አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ አድርጉ⬆️
"ሀይ ፀግሽ! ወደ አላባ ወደ ጉሜ መግቢያ ላይ አንድ ከአዋሳ ወደ አላባ ሰው ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ዶልፊን መኪና አልኮል መጠጥ ጭኖ ከአላባ ከሚመጣ ጋር ተጋጭተው ሰው መትረፉንም አይቻላው። ፀግሽ አጂ መግቢያም ላይ ዶልፊን ከሞተር ሳይክል ጋር መጠነኘ አደጋ ደርሷል። ይህም ከነጋ መሆኑ ነው፡ መስመሩ #ጥንቃቄ የጎደለው የትራንስፖርት አካሄድ ይታይበታል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እና ውይይት #ተጠናቋል።
በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ:-
ከ20ውም የሚኒስቴር መ/ቤት የሚጠበቁ ያሏቸውን ዋና ዋና የውጤት አመልካቾችን ባጭሩ ገልጸው እነዚህ ተዘርዝረው በየሚኒስቴር መ/ቤቱ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ እንዲካተቱ አመራር ስጥተዋል። የተዋሃዱ የሚንስቴር መ/ቤቶች ወይም ተጠሪዎች ወይም ሌላ የተልዕኮ ወይም የአደረጃጀት ለውጥ የተደረገባቸው ተቋማት ፈጥነው በማስተካከልና ለሰራተኞቻቸው በቂ ኦረንቴሽን በመስጠት ወደ ተግባር እንዲገቡ አሳስበዋል። በቢሮና ንብረት ርክክብ ብዙ ጊዜ መባከን እንደሌለበትም አስገንዝበዋል::
ምንጭ፦ EBC

#Update ንብ ኢንሹራንስ⬆️
የተጓተተውን የንብ ኢንሹራንስ ዋና መሥሪያ ቤት #ግንባታ የቻይና ተቋራጭ (የቻይናው ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ሲሲሲሲ) በ812 ሚሊዮን ብር ተረክቦታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የተጓተተውን የንብ ኢንሹራንስ ዋና መሥሪያ ቤት #ግንባታ የቻይና ተቋራጭ (የቻይናው ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ሲሲሲሲ) በ812 ሚሊዮን ብር ተረክቦታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኦብነግ⬆️
የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ወደ አገር ቤት ተመልሶ #በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከመንግስት ጋር መስማማቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር #ወርቅነህ_ገበየሁ ገለፁ፡፡
ዶ/ር ወርቅነህ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ “በዛሬው እለት በኤርትራ አስመራ በነበረን አገራዊ ተልኮ ለረጅም አመታት የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲንቀሳቀስ ከነበረው የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር ባደረግነው ድርድር ወደ አገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ከስምምነት ደርሰናል” ብለዋል።

በእናተው ጥያቄ መሰረት አንዳችን ለአንዳችን የምንቆምበት የመልካም እና የድጋፍ ተግባራት ላይ የምንሳተፍበት መድረክ ተመቻችቷል።
TIKVAH-AID‼️
ይህን ይጫኑት @tikvahaid
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል!
TIKVAH-AID‼️
ይህን ይጫኑት @tikvahaid
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል!
#update አቶ ተስፋዬ ኡርጌ⬇️
ፍርድ ቤቱ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ባልደረባ በሆኑት አቶ #ተስፋዬ_ኡርጌ ላይ የ15 ቀናት #የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቅዷል።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ 1ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬው ውሎው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ባልደረባ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ የ15 ቀናት የክስ መመስረቻ ጊዜ በመስጠት ለጥቅምት 27 ቀን 2011 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
መርማሪ ፖሊስም የምርመራ ስራውን አጠናቆ የምርመራ መዝገቡን ለአቃቤ ህግ ማስረከቡን ገልጿል።
አቶ ተስፋዬ በአዲስ አባባ በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተፈጸመውን #የቦምብ ጥቃት በማሰተባበር፣ በመምራትና በቦምብ ፍንዳታ የሚሳተፉ አካላትን በመመልመል ነው የተጠረጠሩት።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

ላልይበላ⬆️የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለላልይበላ ዉቅር-አብያተ ክርስቲያናት ጥገና የሚዉል 30 ሚሊዮን ብር #መመደቡ ታውቋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1000➕ አባላት በ1 ሰዓት ከ40 ደቂቃ‼️
በእናተው ጥያቄ መሰረት አንዳችን ለአንዳችን የምንቆምበት የመልካም እና የድጋፍ ተግባራት ላይ የምንሳተፍበት መድረክ ተመቻችቷል።
TIKVAH-AID‼️
ይህን ይጫኑት @tikvahaid
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል!
በእናተው ጥያቄ መሰረት አንዳችን ለአንዳችን የምንቆምበት የመልካም እና የድጋፍ ተግባራት ላይ የምንሳተፍበት መድረክ ተመቻችቷል።
TIKVAH-AID‼️
ይህን ይጫኑት @tikvahaid
መልካምነት መልሶ ይከፍለናል!
#uptade በሐረር ከተማ ውሃ ከተቋረጠ ከ2 ወር በላይ እነደሆነው ቢቢሲ #ያነጋገራቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ሀረር⁉️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀረር⁉️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደብረ ብርሃን መንገድ ላይ ጫጫ የሚባል ቦታ የመኪና አደጋ መድረሱን ከስፍራው መረጃ ደርሶኛል። በአደጋው ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃዎችን አጣርቼ አሳውቃለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ራያ አላማጣ⬇️
በራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ አንስተው አደባባይ ከወጡ ሰዎች መሀከል ሶስቱ #መሞታቸው ተሰማ፡፡
የራያ አላማጣ የከተማው አስተዳደር አስተዳዳሪ አቶ ሀብቶም ወረታ ዛሬ ለሸገር FM 102.1 እንደተናገሩት፣ የማንነት ጥያቄን መሰረት በማድረግ በተነሳው ተቃውሞ በፀጥታ ሀይሉና በነዋሪው መሀል #ግጭት መፈጠሩን ተናግረዋል፡፡
ትናንትና እሁድ የማንነት ጥያቄ እና የመልካም አስተዳደር ጎድሏል ያሉ የራያ አላማጣ ወጣቶች በከተማዋ ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡
ለወራት የዘለቀው የራያ የማንነት ጥያቄ ጉዳይን በቅጡ ለመፍታት ለምን ከሚመለከታቸው ጋር አልተወያያችሁምና አልፈታችሁም ያልናቸው የከተማው አስተዳዳሪ ጥያቄው የጥቂቶች ነው ብለዋል፡፡
የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ ላለፉት ወራት በሰፊው ከመደመጥ አንስቶ `የራያን ህዝብ እናድን” የሚሉ ዘመቻዎችና ሰልፈኞች በርክተዋል፡፡
በትናንትናው እለት በራያ አላማጣ ከተማ ለሰልፍ የወጡ ወጣቶች የሞቱት ከክልሉ ልዩ ሀይል ጋር በተፈጠረው ግጭት መሆኑንም አቶ ሀብቶም ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1