Dessie🔝
GLOBAL ENTERPRENEURSHIP WEEK WAS CELEBRATED AT Dessie Golden Gate Hotel. The Celebration was Conducted by mutual Sponsorship of Enterpreneurship Development Center Ethiopia (EDC) and Wollo University:
🔹workshops , papers and traingis and Open Discussions were part of the program
🔹Young Enterpreneures were invited from Amahara Region
🔹Wollo university Staffs who have been working in Technology transfer were also partcipants of the Workshop and Training.
©Wube
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አንጎለላና ጠራ ወረዳ‼️
በአንጎለላና ጠራ ወረዳ #ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከመንግሥት ካዝና ከ466 ሺህ ብር በላይ ለግል ለጥቅሟ ያዋለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እሥራትና የገንዘብ ቅጣት ተጣለባት።
በሰሜን ሸዋ ዞን ፍርድ ቤት የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ወይዘሪት ዘርትሁን ያዘው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ፍርድ ቤቱ በግለሰቧ ላይ ቅጣቱን የወሰነው በወረዳው ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት ገንዘብ ያዥ ሆና ስትሰራ የመንግሥትን ገንዘብ ለግል ጥቅሟ ማዋሏ በመረጋገጡ ነው።
ተከሳሿ ወይዘሮ #አበበች_ጽጌ ከ2007 እስከ 2009 ዓ.ም ድረስ በጽህፈት ቤቱ ስትሰራ ሐሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና መንግሥታዊ ሰነድ በመደበቅ የሙስና ወንጀል መፈፀሟ በሰውና በሰነድ ማስረጃ እንደተረጋገጠባትም አስረድተዋል።
ግለሰቧ በአገር አቀፍ ደረጃ በውሃና በአካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት (ዎሽ) ግዢ ከአቅራቢዎች ላይ የተሰበሰበ ሁለት በመቶ ገንዘብ 171ሺህ 417ብር ለግል ጥቅም ማዋሏ ተረጋግጦባታል ነው የተባለው።
እንዲሁም በ56 ደረሰኞች ላይ በበራሪው ትክክለኛዉን የገንዘብ መጠን በመመዝገብና የከፋዮችን ስም በመቀያየር የገቢ መጠኑን በመቀነስ ለመንግሥት መግባት የነበረበት 94ሺህ 90 ብር ሰነድ በማበላለጥ መጠቀሟም ነው የተገለፀው።
በተጨማሪም በራሪ ደረሰኞችን ለከፋይ በትክክል ቆርጣ ከሰጠች በኋላ በሁለተኛና ሦስተኛ ካርኒዎች ላይ አቀናንሳ 181ሺህ 16 ብር ለግል
ጥቅማቸው ማዋላቸው መረጋገጡን ባለሙያዋ ገልጸዋል።
ግለሰቧ ወንጀሉን ከፈጸሟ በኋላ ከአካባቢው በመሰወሯ ፖሊስ ወንጀለኛዋን አድኖ በመያዝ ለማረሚያ ቤት እንዲያስረክብም ትዕዛዝ
ተሰጥቷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ለአምስት ዓመታት ከማንኛውም የእንቅስቃሴ መብቷ እንደታገደችም ተወስኖባታል።
ምንጭ፦ ENA

TIKVAH-AID 2🔝በዚህ መልኩ ነው የየቀኑን የገንዘብ እንቅስቃሴ ለህዝብ ይፋ የሚደረገው። ይህ በ @tikvahaid2 በሚል እና በተከፈተው የግል አካውንት እየተሰራ ያለ ስራ ነው። አባላት በጠየቁት መልኩ እና ከፍተኛ ሀላፊነት እና እምነት ጥለውበት የሚሰራ ስራ ነው።
🔹የመጀመሪያው ድጋፍ #በአፋር ሎጊያ ለሚገኘ አንድ የ17 አመት ትዳጊ #እናት የሚውል ነው። ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ያለውን እያንዳድዷን እንቅስቃሴ መከታተል ትችላላችሁ። ድጋፉ 15,000 ብር ለማድረግ ሲሆን አሁን ላይ 5,547 ብር ተገኝቷል።
ነገ ይጠናቀቃል ይህ ዘመቻ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹የመጀመሪያው ድጋፍ #በአፋር ሎጊያ ለሚገኘ አንድ የ17 አመት ትዳጊ #እናት የሚውል ነው። ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ያለውን እያንዳድዷን እንቅስቃሴ መከታተል ትችላላችሁ። ድጋፉ 15,000 ብር ለማድረግ ሲሆን አሁን ላይ 5,547 ብር ተገኝቷል።
ነገ ይጠናቀቃል ይህ ዘመቻ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና-አብዴፓ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትና ከአፋር ብሔራዊ ዲሞክራሲዊ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አመራር ጋር ባለፈዉ ሳምንት የጀመሩትን ዉይይት ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀጥለዋል፡፡
በዚህ ዉይይት በአገር አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለውን ለውጥ በክልል ደረጃ እንዴት መካሄድ እንዳለበት ትኩረቱን ተደርጎበታል፡፡ በውይይቱ መጨረሻ ለውጡን የበለጠ ለማሳካት እንዲቻል ነባር የፓርቲ አመራሮች በአዲስ አመራሮች #እንዲተኩ ተወስንዋል።
ከዚህም በተጨማሪ የክልሉን ሰላምና ፀጥታ በበለጠ #በማጠናከር ህዝቡ የልማት ተጠቃሚነቱን የበለጠ ለማረጋገጥ እንዲቻል ሁሉም አመራር በጋር ለመስራት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
በሌላም በኩል የክልሉን ወጣቶችን ይበልጥ በማሳተፍ የህዝቡን የልማትና የዲሞክራሲ ጥያቄዎች ለመመለስ አመራሮቹ ቃል ገብተዋል፡፡
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት

አብዴፓ‼️
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) በቅርብ በሚያካሄደው ድርጅታዊ ኮንፊረንስና ጉባዔ በአገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴን በክልሉ ለማስቀጠል ብቃት ያላቸው #ወጣት አመራሮችን እንደሚመርጥ ተገለጸ።
ፓርቲው በክልሉ የተከሰተውን ችግር አስመልክቶ ላለፉት ሶሰት ቀናት በአዲስ አበባ ያካሄደውን ጉባኤ መሰረት በማድረግ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በዚህም ለለፉት ሶስት ቀናት ባደረጉት ግምገማ የለዩትን ችግሮችና ያስቀመጡትን የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርበዋል።
በሚኒስትር ማዕረግ የኢህአዴግ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አጋር ድርጅቶችና የሲቪል ማህበራት አስተባባሪ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ከውይይቱ በኋላ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳሉት ፓርቲውና የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የአመራር ውድቀት እንዳጋጠመው በግምገማ ተለይቷል።
ከዚህም በተጨማሪ በአመራሩ መካከል ተወያይቶ መፍትሄ ከማምጣት ይልቅ ከፍተኛ የሆነ የስልጣን ሽኩቻ፣ የክልሉን ሃብት ለህዝብ ጥቅም ከማዋል ይልቅ በኔትዎርክ ተደራጅቶ ለራስ ጥቅም የማዋል ችግርም መኖሩን ነው የገለጹት።
ለዚህም በጨውና ሌሎች በክልሉ ባሉት ማዕድናት ላይ የሚሰራ የማጭበርበር ስራም ጎልቶ መታየቱን በማከል።
የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም በክልሉ አስተዳደር ላይ እንደሚታይም ተገምግሟል ብለዋል አቶ ፍቃዱ።
ከነዚህ ችግሮች ለመላቀቅም የተከሰቱትን ችግሮች ማስተካከል የሚችሉ አሰራሮች መዘርጋትና የአመራር ለውጥ ማድረግም እንደ መፍትሄ ተቀምጠዋል።
የክልሉ ፕሬዝዳንት ሃጅ ስዩም አወል በበኩላቸው እሳቸውን ጨምሮ በድርጀቱ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ከፍተኛ አመራሮች ስልጣን ለቀው ወጣቶች እንደሚተኩ ተናግረዋል።
ይህን ለማድረግም በቅርቡ የአባላት ኮንፊረንስ እንደሚያደረጉና የፊታችን ህዳር 24 በሚካሄደው ድርጅታዊ ጉባዔም የክልሉን ህዝብ ፍላጎት የሚመጥን ለውጥ የሚያመጣ ውሳኔዎች ይታላለፋሉ ብለዋል።
እስከዚያው ደግሞ ህብረተሰቡ አካባቢውን እየጠበቀ በትዕግስት እንዲጠብቃቸው ጥሪ አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ፓርቲው አጠቃላይ ሪፎርሙንና የአመራር መተካካትን ሲያካሄዱ ከግልኝነትና ቡድናዊ ስሜት ጸድቶ የህዝቡን ጥቅም ባማከለ መልኩ እንዲሆን አሳስበዋል።
የፌዴራል መንግስቱም አስፈላጊውን ሁሉ እገዛ እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update በአፋር ክልል ሰመራና ሎጊያ ከተሞች በኢንቨስትመንት ስም የመሬት #ወረራ እየተፈፀመ ነው፡፡
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቆም ብለን …
በርካታ የአለም ሀገራት የማህበራዊ ሚዲያ ቴክኖሎጂን በኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና በፖለታካዊ ዘርፎች ለተጎናጸፉት ውጤት ሁነኛ መሳሪያ አድርገው እየተጠቀሙበት ነው፡፡ በተቃራኒው ከነበሩበት የእድገት ሂደት እና ከሰላማዊ ህይወት አሽቆልቁለው ማንም አካል አትራፊ ወዳልሆነበት በእርስ በርስ #ጦርነት ሀገራቸውን #አፍርሰው ለዜጎቻቸው ሞት፣ በረሀብ አለንጋ መቀጣት፣ ለወረርሽኝና ስደት መዳረግ እጣፈንታቸው እንዲሆን የጥላቻና የሀሰት መረጃዎች ሚና ከፍተኛ እንደሆነ በተለያዩ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች ይፋ እየተደረገ ነው፡፡
በሚወርድባቸው የከባድ ጦር መሳሪያ ወደ ፍርስራሽነት በመቀየር ላይ ያሉትና እስካሁን #መቋጫ መፍትሄ ያላገኘው የመካከለኛው መስርቅ የቅድመ ስልጣኔ ምድር የነበረችው ሀገረ #ሶሪያን እና ለኢትዮጵያ የቅርብ ጎረቤት በሚባል አቅራቢያ የምትገኘው #የመን በምሰሌነት ተጠቃሾች ናቸው፡፡
ኢትዮጵያም ለዜጎቿ ህይወት የሚበጁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ዘመኑ ከፈጠረው የማህበራዊ ሚዲያ ቴክኖሎጂ መጠቀም የምትችልበት ምቹ ሁኔታዎች እየሰፋ ቢመጡም በተቃራኒው በቴክኖሎጂው በሚሰራጩ የሀሰት ወሬዎች፣ ብሄርን ወይም ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ የጥላቻ መረጃዎች ያለገደብ የሚለቀቅበት ሁኔታ አመዝኖ የስጋት ምንጭ እየሆነ መጥቷል፡፡
ማህበራዊ ሚዲያ የሆነ ቡድን ወይም አካል መነሻው ምን እንደሆነ ለማወቅ በሚያዳግት መልኩ በስሜታዊነት የሚፈረጅበት፣ የጥላቻ መረጃዎች እየተፈበረኩ በተቀናበሩ ፎቶዎች የሚቀርብበት፣ በሀገሪቱ ለረጅም ጊዜያት ጸንተው ለነበሩ የመቻቻልና የአብሮነት እሴቶችን ለሚንዱ የጥላቻ መረጃዎች መጫዎቻ ሜዳ ሲሆን ይስተዋላል፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ባሉ የሀሰትና የጥላቻ መረጃዎች በሀሪቱ ላይ እየፈጠሩ ባለው ችግርና መፍትሄው ላይ ውይይት ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ ላይም ሀገራችን ከማህበራዊ ሚዲያ ምን አተረፈች? በማለት በጥያቄ ሀሳባቸውን ማካፈል የጀምሩት በቀድሞው የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ በቀለ እውነቱ በማህበራዊ ሚዲያ የሚተላለፉ መረጃዎች ለህብረተሰቡ ከሚሰጡት ጠቀሜታ ይልቅ ጉዳቱ እየበዛ ነው ያሉት፡፡
ለመልካም ነገር የተጠቀሙ የአለም ሀገራት ፈለግ በመከተል ቢሰራበት በርካታ ተግባራትን በቀላሉ ለመከውንና አማራጭ የመሆን አቅም ያለው ቴክኖሎጂ ነው ያሉት አቶ በቀለ “እኛም እያደረሰ ያለውን ጉዳት በመቀነስ እውቀት ለሚጨምሩና ኑሮን ለሚያቀሉ ተግባራት ማዋል ላይ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል’’ ብለዋል፡፡
በሀገሪቱ ሚዲያውን እየተጠቀመ ያለው ቢያንስ መጻፍና ማንበብ የሚችል የህብረተሰብ ክፍል ነው የሚሉት ባለሙያው መረጃን በመመልከትም ሆነ ሀሳቡን ተቃውሞና ደግፎ የሚሳተፈው አካል ለበጎ ተግባር የመጠቀም ሂደት ገና አልዳበረም በማለትም ትዝብታቸውን ገልጸዋል፡፡
በማህበራዊ ገጾች የሚተላለፉ መረጃዎችን የማመዛዘን አቅም ማዳበር ይጠይቃል የሚሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አቢዮት ባዬ፤ በአሁኑ ወቅት የሀገሪቱ የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 17 ሚሊዮን ባላይ መድረሱንም ጠቁመዋል፡፡
ቀደም ሲል ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ባለመረጋገጡ ሰዎች በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ባህል እንዲዳብርና መብት እንዲከበር ማንነታቸውን በመደበቅ በስውር የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከፍተው ለዴሞክራሲ መጎልበት የሚሰሩበት ወቅት እንደነበር ነው ዋና ዳይሬክተሩ የተናገሩት።
ከሞላ ጎደል ነገሮች በተስተካከሉበት በአሁኑ ወቅት ሀሳብን በነጻነት ለመግልጽ ምቹ በሆነት ዘመን በተቃራኒው ሀሰተኛ መረጃዎችን አቀናብሮ በማሰራጨት ዴሞክራሲን የሚያቀጭጭ፣ ብሄርን ከብሄር ወይም በሃይማኖቶች መካካል ቅራኔና ግጭት ለመፍጠር እየተሰራ ይታያል ይላሉ። ለሀገር ሰላምና አንድነትም ስጋት እየሆነ ይገኛል ነው ብለዋል፡፡
ሀሰተኛ ወሬዎችን እያጋነነ የሚያሰራጨው አካል ምን ፍላጎት ቢኖረው ነው? ለምን ይነግረኛል? ብሎ እራስን በመጠይቅና መረጃውን ከሌሎች ታማኝ ምንጮች በማጣራት ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግም ነው ዶከትር አቢዮት የገለጹት፡፡
የጥላቻ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት አላማቸው ለበርካታ የቴክኖሎጂው ተጠቃሚዎች መልእከታቸውን መበተን በመሆኑ ሀሳቡን ደግፎ ወይም ተቃውሞ ምላሽ ባለመስጠት የድርጊቱ ፈጻሚዎችን አንድም እራሳቸውን ከሀሰት መረጃ እንዲያርሙ ወይም የተከታይነት ተጽኖ ማመናመን እንደሚገባም ባለሙያው መክረዋል፡፡
በሌላ ሰው ወይም ተቋም ስም ሀሰተኛ የማህበራዊ ገጽ በመክፈት የፈጠራ ወሬን ተዓማኒነት በሌላቸው ፎቶዎች በማቀናበር ሀገርንና ዜጎችን አደጋ ላይ የሚጥል መረጃዎችን የሚያስተላልፉ አካላትን ለማስቆም እንደሀገር ቆም ብለን ማሰብ አያስፍልገንም? በማለት ሀሳባቸውን በጥያቄ ያነሱት የሀይማኖት አባት ሀጂተሸለ ኪሮ እንዳሉት ወጣቱ ትውልድ የሀገሩን አንድነትና ሰላም አስጠብቆ ማስቀጠል አለበት ፡፡
“ማህበራዊ ሚዲያ በብሄሮችና በሃይማኖቶች መካካል የጥላቻ ወሬ መርጨት ብቻ አይደለም” የሚሉት ሌላው የሃይማኖት አባት አባ መላከሂወት ወልደየሱስ በአንድ ቤተ እምነት ውስጥ ጭምር የአሉባልታና የሀሰት መረጃዎችን በማሰራጨት የመተማመንና የመከባበር ባህልን እየሸረሸረ ነው ብለዋል፡፡
በርካታ የመረጃ አማራጮች መኖር መልካም አጋጣሚ መሆኑን የነገሩን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት መምህር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ፤ መረጃዎች ሁሉ እውነተኛና ጠቃሚ ባለመሆናቸው ተፈትሸውና ተለይተው መወሰድ እዳለባቸው ይመክራሉ፡፡
“በአሁኑ ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ የሚቀርቡ መረጃዎች፤ የበሰለ የፖለቲካ ሀሰብን ከማቅረብ ይልቅ የአንድ ግለሰብን ወይም ቡድንን ስሜትና የጥላቻ መረጃ የሚቀርቡበት ሜዳ ሆኗል” የሚሉት ዶክተር ጌታቸው ህብረተሰቡ ስጋቱን እየተረዳው መምጣቱን ነው የተናገሩት።
መደበኛ የመገናኛ ብዙሃን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መሻሻሎችና አማራጭ የህዝብ የመረጃ ምንጭ እየሆነ ቢመጣም ለበርካታ አመታት “ለገዢው ሃይል የሚዘምር” ነበር ይላሉ።
ዶክተር ጌታቸው እንደሚሉት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለህብረተሰቡ የማስተማር፤ በቁጥር እያደገ በመጣው የኤፍ ኤምና ቴሌቭዥን መገናኛ ዘዴዎች መንግስት መረጃዎችን በፍጥነት መስጠትን በመፍትሄነት መጠቀም ግድ ይላል። ማንነቱን ያልገለጸ አካልን ጓደኛ ማድረግም ሆን መከትል እንደማያስፍልግም በማስረዳት፡፡
የድሬ ትዩብ መስራች እና ስራ አስኪያጅ አቶ ቢኒያም ነገሰ ፌስ ቡክ የመጠቀሚያ ቴክኖሎጂውን በየጊዜው ይበልጥ ቀላልና ባለብዙ አማራጭ እያደረገው መምጣቱ በሀገሪቱ እየመጣ ያለውን አደጋ ያባብሰዋል የሚል ስጋት ነው ብለዋል።
አቶ ቢኒያም “በድሬ ትዩብ ስም በተከፈት የሀሰተኛ ገጽ ላይ በተለቀቀ የአንድ ድርጅት ስም ማጥፋት መረጃ እኛን ጥፋተኛ ሊያደርግ የነበረን ድርጊት የፌስቡክ ባለቤት ጋር በአካል በመሄድ ሀሰተኛ መሆኑን በማስረዳት የኛን ትክክለኛ ገጽ በማረጋገጥ ከችግሩ ዳን” በማለት በተሞክሮነት አንስተዋል፡፡
አሁን በሀገሪቱ በማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት ጥናት ላይ የተመሰረትና ቴክኖሎጂውን በአግባቡ በመጠቀም ብሎም ውጤት ካስመዘገቡ ሀገራ ተሞክሮ መውሰድ እንደሚያስፈልግ ነው የተናገሩት፡፡
የጥላቻ ሀሳቦችን የሚያንጸባርቁ ገጾችን የሚከላከል አንድ ተቋም በማቋቋምና በቂ እውቀት ያላቸው ባለሞያዎችን መድቦ መስራት ይገባልም ነው ያሉት፡፡
ፌስቡክ በአፍሪካ ያለውን አገልግሎት

የሚከታተልበት ቢሮ በደቡብ አፍሪካ እንዳለው የገለጹት አቶ ቢኒያም፤ መንግስት ከተቋሙ ጋር በመነጋገር በሀሰተኛ ወይም በሌላ ተቋማትና ግለሰብ ስም አካውንት በመክፍት ሀገርን የሚጎዱ የጥላቻ መረጃዎችን የሚያሰራጩ አካላትን የመቆጣጠርና ተጠያቂ የማድረግ ሥራ መሥራት ያስፈልጋል በማለትም ሀሳባቸውን ቋጭተዋል።
እኛም ለዛሬ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ሥራ በመጠቀም የራሳቸውን ህይወት ጭምር ያሻሻሉ ግለሰቦችና ድርጅቶችም አሉና ሁላችንም ለበጎ ተግባር በመጠቀም ለዜጎችም ሆነ ለሀገራችን ሥጋት ከመሆን የለውጥ ተስፋ እንዲንሆን የሁላችንም ጥረት ይጠይቃል እንላለን። ሠላም!
©ደሞዝ አያሌው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እኛም ለዛሬ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ሥራ በመጠቀም የራሳቸውን ህይወት ጭምር ያሻሻሉ ግለሰቦችና ድርጅቶችም አሉና ሁላችንም ለበጎ ተግባር በመጠቀም ለዜጎችም ሆነ ለሀገራችን ሥጋት ከመሆን የለውጥ ተስፋ እንዲንሆን የሁላችንም ጥረት ይጠይቃል እንላለን። ሠላም!
©ደሞዝ አያሌው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይነነበብ🔝ማህበራዊ ሚድያ ይዞን ገደል እንዳይገባ በጥንቃቄ እንጠቀም። ኃላ ሰላማችን ከተናጋ የማንወጣው ቀውስ ውስጥ እንገባለን። በዚህ ኑሮ ላይ የሰላም እጦት ተጨምሮበት አስቡት ምን አይነት ሀገር ሊኖረን እንደሚችል። ሁሌም ስለሰላም እና ፍቅር፤ አንድነት እና መተባበር ልንነጋገር ይገባል። ማህበራዊ ሚዲያው እኛንም ሀገራችንንም እንዳያጠፋ እንጠንቀቅ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለሚመከተው አካል‼️
ጉዳዩ፦ የህዝብና የሀገር ንብረት #አጠቃቀምን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው እኛ በኢትዮጲያ መንገዶች ባለስልጣን ስር የመንገድ ፕሮጄክቶችን በማማከር ስራ የተሰማራን ሰራተኞች ለፕሮጄክት ሱፐርቪዥን ተብለው የሚገዙትን መኪኖች ከመንግስት እና ከኢ.መ.ባ ዓላማ ውጭ የአማካሪ መሐንዲሶች ድርጅት ባለቤቶች እና የባለስልጣኑ መሐንዲሶች ለግል ጥቃማቸው እየወሰዱ የፕሮጄክቶችን የቁጥጥር ስራ እያስተጓጓሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡
እናም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን ተግባራቸውን በመተው ለፕሮጄክት ቁጥጥር የተመደቡትን ተሽከርካሪዎች እንዲመለሱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
አስፈላጊ ከሆነም ከእየ ፕሮጄክት የተወሰዱ ተሽከርካሪ የታርጋ ቁጥርና የፕሮጄክት ስም ዝርዝር ለመጥቀስ እንገደዳለን፡፡
ከሰራተኞች የተላከ!

TIKVAH_ETH v2.apk
4.3 MB
በሙከራ ላይ የሚገኘው የTIKVAH-ETH የሞባይል መተግበሪያ በስልኮት ይጫኑ!! መተግበሪያ በአንዳንድ ስልኮች ላይ እንደማይሰራ ጥቆማዎች ስለደረሱን በቀጣይ ወር ለማስተካከል ይሞከራል።
#ጎልደን_ጊር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጎልደን_ጊር
@tsegabwolde @tikvahethiopia