#Update የጠቅላይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩትን አቶ #ፍጹም_አረጋን -- አቶ #ሽመልስ_አብዲሳ ተክተዋቸዋል። አቶ ሽመልስ የኦዴፓ እና ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባል ናቸው። በያኔው ኦህዴድ አሁን ኦዴፓ በሚባለው ፓርቲ ውስጥ አሁን ለተገኘው ለውጥ #ህይወታቸውን ቤዛ ለማድረግ ቆርጠው በተግባር ከተራመዱ አመራሮች አንዱ ናቸው።
©ተስፋዬ አለነ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ተስፋዬ አለነ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህር ዳር⬆️ላለፉት ስድስት ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገውና የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ አርቲስት #ፋሲል_ደመወዝ ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ በባሕር ዳር ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም አድናቂዎቹ አቀባበል አድርገውለታል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ
@segabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@segabwolde @tikvahethiopia
አቶ ሽመልስ አብዲሳ‼️
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በተሰጣቸው ኃላፊነት መሰረት የፕሬስ ሴክቴሪያት ጽ/ቤት፣ የብቃትና ፖሊሲ ሚዘና ጽ/ቤት፣ የአገር ደህንነት ጉዳይ አማካሪ ጽ/ቤትና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትን ይመራሉ፡፡
🔹አቶ ሽመልስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሰብአዊ መብት የማስተርስ ዲግሪ፣ ከዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሳውዝ አፍሪካ (UNISA) ፖስት ግራጁየት ዲግሪ በፖለቲካል ፊሎሶፊ አግኝተዋል፡፡
ምንጭ፦ etv

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update በሀገሪቱ ከሚገኙ የድንበር ኬላዎች ባሻገር በአዲስ አበባ የፍተሻ ጣቢያዎችን አልፎ ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ መሀል ከተማ እየገባ
ነው፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ በየኬላዎች የቁጥጥር ስራ ቢከናወንም ዝውውሩ በረቂቅ ሁኔታ መፈፀሙን ተከትሎ የፖሊስ የፍተሻ ስራም ተጠናክሮ መቀጠሉን ተገልጿል፡፡
ነው፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ በየኬላዎች የቁጥጥር ስራ ቢከናወንም ዝውውሩ በረቂቅ ሁኔታ መፈፀሙን ተከትሎ የፖሊስ የፍተሻ ስራም ተጠናክሮ መቀጠሉን ተገልጿል፡፡
ነቀምት‼️
ነቀምት ከተማ በዛሬው ዕለት #ተቃውሞ አስተናግዳለች። የተቃውሞው ምክንያት ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን
#አላስጠበቀም የሚል እንደሆነ ነው የተሰማው። ታጣቂዎቹ አድርሰዋል በተባለው ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱ እንዲሁም ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH,elu,waksum

ለሚመለከተው አካል‼️
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው ከቆሙ ሰዓታት ተቆጥረዋል። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲፈግላቸው ጥሪ አቅርበዋል።
ፎቶ፦ TikvahEthiopia(He)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች መንገድ ተዘግቶባቸው ከቆሙ ሰዓታት ተቆጥረዋል። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲፈግላቸው ጥሪ አቅርበዋል።
ፎቶ፦ TikvahEthiopia(He)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዱ ተከፍቷል‼️
ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እየሄዱ መንገድ የተዘጋባቸው ተማሪዎች መንገዱ ተከፍቶ ጉዟቸውን ቀጥለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እየሄዱ መንገድ የተዘጋባቸው ተማሪዎች መንገዱ ተከፍቶ ጉዟቸውን ቀጥለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነቀምት‼️ተከፍቶ የነበረው መንግድ ብዙም ሳይቆይ መዘጋቱ ተሰምቷል። ተማሪዎች መንገድ ላይ ማደራችን ነው የሚመለከተው አካል አስፈላጊውን ሁሉ ያድርግልን ብለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በተቃዉሞ ምክንያት ለሳምንት ያህል #ተዘግቶ የነበረዉ የአማራ ክልልንና የትግራይ ክልልን የሚያገናኘዉ አውራ ጎዳና ለአገልግሎት ዳግም ክፍት መሆኑን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ምንጭ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዶቼ ቨለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለሚመለከተው አካል‼️
ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ የነበሩ ተማሪዎች መንገድ ላይ ናቸው። መንገዱ በመዘጋቱ ወደ ከተማይቱ መግባት አልቻሉም። መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ተደጋጋሚ ጥሪ እያቀረቡ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ የነበሩ ተማሪዎች መንገድ ላይ ናቸው። መንገዱ በመዘጋቱ ወደ ከተማይቱ መግባት አልቻሉም። መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ተደጋጋሚ ጥሪ እያቀረቡ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰላም ገብተዋል‼️ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ ከነቀምት በጥቂት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መንገድ በመዘጋቱ ቆመው የነበሩት ተማሪዎች ወደ ተቋቸውን ከጥቂት ሰዓታት በፊት በሰላም ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Audio
Alamata-Kobo-11-5-2018
በአላማጣ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ ክልሎችን ከሚያገኛኙ አውራ መንገዶች አንዱ የሆነው የአላማጣ ቆቦ መስመር ዝግ ሆኖ ቆይቷል። ከትላንት በስትያ #የመከላከያ ሰራዊት ጣልቃ በመግባት መንገዱ እንዲከፈት ማድረጉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
©voa
@tsegabwolde
©voa
@tsegabwolde
አቶ እንደሻው ጣሰው‼️
አቶ #እንደሻው_ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። አቶ #ዘይኑ_ጀማል የሰላም ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት።
አቶ እንደሻው ጣሰው ማናቸው??
ከ1983 ጀምሮ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ ጦር አመራርነት በትምህርቱ ዘርፍ እስከ 1992 ድረስ አገልግለዋል።
ከመከላከያ በኋላ በአዲስ አበባ የተለያዪ የሃላፊነት ቦታዎች ከወረዳ ጀምሮ እስከ ከተማ ድረስ በትጋት የህዝብንና የመንግስትን ሃላፊነት ሲወጡ የቆዪ ሲሆን አቶ እንደሻው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ
ማስተባበሪያ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባው የህዝብ ግንኙነት አማካሪ እና የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በሰሩባቸው ቦታዎች ውጤታማ መሆናቸውን ያስመሰከሩ ሰው ናቸው።
አቶ እንደሻው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ ከሐገር ውጭ ተከታትለው በከፍተኛ ውጤት ያጠናቀቁ ናቸው፡፡
ምንጭ፦ EPRDF

#update አቶ #እርስቱ_ይርዳ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ፡፡ አቶ ጌታቸው ባልቻ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል፡፡ አቶ እርስቱ ከአሁን በፊት የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወቃል ፡፡
ምንጭ፦ Ministry of youth and sport
@tsegabwolde
ምንጭ፦ Ministry of youth and sport
@tsegabwolde