#UpdateSport ኢትዮጵያ እና ኬንያ በባሕር ዳር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የስታድየም #መግቢያ ዋጋ ይፋ ሆኗል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንዳስታወቀው የስታድየም መግቢያ ዋጋውን በአራት ደረጃ አስቀምጧል፡፡
በዚህም መሠረት፡-
1ኛ.ክቡር ትሪቡን 200 ብር
2ኛ.ከክቡር ትሪቡን ጎን ለጎን 50 ብር
3ኛ. ሶስተኛ ደረጃ 25 ብር
4ኛ.አራተኛ ደረጃ 10 ብር መሆኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ታደሰ ተመልካቾች ትኬቱን ረቡዕ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ማግኘት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ ጨዋታው ረቡዕ ከቀኑ 10፡00 ይጀምራል፡፡
ምንጭ፦ አ.ብ.መ.ድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሀና ሙልጌታ የUSA ፓስፖርት የጣልሽ እህታችን ፓስፖርትሽ የtikvah-eth ቤተሰብ አባል ጋር ስለሚገኝ ልታናግሪን ትችያለሽ። ቤተሰቦቿ ወይም ጓደኞቿ ካላችሁ አሳውቁልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ⬆️
በኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር የተዘገጀው የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታ የመጀመሪያ ዝግጅት ጥናት ለሕዝብ ተሳትፎ ይቀርባል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት ዛሬ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ግቢዎች ከመምህራን ጋር የሚካሄደው #ውይይት ዛሬ ጀምሯል፡፡
በውይይቱ ላይ የሚሳተፉ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው መምህራን ሲሆኑ የጥበብ ሕንጻን ጨምሮ በሁሉም የዩኒቨርሲቲው አዳራሽ ውይይቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ወደፊት በሚወጣው የውይይት መርሀ ነግብርም የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ሠራተኞች እንደሚሳተፉ ታወቋል፡፡
የዚህ ፍኖተ-ካርታ የቅድመ ጥናት ምእራፎች ስድስት መሪ ጭብጦች ያሉት ሲሆን በሚከተሉት የቅድመ ምዕራፍ ጭብጦች ላይ ተሳታፊ መምህራን እየተወያዩ ይገኛል፡፡
እነዚህም፡-
1. ቅድመ መደበኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት፣
2. የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት፣
3. የመምህራን ትምህርትና ስልጠና፣
4. ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና፣
5. ከፍተኛ ትምህርትና፣
6. የትምህርት ፖሊሲ፣ አመራርና አደረጃጀት ናቸው፡፡
የዚህ የትምህርት ፍኖተ-ካርታ ውይይት ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡
ምንጭ፦ Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology

#update ላሊበላ⬆️
በትናንቱ የላሊበላ ከተማ እና አካባቢው ሰልፍ ከ40,000 በላይ የሚሆን ህዝብ ለውቅር አብያተ- ክርስቲያናቱ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቋል። ብሩክ ሞላ የተባለ የአካባቢው ተወላጅ ለENF እደተናግረው ለ5 አመት ተብሎ ከ13 አመት በፊት የተሰራው የብረት መጠለያ የላሊበላ ውቅርን እየተጫነው መጥቶ ግድግዳውን #መፈረካከስ ጀምሯል። ከአካባቢው የቤተክርስቲያን ሰዎች 21 ያህል ግዜ ለቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ደብዳቤ ቢፃፍም መልስ እንዳልተገኘ ታውቋል።
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት

#update ሜቴክ⬇️
በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እጅ የቀሩ ሁለት የስኳር ፋብሪካዎችን በአስቸኳይ የፕሮጀክቱ ባለቤት ለሆነው የመንግስት መስሪያ ቤት እንዲያስረክብ መንግስት መጠየቁ ተሰማ፡፡
ለስኳር ኮርፖሬሽን ተመልሰው ግንባታቸውን ለማጠናቀቅም ለውጪ ኮንትራክተር ይተላለፋሉ የተባሉት ሁለቱ የስኳር ፋብሪካዎች በለስ ቁጥር 1 እና ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 ናቸው፡፡
በሜቴክ እጅ የቀሩ ሁለት የስኳር ፋብሪካዎች እስከ መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ለስኳር ኮርፖሬሽን #እንዲያስረክብ መመሪያ ተላልፎ
እንደነበር ይታወቃል፡፡
ይሁንና ከቀነ ገደቡ 13 ቀን ቢያልፍም እስካሁን የስኳር ኮርፖሬሽን ፋብሪካዎቹን እንዳልተረከበ ተሰምቷል፡፡
በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ ጋሻው አይችሉህም ለሸገር fm 102.1 እንደተናገሩት ርክክቡን ለመፈፀም በተቋቋመው ቴክኒካል ኮሚቴ በኩል የሰነድና የፋብሪካዎች የግንባታ ሒደት ምን ላይ እንደደረሰ ጥናት ማድረግ ነበረባቸው ብለዋል፡፡
ስራው በተያዘው ጊዜ ገደብ ባለመጠናቀቁ እስካሁን መረካከብ እንዳልተቻለ ተናግረዋል፡፡
በሜቴክ ሪፖርት መሰረት የበለስ ቁጥር 1 የፋብሪካ ግንባታ 78 በመቶ፣ የኦሞ ኩራዝ ደግሞ 90 በመቶ ደርሷል ይላል ሪፖርቱ፡፡ ለግንባታው ወጪ የተደረገው ግንባታው የደረሰበት ደረጃ ጋር ተመጣጣኝ ስለመሆኑ እንዲሁም የሰነዶች ምርመራ በቴክኒካል ኮሚቴ እየተካሄደ መሆኑን አቶ ጋሻው ተናግረዋል፡፡
#ምርመራው ተጠናቅቆ ለሜቴክና ለስኳር ኮርፖሬሽን ቀርቦ መተማመን ላይ ሲደረስም ርክክብ ይፈፀማል ብለዋል፡፡
ይህም #በአስቸኳይ እንዲሆን መንግስት በጠየቀው መሰረት ስራዎቹ እየተፋጠኑ ነው ሲሉም ለሸገር ተናግረዋል፡፡
ከ7 አመታት በፊት ሜቴክ በአመት ከመንፈቅ ግንባታቸው አጠናቅቄ አስረክባቸዋል ብሎ ከጀመራቸው 10 የስኳር ፋብሪካዎች በቃሉ መሰረት አንዱንም ማጠናቀቅ ሳይችል ቀርቷል፡፡
በመሆኑም በሒደት 8 ፋብሪካዎችን አስረክቦ ለሌሎች የውጪ የስራ ተቋራጮች የተሰጡ ሲሆን የቀሩትን ሁለቱን ፋብሪካዎችም በቅርቡ
እንደሚያስረክብ እየተጠበቀ ነው፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1

#update የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ በአራት ተጠርጣዎች ላይ የ11 ቀናት የምርመራ ጊዜ #ፈቅዷል፡፡ የፌደራል መርማሪ ፖሊስ በግለሰቦቹ ላይ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ነበር፡፡
ምንጭ፦ etv
@tikvahethiopia
ምንጭ፦ etv
@tikvahethiopia
#update በአዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ዙሪያ የሚደረገዉ ዉይይት በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከአካዳሚክ ስታፎችና ከአስተዳደር ሰራተኞች ጋር በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ዛሬ መስከረም 28 ቀን 2011 ዓ.ም. በፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ተከፍቷል። ፕሬዳንት ዶክተር #ሙላቱ_ተሾመ ዛሬ ባደረጉት ንግግር ከኤርትራ ጋር ለተፈጠረው ሰላም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዓብይ_አህመድ እና ለኤርትራ ፕሬዚዳንት አቶ #ኢሳያስ_አፈወርቂ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊደመጥ የሚገባው‼️ወንዶች ሕፃናት ላይ በተመሳሳይ ፆታ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት እየጨመረ መጥቷል፣ ይህም ሥነልቦናዊ እና ማህበራዊ ቀውሱን እያሰፋው ነው ተብሏል።
ምንጭ፦ ሸገር FM 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሸገር FM 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዲላ⬆️
"በዛሬ ቀን(28/01/2011) በ ጌደኦ ዞን በዲላ ከተማ ለጌህድድ (ጌደኦ ህዝቦች ድምክራስያዊ ድርጅት) አመራሮችና የተደረገዉ የአቀባበል ስነ-ስርዓት በሠላም ተጠናቋል ። አዳኔ ደስታ ከዲላ።"

#Update⬆️በአሰላ ከተማ መናኸሪያ ዉስጥ ከ70 በላይ ሰለታማ መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል።
ምንጭ፦ አሀዱ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አሀዱ ሬድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia