#update ደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ በደንበር ላይ ያሉ ወታደሮቻቸውን #ለማንሳት ትላንት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ ሁለቱ ሀገራት ከገቡበት ጦርነት እና ውንጀላ በመውጣት የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች ዳግም ለማስተሳሰር የደረሱት ስምምነት ሁነኛ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport የ2011 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲዬም እንዲሁም በተለያዬ የክልል ከተሞች በሚደረጉ ጨዋታዋች በይፋ #ይጀመራል።
.
.
ቅዳሜ ጥቅምት 17/2011
9:00 | ሲዳማ ቡና ከፋሲል ከነማ
.
.
እሁድ ጥቅምት 18/2011
09:00 | አዳማ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር
09:00 | ሀዋሳ ከተማ ከወልዋሎ ዓ.ዩ.
09:00 | መቐለ 70 እ. ከደደቢት
10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ
ቀሪዋቹ ሶስት ጨዋታዋች ማለትም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደጉት አዲስ አዳጊ ክለቦች በጠየቁት ጥያቄ መሰረት በቀጣይ ሳምንት እሁድ ህዳር 25 ጨዋታዋቹ የሚደረጉ ይሆናል።
ምንጭ፦ ሶከር ኢትዮጵያ

#Update የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ዳዊ ኢብራሂም ከ21 ዓመታት ስደት በኋላ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ⬇️
ሳዑዲ አረብያ የጋዜጠኛ #ዣማል_ኻሾግዢን አስከሬን የት እንዳደረሰች እንድትናገር ቆንስላዋ ውስጥ ከተገደለ በኋላ አስከሬኑን በማስወገድ ረገድ የረዷዋትን “የሃገር ውስጥ #ተባባሪዎች” ያሏቸውን እንድታስታውቅ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጂብ ታይፕ ኤርዶዋን ጠየቁ፡፡
ኤርዶዋን በሀገሪቱ ፓርላማ የኤኬ ፓርቲያቸው ተወካዮች ጉባዔ ላይ ባሰሙት ንግግር ስለጋዜጠኛው አገዳደል ዝርዝር ውስጥ ሳይገቡ ተጨማሪ ማስረጃ በእጃችን አለ ብለዋል።
የሳዑዲ አረብያ ጠቅላያ አቃቤ ህግ ከምርመራው በተያያዘ ከአንካራ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር የፊትችን ዕሁድ ይገባሉ ብለዋል ፕሬዚዳንቱ።
ሳዑዲ አረብያ ትናንት ባወጣችው መግለጫ ከቱርክ በተገኙ መረጃዎች መሰረት ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢን የተገደለው አስቀድሞ በተቀባበረ መንገድ መሆኑን አምንለች። አሁን የቀረው ማነው አስቀድሞ ግድያዎን ያቀነባበረው የሚለው ነው።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ጨምሮ ዓለምቀፍ ተቺዎች የመጨረሻው ኃላፊነት የሚያርፈው አልጋ ወራሹ መሃመድ ቢን ሳልማን ላይ እንደሚሆን እየተናገሩ ነው።
ምንጭ፦ VOA

#Update "አንድ ሆነን እንነሳ ነገንም እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. #ዐቢይ_አህመድ በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በፍራንክፈርት ለሚያደርጉት ውይይት ስኬታማነት እየሰራ እንደሆነ የኢትዮጵያ የጀርመን ቆንስላ አስታውቋል፡፡
ምንጭ፡-ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡-ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ⬆️በአርባ ምንጭ ከተማ ለአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል በመደረግ ላይ ይገኛል።
ፎቶ፦ ታምር እና ደስታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ ታምር እና ደስታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
OBN⬆️የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ጋር መከሩ:: የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳሬክተር #ንጉሴ_መንገሻ የተመራው ቡድን በኦቢኤን ዋና ዳይሬክተር #መሐመድ_አደሞና ሌሎች ኃላፊዎች ጋር በትብብር በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡ ሁለቱ የሚዲያ ተቋማት የጋዜጠኝነት የሙያ ልህቀትን ከፍ ማድረግ በሚቻልበትና በጋራ ሊሰሩ በሚቻሉ ጉዳዮች ላይ ተመካክረዋል፡፡
ምንጭ፦ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ⬆️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ ከዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር #አንቶንዮ_ቪቶሪኖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ስራን አድንቀው፣ ድርጅቱ በኢትዮጵያ እየሰራ ያለውን ስራ ይበልጥ እንዲያጠናክር መጠየቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ገልጸዋል፡፡

#Update ከጥቅምት 30 ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ አፍሪካውያን ወዲያው ቪዛ #መስጠት እንደሚጀመር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ #ፍጹም_አረጋ በቲዊተር ገጻቸው አስነብበዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንዳትቀሩ‼️ዛሬ ቅዳሜ ከ6 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት በቦሌ አከባቢ ለሃያት ኑርሁሴን ሙሉ ገቢ የሚሆን የበርገር ሽያጭ ይደርጋል ሰለዚህ እርስዎም ተጋብዘዋል።
አደራሽ ፦ ቦሌ ኤድናሞል ጋር እና
ቦሌ መድኃኒዓለም ሞል ጋር
@tsegbwolde @tikvahethiopia
አደራሽ ፦ ቦሌ ኤድናሞል ጋር እና
ቦሌ መድኃኒዓለም ሞል ጋር
@tsegbwolde @tikvahethiopia