምሻውን ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ምንጭ፦ ገረመው በቀለ
TIKVAH-ETH ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና አድናቂዎቹ በጠቅላላ መፅናናትን ይመኛል።

#ሀዋሳ መደበኛ የሆነ የዕለት ተዕለት እና ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ ናት። በማዕበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ #ሀሰተኛ መረጃዎች ነዋሪዎች ግር ልትሰኙ አይገባም።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport በኤርትራ ዋና ከተማ #አስመራ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ውድድር ትላንት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ የብስክሌት ቡድን ከአፍሪካ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።
ምንጭ፦ EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሜቴክ⁉️
ካለፉት ሳምንታት ወዲህ የተረዳነውና ራሳችንን ይዘን እንድንገረም ያደረገን በሜቴክ በኩል ሲዘራ የሰነበተው ገንዘብ ጉዳይ ነው፡፡ ይኸች #ድሃ ሃገር፣ ተለቅታም፣ ተበድራም፣ ሸጣም ያገኘችው የውጭ ምንዛሬ ሲመዠረጥ መክረሙ ብዙ ጥያቄዎችን የሚቀሰቅስ መሆኑ የታወቀ ነው፡፡
ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደዋዛ ሲቀር ተመልካች የለም ነበር ወይ? ኧረ ለመሆኑ፣ ቢሊየኖች የገበያ ሥርዓትን በተከተለ መንገድ ሳይሆን እንደተፈለገ ግዥ ላይ ሲውል የፋይናንስ ሥርዓቱንስ አያወላግደውም ወይ? የሚሉና ተያያዥ ጥያቄዎች ይነሳሉ፡፡
ሸገር FM 102.1 (ንጋቱ ሙሉ) እነዚህንና ሌሎችንም ጥያቄዎች ይዞ ከምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል።
ከላይ ያለውን ፋይል ከፍታችሁ አድምጡ!