ከሀዋሳ⬇️
"ሰላም ፀግሽ አማን ነው?? ዜዶ ነኝ ከሀዋሳ ሰሞኑን ሀዋሳን የስጋት ቀጠና ለማድረግ ብዙ ወሬዎች ሲሰራጩ እንደነበር ሰምተሀል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ቢሆንም ምንም የፀጥታ ችግር እንዳይከሰት ህብረተሰቡ ከሲዳማ ወጣቶች (ኤጄቶ) ጋር በመሆን ምሽት ላይ በቡድን ሮንድ እየተጠበቀ ነው። ቀን ቀን ደግሞ ኤጄቶ ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር እንቅስቃሴዎችን በአይነ ቁራኛ እየተከታተ ነው። አሁን ሀዋሳ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም። ህዝቡ መስጋት የለበትም።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ከአንጋጫ⬆️
"ሀይ ፀግሽ የመስቀል በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች አንዱ የከምባታ ብሔረሰብ ነው! በዓሉም 'መሳላ' በመባል ይታወቃል! እንደ ዘመን መለወጫም የሚታይ ክብረ በዓል ነው! በዓሉም በመንግስት ደረጃ በዱራሜ ከተማ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በማዘጋጀት በድምቀት ተከብሮ ዉሏል። በበዓሉ የዞኑ ባህላዊ፣ ታሪካዊ እንዲሁም ኪነ ጥበባዊ ትውፊቶች የተንፀባረቁ ሲሆን ሳይበረዙና ሳይቀነሱ ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚቻልበትም ሂደትም ተመክሮበታል! ዞኑ ውስጥ የሚገኙ 7 ወረዳዎችና ሶስቱ ከተማ አስተዳደሮችም አካባቢያቸውን የሚወክል የማይንቀሳቀሱ ቅርሶችን በባነር እንዲሁም የሚንቀሳቀሱ ቅርሶችን ይዘው በመቅረብ ለህብረተሰቡ በማስጎብኘት ተሳትፈዋል። ዋናው የመሪሾ (ደመራ) እና የእርድ ስነ-ስርዓት ደግሞ 16 እና 17 የሚውል ይሆናል! መሳፍንት ዮሴፍ ነኝ ከአንጋጫ"

ጊፋታ⬆️
የወላይታ ዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ!
የወላይታን ብሔር ከሀገራችንና ከደቡብ ክልል ብሔሮችና ብሔረሰቦች በተለየ መልኩ የሚገለጽባቸው በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ያሉት ሲሆን ከብሔሩ የማይዳስሱ #ሀብቶች መካከል የወላይታ ዘመን መለወጫ በዓል #ጊፋታ አንዱ ነው፡፡
ጊፋታ በብሄሩ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ታላቅ የዘመን መለወጫ በዓል ሲሆን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ የብሔሩ ማንነት መገለጫ የሆነ #የአሮጌው ዓመት ማብቅያና የአዲሱ ዓመት መጀመሪያ የመሸጋገሪያ በዓል ነው፡፡
ጊፋታ ማለት ባይራ(ታላቅ)፣ መጀመሪያ እንደ ማለት ሲሆን በሌላ በኩል ጊፋታ ማለት መሻገር ማለት ነው፡፡ ይህም ከአሮጌ ወደ አዲስ፣ ከጨለማ ወደ #ብርሃን መሻገር የሚለውን ይገልጻል፡፡ የወላይታ ብሔር የራሱ የሆነ የዘመን መቁጠሪያ(ካሌንደር) ያለው ሲሆን በወላይታ የዘመን አቆጣጠር ጊፋታ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ስያሜ ነው፡፡
ወላይታዎች አስራ አንድ ወራት በስራ ካሳለፉ በኋላ የመጨረሻውን አንድ ወር ለበዓሉ ያውሉታል፡፡ 15 ቀን በበዓሉ ዝግጅት፣ አስራ አምስቱን ቀን ደግሞ በመዝናናትና በመጫወት ያሳልፋሉ፡፡
መስከረም ወር በገባ ከ14-20 መካከል በሚውለው እሁድ ዕለት አዲሱን ዓመት
ይቀበሉታል፡፡ በየዓመቱ ከመስከረም 14-20 ባሉት ቀናት መካከል የሚውለው እሁድ እለት የአዲስ ዓመት ቀን ይሆናል፡፡ ስሙም ሹሃ ወጋ /የእርድ እሁድ/ ይባላል፡፡
.
.
.
ጊፋታ የይቅርታ፤ የፍቅር እና የሰላም በዓል ነው!
ምንጭ፦ የወላይታ ዞን ባህል፣ ቱሪዝም እና መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update በኦሮሚያ ክልል #አሰላ ከተማ ግጭት ሊፈጠር ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሐሰት ነው ነዋሪዎች አትስጉ ሲል የአሰላ ከተማ ፖሊስ ተናግሯል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia