#Update በኬንያ ሞያሌ ልዩ ሥሙ “ጋምቦ” ከተባለ ሥፍራ ሁለት ኢትዮጵያዊያን #መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የሞያሌ ከተማ ከንቲባ አቶ #ፉጊቸ_ደንጌ የግድያውን ዜና ትክክለኝነት አረጋግጠው፥ በአካባቢው ከሚገኙ የኬንያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የሚመካከሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በሌላ ዜና...
ከትላንት በስትያ አንስቶ በኢትዮጵያ ሞያሌ ግጭት ተቀስቅሶ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የሞያሌ ሆስፒታል አስታውቋል።
ምንጭ፦ የአሜሪላ ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የምስራች!!
ውድ የ“TIKVAH-ETHIOPIA” ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ቻናላችን ከአንድ አመት በላይ በቴሌግራም መረጃዎች፣ ዜናዎች፣ እንዲሁም መልዕክቶችን ሲያቀርብላችሁ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ ተደራሽነቱን በተሻለ ሁኔታ ለማሳደግ ከ“Golden Gear" ጋር በመተባበር የሞባይል መተግበሪያ(Application) ለእናንተ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነው።
በዚህ Application የሃገር ውስጥ እና የሃገር ውጭ ዜናዎች፣ የቢዝነስ ዘገባዎች፣ የስፖርትና የመዝናኛ ወሬዎች በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔹መተግበሪያው(APPLICATION) በቀናት ውስጥ ይለቀቃል!!

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል‼️
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ #ጭማሪ ማድረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ አለም ላይ ያለውን የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ጭማሪን ግምት ውስጥ በማስገባት፥ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚህ መሰረት ቤንዚን በሊትር 19 ብር ከ69 ሳንቲም፣ ነጭ ናፍጣ በሊትር 17 ብር ከ78 ሳንቲም፣ ነጭ ጋዝ በሊትር 17 ብር 78 ሳንቲም፤ ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 15 ብር ከ41 ሳንቲም፣ ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 14 ብር ከ90 ሳንቲም እንዲሁም የአውሮፕላን ነዳጅ
በሊትር 27 ብር ከ08 ሳንቲም ሆኗል።
የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋው ከዛሬ ህዳር 4 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማደያዎች ተግባራዊ እንደሚሆንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ምንጭ፦ ፋና

የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት‼️
የሰኔ 16ቱን የቦንብ ጥቃት በተመለከተ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ #ብርሃኑ_ጸጋዬ የተናገሩት፦
• የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት ኃላፊ የተቀነባበረ ወንጀል ነው፡፡
• ወንጀሉን የፈፀሙት በብሔር ሲታዩ #ኦሮሞ ናቸው፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ኦሮሞ በመሆናቸው የኦሮሞ ህዝብ እራሱ እንዳልተቀበላቸው #ለማስመሰል የተደረገ ወንጀል ነው፡፡

ሰበር ዜና‼️
የሜቴክ እና የኢንሳ ኃላፊዎች #በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ።
.
.
የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እና የብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት (ኢንሳ) ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል።

በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ‼️
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ #ግለሰቦችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው #በቁጥጥር ስር የዋሉት፦
1. አቶ ጉሃ አጽበሃ ግደይ - የአዲስ አበባ የደህንነት ኃላፊ
2. አቶ አማኑኤል ኪሮስ መድህን - የሃገር ውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ ዳይሬክተር
3. አቶ ደርበው ደመላሽ - የውስጥ ደህንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩና የኢኮኖሚ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ
4. አቶ ተስፋዬ ገብረጻዲቅ - የውስጥ ደህንነት ጥናትና የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊ
5. አቶ ቢኒያም ማሙሸት - በውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ የኦፕሬሽን ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ (በዋናነት የግንቦት 7 ጉዳይ ክትትል)
6. አቶ ተሾመ ሀይሌ - የአማራ ክልል የደህንነት ኃላፊ የነበሩና የጥበቃ ዋና መምሪያ ዳይሬክተር
7. አቶ አዲሱ በዳሳ - በሃገር ውስጥ
ደህንነት የኦሮሚያ ክልል ደህንነት ኃላፊ
8. አቶ ዮሃንስ ወይም ገብረእግዚአብሄር ውበት - የውጭ መረጃ
9. አቶ ነጋ ካሴ - በጸረ ሽብር መምሪያ የኦነግ ክትትል ኃላፊ
10. አቶ ተመስገን በርሄ - በጸረ ሽብር መምሪያ የኦነግና ኦብነግ ክፍል ዋና ኃላፊ
11. አቶ ሸዊት በላይ - በሃገር ውስጥ ደህንነት ኦፕሬሽን መምሪያ የግንቦት 7
ክትትል ምክትል መምሪያ ኃላፊ
12. አቶ አሸናፊ ተስፋሁን - በሃገር ውስጥ ደህንነት የአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደህንነት አስተባባሪ
13. አቶ ደርሶ አያና - በውጭ መረጃ የአማራ ክልል ክትትል
14. አቶ ሰይፉ በላይ - በውስጥ ደህንነት የደቡብ ክልል ክትትል ኦፊሰር
15. አቶ ኢዮብ ተወልደ - በውስጥ ደህንነት የደቡብ ክልል ደህንነት ኃላፊ
16. አቶ አህመድ ገዳ - በውስጥ ደህንነት የኦሮሚያ ክልል ክትትል ምክትል ኃላፊ
17. ምክትል ኮማንደር አለማየሁ ሀይሉ ባባታ - ቀድሞ የፌደራል ፖሊስ የሽብር ወንጀል ምርመራ ምክትል ዳይሬክተር የነበረና ዋና ዳይሬክተር ሆኖ ያገለገለ
18. ምክትል ኢንስፔክተር የሱፍ ሀሰን - የሽብር ወንጀል መርማሪ
19. ዋና ሳጅን እቴነሽ አራፋይኔ - የሽብር ወንጀል መርማሪ
20. ኢንስፔክተር ፈይሳ ደሜ - የሽብር ወንጀል መርማሪ
21. ምክትል ኢንስፔክተር ምንላርግልህ ጥላሁን - የሽብር ወንጀል መርማሪ
22. ዋና ሳጅን ርዕሶም ክህሽን - የሽብር ወንጀል መርማሪ
23. ኦፊሰር ገብረማሪያም ወልዳይ
24. ኦፊሰር አስገለ ወልደጊዮርጊስ
25. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት አሰፋ ኪዳኔ
26. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት ገብረ እግዚአብሔር ገብረሐዋርያት - የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ኃላፊ
27. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት ተክላይ ኃይሉ - የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሰራተኛ
28. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት አቡ ግርማ - የሸዋ ሮቢት ማረሚያ ቤት ኃላፊ የነበረና በዝዋይ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ
29. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት አዳነ ሐጎስ - የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሰራተኛ
30. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት ተስፋሚካኤል አስጋለ - በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከፍተኛ የደህንነት ባለሙያ
31. ዋና ሱፐር ኢንቴንደንት ገብራት መኮንን - የዝዋይ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ኃላፊ የነበረና የሸዋ ሮቢት ማረሚያ ቤት ጥበቃና ደህንነት ኃላፊ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ
32. ረዳት ኢንስፔክተር አለማየሁ ኃይሉ ወልዴ - በአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል መርማሪ
33. ረዳት ኢንስፔክተር መንግስቱ ታደሰ አየለ - በአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል መርማሪ
34. አዳነች ወይም ሃዊ ተሰማ ቶላ
35. ጌታሁን አሰፋ ቶላ
36. ሙሉ ፍሰሃ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ‼️
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት፦
1. ብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁርንዴ ኢጄታ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የማርኬቲንግ ኃላፊ
2. ብርጋዴር ጄኔራል ብርሃ በየነ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኃላፊ
3. ብርጋዴር ጄኔራል ጥጋቡ ፈትላ መረሳ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ኃላፊ
4. ብርጋዴር ጀኔራል ሃድጉ ገብረጊወርጊስ ገብረስላሴ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኮርፖሬት ኒው
ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ
5. ኮሎኔል ሸጋው ሙሉጌታ ተስፋሁን - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የወታደራዊ ምርቶች ኦፕሬሽን ኃላፊ
6. ኮሎኔል ሙሉ ወልደገብርዔል ገብረእግዛብሄር - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ የነበሩ
7. ኮሎኔል ዙፋን በርሄ ይህደግላ - የመከላከያ ጤና ኮሌጅ ሰራተኛ
8. ሌተናል ኮሎኔል አስምረት ኪዳኔ አብርሃ - የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተወካይ ኃላፊ የነበሩ
9. ኮሎኔል አለሙ ሽመልስ ብርሃን - በብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ የትራንስፖርት ኃላፊ
10. ኮሎኔል ያሬድ ሃይሉ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት የፕሮጀክት ኃላፊ
11. ኮሎኔል ተከስተ ሀይለማሪያም አድሃኑ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ የነበሩ
12. ኮሎኔል አዜብ ታደሰ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ማርኬቲንግ የሽያጭ ኃላፊ
13. ሻለቃ ሰመረ ሀይሌ ሀጎስ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በደጀን አቪዬሽን የኢንዱስትሪ ኦፕሬሽን ኃላፊ
14. ሻምበል ይኩኖአምላክ ተስፋዬ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ማርኬቲንግና ሽያጭ የፕሮሞሽን ኃላፊ
15. ኮሎኔል ደሴ ዘለቀ ብርሃን - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የአዳማ እርሻ ስራዎች ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ
16. ሌተናል ኮሎኔል ሰለሞን በርሄ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
17. ሻለቃ ይርጋ አብርሃ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በህብረት ማሽን ቢዩልዲንግ ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
18. ኮሎኔል ግርማይ ታረቀኝ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ የንብረት አስተዳደር ኃላፊ
19. ሻምበል ገብረስላሴ ገብረጊዮርጊስ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ትራንስፎርሜሽን የአቅም ግንባታ ማዕከል ኃላፊ
20. ሻምበል ሰለሞን አብርሃ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ትራንስፎርሜሽን የስልጠና ኃላፊ
21. ሻለቃ ጌታቸው ገብረ ስላሴ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የደን ምንጣሮ ክትትል ኃላፊ
22. ሌተናል ኮሎኔል ይሰሃቅ ሀይለማሪያም አድሃኖም - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ኮሜርሻልና ሲቪል ምርቶች ኦፕሬሽን የፕላኒንግና ኮንትሮል ኃላፊ
23. ሻለቃ ክንደያ ግርማይ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የፋይናንስ ኃላፊ
24. ሌተናል ኮሎኔል አዳነ አገርነው - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ የንብረት ክፍል ኃላፊ
25. ሻለቃ ጌታቸው አጽብሃ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኢንፍራስትራክችርና ኮርፖሬሽን ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኦፕሬሽን ኃላፊ
26. ቸርነት ዳና - የዋይ ቲ ኦ ኩባንያ ባለቤትና ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አመራሮች ጋር የጥቅም ትስስር የነበራቸው ደላላ
27. አያልነሽ መኮንን አራጌ - ማስረጃ ልታጠፋ ስትል በቁጥጥር ስር የዋለች በባሃሩ ይድነቃቸው

በፍርድ ቤት ታሪክ የመጀመሪያው⁉️
የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩ 36 ግለሰቦች ትናትና #ምሽት ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
36ቱ ተጠርጣሪዎች የብሔራዊ መረጃና ደንህነት፤ የፌዴራል ፖለሲ ምርመራ ቢሮ፤ ከአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች በስራ ሃላፊነትና በሰራተኛነት ሲያገለግል የነበሩ ናቸው።
ትላንት ከ11 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት 30 በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ታሪክ #ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን የተመለከተው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛው የወንጀል ችሎት ፖሊስ #ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለበትን ምክንያት አድምጧል።
በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ከቀረቡት ተጠርጣሪዎች መካከል 16 ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት፣ ስድስቱ ከፌዴራል ፓሊስ ምርመራ ቢሮ፣ ሁለቱ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን፣ ስምንቱ ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሲሆኑ፥ ሶስቱ ግለሰቦች ደግሞ ተጠርጣሪን በማስመለጥና #ሰነድ በማጥፋት የተጠረጠሩ ናቸው።
ተጠርጣሪዎቹ ያልተሰጣቸው ስልጣን በመጠቀም ሰዎችን የኦነግ፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት እና የተለያዩ የሽብር ቡድኖች አባል ናቹ በማለት ፊታቸውን በጥቁር ጨርቅ በመሸፈን በአንቡላንስ ጭነው በማይታወቅ ቦታ እስከ 1 ዓመት በማሰር የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩ መሆናቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት እየታረሙ የሚገኙና ተጠርጥረው ጉዳያቸው የሚከታተሉ ሰዎችን ወደ ሸዋሮቢት እንዲሄዱ በማድረግ በማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎች ድብደባ እንዲፈፀም አድርገዋል ሲል ፖሊስ ለፍርድ ቤት አስረድቷል።
እንዲሁም ተጠርጣሪዎቹ ሴቶችን መድፈር፣ጥፍር መንቀል እና ሌሎች ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን ሲፈፅሙ እንደነበረ ፓሊስ ገልጿል።
ተጠርጣሪዎቹ በተለይም ባልታወቀ ቦታ የሚያስሯቸውን ሰዎች ከአይን ማጥፋት ጀምሮ የተለያዩ የአካል ጉዳት እንዳደሩ ፓሊስ ከተጠቂዎቹ በተቀበለው የምስክርነት ቃል ማረጋገጡን አብራርቷል።
በዚህም የበርካታ ዜጎች የአካልና የስነ ልቦና ጉዳት እንደደረሰባቸው ነው ፓሊስ ለፍርድ ቤት ያስታወቀው።
ምርመራውን ለአምስት ወራት ሲያከናውን ቢቆይም ተጠርጣሪዎቹ በስራ ላይ የነበሩ በመሆኑ በዚህ መንገድ ጥቃት የደረሰባቸው ዜጎች የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ፍርሃት እንደነበረባቸው ፖሊስ ጠቁሟል።
ፓሊስ ተፈፅሟል የተባለውን ወንጀል ውስብስብ በመሆኑና የበርካታ ምስክሮችን ቃል ለመቀበል 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ለፍርድ ቤቱ ጠይቋል።
ሁሉም ተጠርጣሪዎች የሰባዊ መብታቸው ተጠብቆ ውጪ ሆነው እንዲከታተሉ፤ ከአያያዛቸውና በሌሎቹ ጉዳዮች ለፍርድ ቤቱ ጥያቄ አቅርበዋል።
ፍርድ ቤቱም የሁሉንም ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ውድቅ በማድረግ የ33 ተጠርጣሪዎች በጉዳዩ ያላቸው ተሳትፎ በተናጥል እንዲቀርብ በማድረግ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜውን ፈቅዷል።
ሶስቱ ተጠርጣሪዎች መረጃ በማሸሽና ተጠርጣሪዎችን በመሰወር የተጠረጠሩ በመሆኑ ለሐሙስ ህዳር 6 2011 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

#update ላለፉት አመታት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን በሃላፊነት ሲመሩ የቆዩት ብ/ጄኔራል #ክንፈ_ዳኘውና የኢንሳ ዳይሬክተር ብ/ጄኔራል ተ/ብርሃን ወ/አረጋይ ትናንት ምሽት በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሱዳን ድንበር አካባቢ የተያዙት ሁለቱ #ተጠርጣሪ ግለሰቦች ዛሬ ከሰአት ወደ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተሰምቷል።
ምንጭ፦ አሀዱ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አሀዱ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከሜቴክ ጋር በተያያዘ #የታገዱና ምርመራ እየተደርገባቸው ያሉ ድርጀቶች፦
1. ተክለብርሃን አምባየ ኮንስትራክሽን
2. በርሄ ሀጎስ ህንጻ ተቋጭ
3. ሰንራይዝ ሪልስቴት
4. ዛምራ ኮንስትራክሽን
5. ጉላጉል ብርት አስመጭ
6. ፀጋ ትሬዲንግ
7. ተክላይና ቤተሰቡ ንግድ ስራ
8. ፍሊስት ስቶን ሆምስ
9. ሰንሻይን ኮንስትራክሽን
10. ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ
12. ፀሀይ ሪል ስቴት
13. ጉኡሽ ማእድን ላኪ
14. ገብርመድን አርያ አስመጭ እንደሚገኙበት ተሰምቷል፡፡
ምንጭ፦ LTV ኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. ተክለብርሃን አምባየ ኮንስትራክሽን
2. በርሄ ሀጎስ ህንጻ ተቋጭ
3. ሰንራይዝ ሪልስቴት
4. ዛምራ ኮንስትራክሽን
5. ጉላጉል ብርት አስመጭ
6. ፀጋ ትሬዲንግ
7. ተክላይና ቤተሰቡ ንግድ ስራ
8. ፍሊስት ስቶን ሆምስ
9. ሰንሻይን ኮንስትራክሽን
10. ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ
12. ፀሀይ ሪል ስቴት
13. ጉኡሽ ማእድን ላኪ
14. ገብርመድን አርያ አስመጭ እንደሚገኙበት ተሰምቷል፡፡
ምንጭ፦ LTV ኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጄነራሎቹ⁉️
የቀድሞው የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ዋና ሃላፊ ሜጀር ጀነራል #ክንፈ_ዳኘው መያዛቸው ተነገረ። ሃላፊው ከትግራይ የተገኘ መረጃ እንዳመለከተው ጀነራሉ የተያዙት ትናንት ማምሻ ሁመራ ከተማ ውስጥ ነው።
#የትግራይ ልዩ ፖሊስ ጀነራሉን ከያዘ በኋላ ለፌደራል መንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች #ማስረከቡን ምንጮች አስታውቀዋል። ከጀነራል ክንፈ ዳኘው በተጨማሪ የቀድሞ ኢንሳ በሚል ምህጻረ ቃል የሚጠራው የመረጃ ቴክኖሎጂ መስሪያ ቤት የቀድሞ ሃላፊ ሜጀር ጀነራል #ተክለብርሃን_ወልደአረጋይም ከሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ጋር #መያዛቸውን የተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘግበው ነበር።
ይሁን እና ጀነራል ተክለብርሃን የፍርድ ቤት #የማሰሪያ ትዕዛዝ አልተሰጠባቸውም በሚል እንዳልተያዙ ምንጮቼ ገልጸዋል ብሏል የጀርመን ድምፅ ራድዮ የአማርኛው አገልግሎት ክፍል።
ጉዳዩን #ለማጣራት የተለያዩ መሥሪያ ቤቶችን እያነጋገረን ነው እንደደረሰን መረጃውን እናቀርባለን ብሏል የጀርመን ድምፅ።
ሁለቱን ጀነራሎች ጨምሮ በርካታ የቀድሞ ከፍተኛ የጦርና የመረጃ (ስለላ) ባለሥልጣናት እሥረኞችን በማሰቃየት እና በሙስና ወንጀል እንደሚጠረጠሩ የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትንንት አስታውቆ ነበር።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ

#update የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር #ወርቅነህ_ገበየሁ ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም በሶማሊያ መዲና ሞቆዲሾ የተፈፀመውን የአሸባሪዎች ጥቃት አወገዙ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ ለሶማሊያ አቻቸው አህመድ ኢሴ አዋድ በላኩት መልዕክት በተሰነዘረው አሰቃቂ የሽብር ጥቃት 53 ንፁኃን ሶማሊያውያን ህይወታቸውን ማጣታቸውን እንዲሁም ከ 100 በላይ የመቁሰል አደጋ በመድረሱ የተሰማቸውን ጥለቅ #ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ይህ አሰቃቂና ጭካኔ የተሞላበት የሽብር ጥቃት የፈጸሙ አካላት በጥብቅ አውግዘው ጥቀቱ አሸባሪነት ከሶማሊያም አልፎም የአካባቢው ስጋት መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በመጨረሻም ለሶማሊያ ፌዴራል መንግስትና ህዝብ #መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡
ምንጭ፦ ዋልታ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዋልታ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተይዘው እየመጡ ነው‼️
የቀድሞ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል #ክንፈ_ዳኘው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከድርጅቱ አሰራር ጋር በተያያዘ በወንጀል ተጠርጣሪ የሆኑት የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በምዕራባዊ ትግራይ በኩል #ባታር በተሰኘው አካባቢ ነው በህብረተሰቡ እና በመከላከያ ኃይል ትብብር የተያዙት፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ወደ አዲስ አበባ ተይዘው እየመጡ ነው፡፡
ምንጭ፦ etv

#Update ከብ/ጄነራል ክንፈ ዳኛው ጋር በሁመራ አብረው የተያዙት ብ/ጄነራል #ተክለብርሃን የእስር ማዘዣ ስላልወጣባቸው አለመታሰራቸውን #OBNOromiyaa በትዊተር ገፁ አስነብቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቪድዮ-ሁመራ⬆️
የቀድሞው የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል #ክንፈ_ዳኛው ሁመራ ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል።