ከነቀምት⬇️
"ፀግሽ ዛሬ የተፈናቀሉትን ለመርዳት 07 ያለው መጠለያ ልብስ፣ ጫማ፣ ምግብ፣ ዳይፐር፣ ሞዴስ፣ ወተት ይዘን ሄደን ነበር በጣም #ያሳዝናሉ። ብዙ ሰዎች ከሰፈር ምግብና ልብስ እዘው እየሄዱ ነው ያለው። ርብርቡ ደስ ይላል #ግን ያለው ነገር በቂ አይደለም። ቦንሳ ከነቀምት"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፀግሽ ዛሬ የተፈናቀሉትን ለመርዳት 07 ያለው መጠለያ ልብስ፣ ጫማ፣ ምግብ፣ ዳይፐር፣ ሞዴስ፣ ወተት ይዘን ሄደን ነበር በጣም #ያሳዝናሉ። ብዙ ሰዎች ከሰፈር ምግብና ልብስ እዘው እየሄዱ ነው ያለው። ርብርቡ ደስ ይላል #ግን ያለው ነገር በቂ አይደለም። ቦንሳ ከነቀምት"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል⬆️
በቤንሻንጉል ጉምዝ ካማሼ ዞን በተለይ በበሎይ ጅጋንፎይ ወረዳ በተባባሰ ግጭት ከ72 ሺህ ሰዎች በላይ ተፈናቅለው #ነቀምት እንደሚገኙ የምሥራቅ ወለጋ ዞን አስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ #ታከለ_ቶሎሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
በደንብ #የተደራጀና የታጠቀ ኃይል በተለይ ትላንት ከፍተኛ ጥቃት ከፍቶ በኦሮሚያ በኩል የሟቾች ቁጥር 23 መድረሱን ገልፀዋል።
የቤንሻንጉል ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #አበራ_ባይታ በበኩላቸው ሰዎች መፈናቀላቸውን ገልፀው "ቁጥሩ የተጋነነ ነው" ብለውታል። በቤንሻንጉል ጉምዝ በኩልም 31 ሰዎች ሞተዋል ይላሉ።
በከተማው ውስጥ ዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች #መገደላቸውን አረጋግጠዋል።
ከሁለቱ ክልል VOA ባገኘው አጠቃላይ መረጃ መጀመሪያ ላይ አራት ተገደሉ የተባሉ አመራሮችን ጨምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ የ67 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መኖራቸውና ብዙ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውና ሁለቱም ክልሎች ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በቤንሻንጉል ጉምዝ ካማሼ ዞን በተለይ በበሎይ ጅጋንፎይ ወረዳ በተባባሰ ግጭት ከ72 ሺህ ሰዎች በላይ ተፈናቅለው #ነቀምት እንደሚገኙ የምሥራቅ ወለጋ ዞን አስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ #ታከለ_ቶሎሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
በደንብ #የተደራጀና የታጠቀ ኃይል በተለይ ትላንት ከፍተኛ ጥቃት ከፍቶ በኦሮሚያ በኩል የሟቾች ቁጥር 23 መድረሱን ገልፀዋል።
የቤንሻንጉል ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #አበራ_ባይታ በበኩላቸው ሰዎች መፈናቀላቸውን ገልፀው "ቁጥሩ የተጋነነ ነው" ብለውታል። በቤንሻንጉል ጉምዝ በኩልም 31 ሰዎች ሞተዋል ይላሉ።
በከተማው ውስጥ ዘጠኝ ሰላማዊ ሰዎች #መገደላቸውን አረጋግጠዋል።
ከሁለቱ ክልል VOA ባገኘው አጠቃላይ መረጃ መጀመሪያ ላይ አራት ተገደሉ የተባሉ አመራሮችን ጨምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ የ67 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መኖራቸውና ብዙ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውና ሁለቱም ክልሎች ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ በተያዘው የፈረንጆች ወር መጨረሻ ላይ በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተገናኝተው እንደሚወያዩ ፅህፈት ቤታቸው አስታውቋል። በጀርመን ፍራንክፈርት ይገኛሉም ተብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ #አባላቱን መርጧል፡፡ በዚህም መሠረት፦
1. አቶ ደመቀ መኮንን
2. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3. ዶክተር አምባቸው መኮንን
4. አቶ ሲሳይ ዳምጤ
5. አቶ ዘለቀ አንሉ
6. አቶ ጥላሁን ወርቃየሁ
7. አቶ ፈንታ ደጀን
8. አቶ አብርሃም አያሌው
9. አቶ ተፈራ ወንድምአገኘሁ
10. አቶ ፀጋ አራጌ
11. አቶ ተመስገን ኃይሉ
12. አቶ መሃመድ አብዱ
13. አቶ ኃይሉ ግርማይ
14. ዶክተር ሙሉቀን አዳነ
15. አቶ ብርሃኑ ጣምያለው
16. አቶ ግዛት ዓብዩ
17. ዶክተር መለሰ መኮነን
18. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
19. ወ/ሮ አየለች አሳየ
20. አቶ እዘዝ ዋሴ
21. አቶ ሙሉቀን ዓየሁ
22. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
23. አቶ ምግባሩ ከበደ
24. አቶ ሻምበል ከበደ
25. አቶ ዓለሙ ጀምበሬ
26. አቶ ዮሐንስ ቧያለው
27. አቶ አምሳሉ ደረጀ
28. ወ/ሮ አስናቁ ደረስ
29. አቶ መላኩ አለበል
30. አቶ ላቀ አያሌው
31. አቶ ደሴ ጥላሁን
32. ዶክተር ይናገር ደሴ
33. አቶ ምስራቅ ተፈራ
34. አቶ ብናልፍ አንዷለም
35. አቶ ተፈራ ደርበው
36. አቶ አገኘሁ ተሻገር
37. ወ/ሮ ፈንታይቱ ካሴ
38. አቶ ንጉሱ ጥላሁን
39. አቶ ሞላ መልካሙ
40. ሲ/ር ብዙአየሁ ቢያዝን
41. አቶ አብርሃም አለኸኝ
42. ቀለምወርቅ ምህረቴ
43. አቶ ጎሹ እንዳላማው
44. ዶክተር ንጉሴ ምትኩ
45. ዶክተር አምላኩ አስረስ
46. ዶክተር ስዩም መስፍን
47. ዶክተር ኃይለማሪያም ብርቄ
48. አቶ ካሳ አበባው
49. ወ/ሮ ራቢያ ይማም
50. ወ/ሮ እናታለም መለሰ
51. አቶ #መላኩ_ፈንታ
52. አቶ ስዩም መኮንን
53. ዶክተር ጥላየ ጌቴ
54. አቶ ጃንጥራር አባይ
55. ወ/ሮ ሱቢያ ደሳለኝ
56. አቶ አሰማኸኝ አስረስ
57. ዶክተር ጥላሁን መሃሪ
58. ዶክተር አህመዲን መሃመድ
59. አቶ እንዳወቅ አብየ
60. ዶክተር ይልቃል ከፋለ
61. ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ
62. ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ
63. ዶክተር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል
64. ጀኔራል #አሳምነው_ፅጌ
65. ወ/ሮ ፈንታየ ጥበቡ
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. አቶ ደመቀ መኮንን
2. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3. ዶክተር አምባቸው መኮንን
4. አቶ ሲሳይ ዳምጤ
5. አቶ ዘለቀ አንሉ
6. አቶ ጥላሁን ወርቃየሁ
7. አቶ ፈንታ ደጀን
8. አቶ አብርሃም አያሌው
9. አቶ ተፈራ ወንድምአገኘሁ
10. አቶ ፀጋ አራጌ
11. አቶ ተመስገን ኃይሉ
12. አቶ መሃመድ አብዱ
13. አቶ ኃይሉ ግርማይ
14. ዶክተር ሙሉቀን አዳነ
15. አቶ ብርሃኑ ጣምያለው
16. አቶ ግዛት ዓብዩ
17. ዶክተር መለሰ መኮነን
18. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
19. ወ/ሮ አየለች አሳየ
20. አቶ እዘዝ ዋሴ
21. አቶ ሙሉቀን ዓየሁ
22. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
23. አቶ ምግባሩ ከበደ
24. አቶ ሻምበል ከበደ
25. አቶ ዓለሙ ጀምበሬ
26. አቶ ዮሐንስ ቧያለው
27. አቶ አምሳሉ ደረጀ
28. ወ/ሮ አስናቁ ደረስ
29. አቶ መላኩ አለበል
30. አቶ ላቀ አያሌው
31. አቶ ደሴ ጥላሁን
32. ዶክተር ይናገር ደሴ
33. አቶ ምስራቅ ተፈራ
34. አቶ ብናልፍ አንዷለም
35. አቶ ተፈራ ደርበው
36. አቶ አገኘሁ ተሻገር
37. ወ/ሮ ፈንታይቱ ካሴ
38. አቶ ንጉሱ ጥላሁን
39. አቶ ሞላ መልካሙ
40. ሲ/ር ብዙአየሁ ቢያዝን
41. አቶ አብርሃም አለኸኝ
42. ቀለምወርቅ ምህረቴ
43. አቶ ጎሹ እንዳላማው
44. ዶክተር ንጉሴ ምትኩ
45. ዶክተር አምላኩ አስረስ
46. ዶክተር ስዩም መስፍን
47. ዶክተር ኃይለማሪያም ብርቄ
48. አቶ ካሳ አበባው
49. ወ/ሮ ራቢያ ይማም
50. ወ/ሮ እናታለም መለሰ
51. አቶ #መላኩ_ፈንታ
52. አቶ ስዩም መኮንን
53. ዶክተር ጥላየ ጌቴ
54. አቶ ጃንጥራር አባይ
55. ወ/ሮ ሱቢያ ደሳለኝ
56. አቶ አሰማኸኝ አስረስ
57. ዶክተር ጥላሁን መሃሪ
58. ዶክተር አህመዲን መሃመድ
59. አቶ እንዳወቅ አብየ
60. ዶክተር ይልቃል ከፋለ
61. ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ
62. ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ
63. ዶክተር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል
64. ጀኔራል #አሳምነው_ፅጌ
65. ወ/ሮ ፈንታየ ጥበቡ
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ደኢህዴን 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መርጧል። በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ማስረሻ በላቸው
2. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
3. አቶ የሺዋስ አለሙ
4. ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል
5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
6. ወ/ሮ ማርታ ሉዊጄ
7. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ
8. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው
9. አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ
10. ወ/ሮ ፋጤ ሰርሜሎ
11. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ
12. አቶ ደሴ ዳልኬ
13. አቶ ዘይኑ ጀማል
14. ኢንጂነር የማታም ቸኮል
15. ዶክተር ቴክሌ ሌዛ
16. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዪ
17. አቶ ቃሬ ጫዊቻ
18. ወይዘሮ ስምረት ግርማ
19. ወይዘሮ ህይወት ሃይሉ
20. አቶ መለሰ አለሙ
21. አቶ ኤልያስ ሽኩር
22. አቶ አክሊሉ ታደሰ
23. አቶ ሃይለማርም ተስፋዪ
24. አቶ አብዱልፈታ የሱፍ
25. አቶ ተስፋዪ በልጅጌ
26. አቶ እርስቱ ይርዳው
27. አቶ ታምራት ዲላ
28. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት
29. ኢ/ር ሌላዓለም ገ/ዮሐንስ
30. አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም
31. አቶ አያሌው ዝና
32. አቶ ዘይኑ ቢታ
33. አቶ አክሊሉ ለማ
34. አቶ ሞገስ ባልቻ
35. አቶ አስራት አለማየሁ
36. አቶ አ/ር ምስጋናው አረዳ
37. አቶተስፋዬ ይገዙ
38. አቶ አብይ አንዳሞ
39. አቶ አለማየሁ ባውዲ
40. አቶ ጥላሁን ከበደ
41. ዶ/ር ደመቀ አጪሶ
42. አቶ አብራሃም ማርሻሎ
43. አቶ ከበደ ሳህለ
44. ወይዘሪት መሰረት መስቀሌ
45. አቶ ስኳሬ ሹዳ
46. አቶ ኃ/ብርሃን ዜና
47. አቶ አማኑኤል አብደላ
48. አቶ ምትኩ ካሳ
49. ወይዘሮ ሂክማ ሐይረዲን
50. አቶ አሰፋ አቢዩ
51. አቶ ተፈራ ሞላ
52. አቶ ፍቅሬ ግዛው
53. አቶ አስራት አሰፋ
54. አቶ ታከለ ነጨ
55. ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ
56. አቶ ኡስማን ሱሩር
57. አቶ አያኖ በራሶ
58. . አቶ አማኑኤል አብረሃም
59. አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም
60. ወይዘሮ ሄለን ደበበ
61. አቶ ፍፁም አረጋ
62. ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ
63. አቶ በላይ ኮጆአብ
64. አቶ ብሌን ግዜወርቅ
65. ዶ/ር ተሸመ ታደሰ
ምንጭ፦ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. አቶ ማስረሻ በላቸው
2. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
3. አቶ የሺዋስ አለሙ
4. ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል
5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
6. ወ/ሮ ማርታ ሉዊጄ
7. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ
8. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው
9. አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ
10. ወ/ሮ ፋጤ ሰርሜሎ
11. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ
12. አቶ ደሴ ዳልኬ
13. አቶ ዘይኑ ጀማል
14. ኢንጂነር የማታም ቸኮል
15. ዶክተር ቴክሌ ሌዛ
16. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዪ
17. አቶ ቃሬ ጫዊቻ
18. ወይዘሮ ስምረት ግርማ
19. ወይዘሮ ህይወት ሃይሉ
20. አቶ መለሰ አለሙ
21. አቶ ኤልያስ ሽኩር
22. አቶ አክሊሉ ታደሰ
23. አቶ ሃይለማርም ተስፋዪ
24. አቶ አብዱልፈታ የሱፍ
25. አቶ ተስፋዪ በልጅጌ
26. አቶ እርስቱ ይርዳው
27. አቶ ታምራት ዲላ
28. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት
29. ኢ/ር ሌላዓለም ገ/ዮሐንስ
30. አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም
31. አቶ አያሌው ዝና
32. አቶ ዘይኑ ቢታ
33. አቶ አክሊሉ ለማ
34. አቶ ሞገስ ባልቻ
35. አቶ አስራት አለማየሁ
36. አቶ አ/ር ምስጋናው አረዳ
37. አቶተስፋዬ ይገዙ
38. አቶ አብይ አንዳሞ
39. አቶ አለማየሁ ባውዲ
40. አቶ ጥላሁን ከበደ
41. ዶ/ር ደመቀ አጪሶ
42. አቶ አብራሃም ማርሻሎ
43. አቶ ከበደ ሳህለ
44. ወይዘሪት መሰረት መስቀሌ
45. አቶ ስኳሬ ሹዳ
46. አቶ ኃ/ብርሃን ዜና
47. አቶ አማኑኤል አብደላ
48. አቶ ምትኩ ካሳ
49. ወይዘሮ ሂክማ ሐይረዲን
50. አቶ አሰፋ አቢዩ
51. አቶ ተፈራ ሞላ
52. አቶ ፍቅሬ ግዛው
53. አቶ አስራት አሰፋ
54. አቶ ታከለ ነጨ
55. ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ
56. አቶ ኡስማን ሱሩር
57. አቶ አያኖ በራሶ
58. . አቶ አማኑኤል አብረሃም
59. አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም
60. ወይዘሮ ሄለን ደበበ
61. አቶ ፍፁም አረጋ
62. ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ
63. አቶ በላይ ኮጆአብ
64. አቶ ብሌን ግዜወርቅ
65. ዶ/ር ተሸመ ታደሰ
ምንጭ፦ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ ኢንድስትሪያል ፓርክ⬆️
"ሰላም ፀጋ ዳንኤል ሽፈራው ነኝ ከአዲሳባ አዳማ ኢንዲስትሪ ፓርክ ሊመረቅ ነው ዝግጅት ላይ ነን!"
የምርቃት ቀኑ፦
October 7/2018
Adama Industrial Park
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሰላም ፀጋ ዳንኤል ሽፈራው ነኝ ከአዲሳባ አዳማ ኢንዲስትሪ ፓርክ ሊመረቅ ነው ዝግጅት ላይ ነን!"
የምርቃት ቀኑ፦
October 7/2018
Adama Industrial Park
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሀዋሳ⬆️
"ሀይ ፀግሽ ቅድስት ነኝ ዛሬ የሀዋሳ ኤጄቶች ነገ የሚጀመረውን የኢህአዴግ ጉባኤ አስመልክተው በከተማው አስተዳድር እና በክልሉ የተዘጋጁ የተለያዩ ባነሮችን በመስቀል እና የተለያዩ ተግባራትን በመፈፀም ከተማዋን ይበልጥ እያስዋቡ ይገኛሉ።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሀይ ፀግሽ ቅድስት ነኝ ዛሬ የሀዋሳ ኤጄቶች ነገ የሚጀመረውን የኢህአዴግ ጉባኤ አስመልክተው በከተማው አስተዳድር እና በክልሉ የተዘጋጁ የተለያዩ ባነሮችን በመስቀል እና የተለያዩ ተግባራትን በመፈፀም ከተማዋን ይበልጥ እያስዋቡ ይገኛሉ።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቀለ ዩኒቨርሲቲ⬆️የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ ለሚገቡ ሪዚደንት ሃኪሞች የምዝገባ ቀን መስከረም 28 እና 29 መሆኑን አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ሀዋሳ እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች። የከተማዋን አጠቃላይ ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶዎችን ወደ በኋላ አደርሳለሁ። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው የኢህአዴግ ጉባኤ ነገ ይጀምራል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አዴፓ አቶ ደመቀ መኮነን ሊቀ መንበር እንዲሁም አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምክትል ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ደኢህዴን የስራ አስፈፃሚ አበላት፦
1. ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል
2. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ
3. አቶ ሞገስ ባልቻ
4. ዶክተር ጌታሁን ጋረደው
5. አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ
6. አቶ መለስ አለሙ
7. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም
8. አቶ ጥላሁን ከበደ
9. አቶ አብርሃም ማርሻል ሎው
10. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ
11. አቶ ኤልያስ ሽኩር
12. አቶ ዘይኑ ጀማል
13. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
14. አቶ ደሴ ዳልኬ
15. ዶክተር ኢርጎጌ ተስፋዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1. ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል
2. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ
3. አቶ ሞገስ ባልቻ
4. ዶክተር ጌታሁን ጋረደው
5. አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ
6. አቶ መለስ አለሙ
7. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም
8. አቶ ጥላሁን ከበደ
9. አቶ አብርሃም ማርሻል ሎው
10. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ
11. አቶ ኤልያስ ሽኩር
12. አቶ ዘይኑ ጀማል
13. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
14. አቶ ደሴ ዳልኬ
15. ዶክተር ኢርጎጌ ተስፋዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአርባምንጭ ከተማ የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ #የአቀባበል ፕሮግራም ቀን ተቆርጧል።
©ኩኩ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ኩኩ
@tsegabwolde @tikvahethiopia