ጅማ መስመር⬆️
"ከአ.አ ተነስቶ ወደ ሚዛን ሲጓዝ የነበረው የታርጋ ቁጥር 74838 የሆነው ሰላም ባስ ጅማ ሊደርስ 132 ኪ.ሜ ሲቀረው ታርጋ ቁጥር 76058 ከሆነ ህዝብ ማመላለሻ isuzu ጋር በተፈጠረ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት ሲደርስ ሹፌሮቹ ላይ ግን ከበድ ያለ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ሁኔታ ሲፈጠር ከሹፌሩ ጀርባ ያለው መቀመጫ ላይ ነበርኩ፡፡ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው የተረፍነው፡፡ በተጨማሪም ግን የተሳተፋሪ ቀበቶ ማሰራችን እና የሰላም ባስ ሹፌሩ ከአደጋው ለማምለጥ ያደረገው ጥረት ለመትረፋችን ትልቅ አስተዋፆ ነበረው፡፡ ፍቅር ከጅማ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update አዲስ አበባ-ፒያሳ⬆️
ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ህይዎት ማለፉ ተሰማ።
አደጋው ዛሬ ማለዳ 12 ሰዓት ከ30 አካባቢ መድረሱን፥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር #ማርቆስ_ታደሰ ለfbc ተናግረዋል።
በወቅቱ ከፒያሳ ወደ ለገሃር ይጓዝ የነበረ ሚኒ ባስ ታክሲ ቼርችል ጎዳና ባንኮ ዲሮማ ትራፊክ መብራት ሲደርስ ከ ቪ8 መኪና ጋር #ተጋጭቶ አደጋው መድረሱንም ነው የተናገሩት።
እስካሁንም በአደጋው የአንድ ሰው ህይዎት ሲያልፍ፥ በ10 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት መደረሱን ኢንስፔክተር ማርቆስ ገልጸዋል።
ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ ሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም ኢንስፔክተር ማርቆስ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH,FANA

ሙዱላ⬆️በከምባታና ጠምባሮ ዞን ጠምባሮ ወረዳ ሙዱላ ከተማ በዛሬው ዕለት ህዝባዊ ሰልፍ ተደርጓል። የሰልፉ አስተባባሪ ኮምቴ እንደተናገረው ሰልፉ ደኢህዴን የጠምባሮን ልዩ ወረዳ የመሆን የዘመናት ጥያቄን በቸልታ በማለፉና ህዝቡም ላለፉት 15 ዓመታት ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቀው የኖረ መሠረታዊ ጥያቄው በመሆኑ ለህዝብ ጥያቄ አስፈላጊው #መልስ ሊሰጥ ይገባል በማለት መሆኑ ተገልጿል። ሰልፉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የሰልፉ ተካፋዮች ነግረውናል።
ምንጭ፦ ሀ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሀ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀሰተኛ መረጃ‼️ለሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፦ የ2011 ዓ.ም. የምዝገባ ቀን ህዳር 26-28 ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ #ሀሰተኛ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ፅ/ቤት በፌስቡክ ገፁ ላይ አሳውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያደርግ የነበረው ስብሰባ ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በዕጩነት የቀረቡትን አቶ አማኑኤል አብርሃምና አቶ ሞቱማ መቃሳን #አልቀበልም በማለት ያለ ውሳኔ ተበተነ፡፡
በስብሰባው በዕጩነት የቀረቡት አቶ አማኑኤል የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲሆኑ ሲሆን፣ አቶ ሞቱማ ደግሞ የውጭና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሰብሳቢነት እንዲመሩ ነበር የታጩት፡፡
ፓርላማው በተመሳሳይ ውሎው በፓርላማው የነበሩ 20 ቋሚ ኮሚቴዎችን ወደ አሥር ዝቅ ያደረገ ሲሆን፣ ለምን በሚል በፓርላማው አባላት ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ ክርክርም ተደርጎበት ነበር፡፡ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን በሚኒስትር ማዕረግ ለመሰየም ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ይኼንን ማዕረግ በመተው የቋሚ ኮሚቴ አደረጃጀቱን አፅድቆታል፡፡
ምንጭ፦ ሪፖርተር

#update ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ የተከበሩ #ሙሳ_ፋኪ_ማሃማት ጋር እየተካሄደ ባለው የህብረቱ ማሻሻያ ዙሪያ ዛሬ ጥቅምት 27 2011 በፅ/ቤታቸው ተገናኝተው ተወያይተዋል። ውይይቱም ከህዳር 8-9 2011 በህብረቱ ማሻሻያ ዙሪያ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ልዩ የመሪዎች ጉባዔ ግብአት ይሰጣል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia