ጅግጅጋ⬆️ዛሬ ጥዋት በጅግጅጋ ከተማ በክልሉ ልዩ ፖሊስና በነዋሪዎች መካከል ግጭት ተፈጥሮ ነበር። በግጭቱ ሰው መጎዳቱን ለመስማት ተችሏል። ከተማይቱ ውስጥም ውጥረት ነግሶ ነበር የዋለው።
ዝርዝር ጉዳዮችን ከክልሉ መንግስት የሚሰማ ከሆነ የማቀርብ ይሆናል።
ፎቶ፦ Rajo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዝርዝር ጉዳዮችን ከክልሉ መንግስት የሚሰማ ከሆነ የማቀርብ ይሆናል።
ፎቶ፦ Rajo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ #ይናገር_ደሴ ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ ቦርድ ሰብሳቢነት ተሹመዋል። ሌሎች በቦርድ አባልነት ከተሾሙት መካከልም የሳይንስ እና ኢኖቬሽን ሚስትሩ ጌታሁን መኩሪያ፣ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ያዴታ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሃይለየሱስ በቀለ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አበበ አበባየሁ እንደሚገኙበት ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል፡፡ ከምርት ገበያው ደሞ አምስት ሃላፊዎች በቦርዱ ተካተዋል፡፡
ምንጭ፥ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፥ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
919 ህገ ወጥ የጦር ማሳሪያ በህገወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ #ተይዞ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አደዋ ፖሊስ ጣቢያ ገባ፡፡
ጥቅምት 21/2011 919 ቱርክ ሰራሽ ህገወጥ የጦር ማሳሪያ ኮድ 3 ታርጋዉ 29580AA የሆነ አይሱዙ መኪና ተጭኖ ሲገባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዎሎ በየካክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር አደዋ ፖሊስ ምርመራ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ምንጭ፦ ADDIS ABEBA EPRDF

#update ‹‹የኢትዮጵያ ፓርላማ ነገ ጠዋት 3፡00 ላይ አዲስ ዜና ይኖረዋል፤ጉዳዩን ከፓርላማው ነገ ስሙ፡፡›› - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐብይ_አህመድ ከፍራንክፈርት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩ ምን እንደሆነ ግን ሳይናገሩ ቀርተዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
"ነገ #ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። እንደ ምንጮቼ ጥቆማ በነገው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር #አብይ_አሕመድ ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቅርበው #ያሾማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ነው።
ለጊዜው ስማቸውን መግለፅ የማልችለውና በአሁኑ ወቅት በዳኝነት ሥራ ውስጥ የሌሉ ሴት የሕግ ባለሞያ በእጩነት ቀረበው እንደሚሾሙ ያገኘሁት መረጃ ያስረዳል።
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ዳኜ መላኩና ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ፀጋዬ አስማማው መልቀቂያ ማስገባታቸውን መረጃዎች ይጠቁማል።"
ምንጭ፦ ፂዮን ግርማ(VOA አማርኛው አገልግሎት)

#update የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን ቅዱስ ሲኖዶስ ሲያካሂድ በቆየው ጉባዔ #ማጠናቀቂያ ፕሮግራም ላይ ለምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል። ሰርተፊኬቱ የተበረከተላቸው ከንቲባው የመስቀል ደመራ በአል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋፆ አና ቤተክርስቲያኗ ለምትጠይቀው አስተዳደራዊ ጥያቄዎች ለሚሰጡት ፈጣን እና አዎንታዊ ምላሽ ምስጋና ለማቅረብ መሆኑን ሲኖዶሱ አስታውቋል።
ምንጭ፦ Mayor Office of Addis Ababa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ Mayor Office of Addis Ababa
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር በሚዘጋጀው የሴቶች ሰላም ኮንፍረንስና ጀግኒት ፕሮግራም ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የሰላም ሚኒስትሯ #ሙፈሪያት_ካሚል፣ ቀዳማዊት እመቤት #ዝናሽ_ታያቸው ይገኛሉ ተብሏል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
2ኛ ቀን⬆️ለህፃን በናያስ ህክምና በሁለተኛው ቀን ድጋፍ ሲደረግ ውሏል። ቀን 6:00 ባለኝ መረጃ የተሰበሰበው ገንዘብ 20,000 ብር ይደርሳል። ነገም እንቀጥላለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia