ከወላይታ ሶዶ⬆️
"የዓለም መምህራን ቀን 2018 "The right to Education means the right to a qualified teacher"በሚል መርህ ቃል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዝዴንት አቶ ዮሐንስ በንቲ እንዲህም የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ዶ/ር እሼቱ ከበደ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ መምህራን ፣ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተመራረጡ ጥናታዊ ጽሁፎች አቅራቢዎች እንዲሁም የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ለ2 ቀናት የሚቆይ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አምቦ ዩኒቨርሲቲ⬆️የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ተቋሙ ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል። 26/01/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም ዜና🙏ዘቢባ በሽር ተገኝታለች። ቤተሰቦቿ ለእናተ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት #ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ - ሀዋሳ⬇️
11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ የማጠቃለያ ስነ ስርዓት #በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።
በዚህ ወቅት ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አህመድ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሪቱን #ሰላም ለማስጠቅ ከመንግስት ጐን እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።
ሊቀመንበሩ በንግግራቸው፥ 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ በሀገሪቱ ውስጥ የነበሩ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች የማያሰሩ ከሆነ እንዲሻሻሉ አቅጣጫ እንደተቀመጠ አስታውቀዋል።
#የምርጫ_ኮሚሽንና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በአመራር፣ በቴክኖሎጂና በተለያዩ መንገዶች እራሳቸውን #እንዲያሻሽሉ ጉባዔው መወሰኑንም ተናግረዋል።
በሀገሪቱ በቀጣይ የሚካሄደው ምርጫ ነጻ፣ ፍትሃዊና ገለልተኛ እንዲሆን በሀዋሳ ለሶስት ቀናት የተካሄደው ጉባዔ ውሳኔ ማሳለፉን ነው ሊቀመንበሩ ያስታወቁት።
ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለው ፓርቲ በአዲስ ጉልበት አዲስ ሀይል #በወጣቱ እየተደራጀ መሆኑን የገለፁት ዶክተር አብይ፥ #ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ከወዲሁ በመሰባሰብ ጠንካራ #አማራጭ ፓርቲ መሆን እንደሚገባቸው አሳስበዋል።
ሊቀመንበሩ፥ ፓርቲያቸው ለተፎካካሪ ፓርቲዎች መሻሻል አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት መዘጋጀቱን የገለፁ ሲሆን፥ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን መሸነፍም እንዳለ በመገንዘብ መንቀሳቀስ እንደሚገባቸው አሳስበዋል።
ተፎካካሪ ፓርቲዎች ኢትዮጵያን ለማገልገልና የተሻለ ለመሆን በአዲስ አመራር፣ በወጣቶች እና በምሁራን እራሳቸውን ማደረጃት እንዳለባቸውም ነው የተናገሩት።
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እውነተኛ፣ ትክክለኛና ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ የሚያደርሱ መገናኛ ብዙሃን ናቸው ያሉት ሊቀመንበሩ፥ መገናኛ ብዙሃን #የኢትዮጵያዊ ማንነትን ባልጣሰ መልኩ ሊንቀሳቀሱ ይገባል ብለዋል።
ጉባዔው ለግብርና፣ መስኖ ልማት እና ኢንቨስትመንት ትኩረት በመስጠት የስራ አጥነትነትን ለመቀነስ በልዩ ሁኔታ እንዲሰራ አቅጣጫ እንዳስቀመጠም ተናግረዋል።
የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ቱሪዝም መሆኑን የተናገሩት ዶክተር አብይ፥ ኢትዮጵያውያን ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እራሳቸውን በተለያዩ መንገዶች ማዘጋጀት እንደሚገባቸውና አፍሪካውያን ወንድሞቻቸውን ለመቀበል እንዲዘጋጁ አሳስበዋል።
የሀገሪቱ ከተሞች ያደጉና ድህነትን የቀነሱ እንዲሆኑ በቀጣይ በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ እንተጠቀመጠ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
በተለይ የአፍሪካ መዲና የሆነችውን አዲስ አበባ ፅዱና ውብ ለማድረግ እንደሚሰራ የተናገሩ ሲሆን፥ ለዚህም የከተማዋ ወጣቶችና ነዋሪዎች ከመንግስት ጎን እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል።
ኢህአዴግ ውስጣዊ አንድነት በማጠናከር #የኢትዮጵያውያን አንድነት ለመጠበቅ ይሰራልም ብለዋል።
ብልሹ አሰራር ከባህላችን ጋር የሚቀራን ነው ያሉት ሊቀመንበሩ፥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚከፈለው ልክ ሳይሆን ከሚከፈለው በላይ መስራት እንደሚገባው ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

ፎቶ⬆️በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የነበረውን የኢህአዴግ ጉባኤ የማጠቃለያ ስነ ስርዓት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል የሆነው #SOFI የፕሮግራሙን ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶዎችን ልኮልናል።
እናመሰግናለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እናመሰግናለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢህአዴግ የደርግ መሰል #የቤት_ልማት_ፖሊስ ተግባራዊ ሊያደርግ ነው ተብሏል። በሀዋሳ በተደረገው የድርጅቱ 11ኛ ጉባኤ ላይ በቀረበው ሰነድ መሰረት #የመጠለያ ችግርን ከመቅረፍ አንፃር መሬት እና ፋይናንስ በማቅረብ ዜጎች ቤታቸውን #በራሳቸው ገንብተው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል። መንግስት ቤት በራሱ ገንብቶ ለህብረተሰቡ ተደራሽ አደርጋለሁ ሲል ቢቆይም ከፍላጎት አንፃር መሄድ ያልቻለ እና #በሙስና እና #ብልሹ አሰራር የተተበተበ መሆኑ ሲያስተቸው መቆየቱ አይዘነጋም። በአዲሱ እቅድ መሬት እና ብድር ተመቻችቶ ቤት ፈላጊዎች በራሳቸው ይገነባሉ። ይህ አሠራር ደርግ እስከ መውደቂያው እለት ሲተገብረው የነበረ እና በርካቶችን እንዳ አቅማቸው የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደረገበት ፖሊሲ እንደነበር ይታወሳል።
ምንጭ፦Muluken Yewondwossen,ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦Muluken Yewondwossen,ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
*አስቸኳይ የሰብዓዊነት ተግባር ላይ ይሳተፉ*
(ሼር ይደረግ!)
ከቤኒሻንጉል #ለተፈናቀሉ ከ90 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን በህይወት ለመድረስ የአዲስ አበባ እና የአካባቢው ነዋሪዎች የእርዳታ ማስተባበሪያ መርሐ ግብር በመልካም ሁኔታ እየሔደ ነው።
የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ መስከረም 28 እና 29 በሀገር ፍቅር ቴአትር ከሚሰበሰበው እርዳታ #በተጨማሪ ቅዳሜና እሁድ ብቻ ለሚመቻቸው ወገኖቻችን ከዚህ በታች ባሉ ግዚያዊ መሰብሰቢያ ጣቢያዎች ያዘጋጃችሁትን እርዳታ እያስመዘገባችሁ መለገስ ትችላላችሁ።
ለማስታወስ ያህልም የእርዳታ አይነቶቹን በድጋሚ እናስታውቃለን።
#የማይበላሹ_ምግቦች
መኮረኒ
ሩዝ
ፉርኖ ዱቄት
ዘይት
ሴሪፋም /ፋፋ/
ብስኩት /ጋቤጣ/
#የንጽህና_ቁሳቁሶች
ሳሙና
ኦሞ
ሳኒታይዘር
የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ /ሞዴስ/
#አልባሳት
ብርድ ልብስ
ነጠላ ጫማ
የተለያዩ አልባሳት (ያገለገሉም ቢሆን)
በመሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጡት ተጨማሪ አድራሻዎች ቅዳሜና እሁድን ብቻ የቻሉትን በአቅራቢያዎ መለገስ ይችላሉ።
🔹ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ~0911219235 ቦሌ ኤድና ሞል ዝቅ ብሎ ምስራቅ በር ስጋ ቤት @Blen Sahlu
🔹ኮልፌ እና 18 ማዞሪያ ፍቅሩ አብጤ +251911319571
🔹ሰባተኛ የአማኑኤል ታክሲ መያዣ 0911793475 ደንበል ጀርባ ከ ላፓሪዝያን ፊት ለፊት ሶሎሞን ሞባይል +251912634363 @Solomon Mengesha
🔹ፒያሳ ማስታወቂያ ሚንስቴር አካባቢ ተስፋዬ ለማ ~+251912914748
ለበለጠ መረጃ መሐመድ ካሳ ወይንም ያሬድ ሹመቴን በ0930 36 52 44 ማግኘት ይችላሉ።
ጫካ ያደሩ ህፃናትና እናቶች፤ አረጋውያንና ደካሞች ከምንም በላይ "የኢትዮጵያዊያን ያለህ!" እያሉ ነው።
#ሰብዓዊነት_ይቅደም !!
(ከአንድ ግዜ በላይ ሼር በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ!)
ከያሬድ ሹመቴ

#update የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረፂዮን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኤርትራ እንደሚጓዙ ተሰማ። በቆይታቸውም ከኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሏል።
ምንጭ፦ ኤርትራ ፕሬስ
@tsegabwolde @tikvahethiopi
ምንጭ፦ ኤርትራ ፕሬስ
@tsegabwolde @tikvahethiopi
#update ስድስተኛው ዓለም አቀፍ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዕድገት ላይ የሚያጠነጥን ጉባኤ #በባሕር_ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia