AASTU⬇️
"Hi tsegab I would like to tell u that the registration date for AASTU students October 1&2 posted in some other social media is false i will tell u the exact date when i receive the message from registrar thank u!!"
የተማሪዎች ተወካይ‼️
@tsegabwolde @tikvahethiopia

AAU⬆️
This is to inform you that the registration of second year and above undergraduate and graduate extension students will be on September 29, 2018.
©School of Commerce, AAU
@tsegabwolde

ከቸሀ ወረዳ⬇️
"ሀይ ፀግሽ በመላው የጉራጌ ብሔረሰብ እጅጉን በድምቀት የሚከበረው የጉራጌ ባህላዊ መስቀል በዓል ከትላንት ተጀምሮ እየተከበረ ነው። ትላንት የጎመን ክትፎ በዓል ነበር። ዛሬ ደግሞ የእርድ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። ለመላው ጉራጌ ብሔረሰብ እንኳን አደረሳችሁ!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሀይ ፀግሽ በመላው የጉራጌ ብሔረሰብ እጅጉን በድምቀት የሚከበረው የጉራጌ ባህላዊ መስቀል በዓል ከትላንት ተጀምሮ እየተከበረ ነው። ትላንት የጎመን ክትፎ በዓል ነበር። ዛሬ ደግሞ የእርድ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። ለመላው ጉራጌ ብሔረሰብ እንኳን አደረሳችሁ!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ📌እንኳን አደረሳችሁ! አጠራጣሪ ነገሮች ሲገጥማችሁ ጥቆማ ለመስጠት የሚያስችሉ ስልክ ቁጥሮች 991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እንዲሁም፦
011-1-11-01-11
011-1-26-43-59
011-1-01-02-97
011-8-69-88-23
011-8-69-90-15
011-5-54-36-81
011-5-54-36-78
011-5-54-38-04
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን!
#ሼር! #Share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
011-1-11-01-11
011-1-26-43-59
011-1-01-02-97
011-8-69-88-23
011-8-69-90-15
011-5-54-36-81
011-5-54-36-78
011-5-54-38-04
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን!
#ሼር! #Share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትኩረት ያጣው ግልገል በለስ መንገድ⬆️
"ሰላም ፀግሽ D G ነኝ ከግ/በለስ ይህ መንገድ ከግልገል በለስ አሶሳ የሚወስድ መንገድ ሲሆን መንገዱ ከታላቁ የኢትዩጵያ የህዳሴ ግድብ የሚወስድ ነው። ለረጂም ጊዜ ህዝቡ በእንደዚህ አይነት መልኩ አስቸጋሪ ቦታዎች ላይ በእግሩ ወርዶ እየተጎዘ ይገኛል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሰላም ፀግሽ D G ነኝ ከግ/በለስ ይህ መንገድ ከግልገል በለስ አሶሳ የሚወስድ መንገድ ሲሆን መንገዱ ከታላቁ የኢትዩጵያ የህዳሴ ግድብ የሚወስድ ነው። ለረጂም ጊዜ ህዝቡ በእንደዚህ አይነት መልኩ አስቸጋሪ ቦታዎች ላይ በእግሩ ወርዶ እየተጎዘ ይገኛል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#Update አርባ ምንጭ⬆️
ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ ወጣቶች ወደ ጋሞጎፋ #አርባምንጭ የሚያደርጉትን የምስጋናና የአንድነት ጉዞ ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል።
ከ50 እስከ 60 የሚሆኑ የኦሮሚያ ወጣቶች #ከቡራዩ ከተማ በመነሳት ጋሞጎፋ ዞን አርባምንጭ ከተማ ድረስ በመሄድ የመስቀል በዓል (የጋሞ ህዝብ ዘመን መለወጫ) በአርባምንጭ ከተማና አከባቢዋ ማህበረሰብ ጋር ለማክበር ነውጉዞውን ዛሬ የጀመሩት።
የጉዞው "የምስጋና ጉዞ" በማለት መሰየሙን የኦሮሚያ ክልል የወጣቶችና ስፖረት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር #ሚልኬሳ_ሚደጋ አስታውቀዋል።
ወጣቶቹ በጉዟቸው የጋሞ አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ላሳዩት ልባዊ ፍቅርና ጥልቅ የሆነው ወንድማማችነት ምስጋና እንደሚያቀርቡም ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።
እንዲሁም የኦሮሞና የጋሞ ህዝቦች የቆየ ታርካዊ አንድነትና ማሀበረዊ መስተጋብሩ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አስተዋጽዖ ያበረክታሉ ብለዋል።
በአዲስ አበባም ሆነ በቡራዩ ከተማ የተከሰቱ አረመኔያዊ ድርጊቶች የሁለቱንም መህበረሰብ ወጣቶች በፍፁም እንደማይወክል ማስገንዘብና የችግሩ ሰለባ የሆኑት የማህበረሰብ ክፍሎችን ማጽናናትም የወጣቶቹ ጉዜ አላማ መሆኑን አስረድተዋል።
እንዲሁም በሀገሪቱ የተጀመረው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉና በተለይም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዘቦች ጥንታዊ አንድነትና እኩልነት፣ እንዲሁም የሰላም ባህሎቻችን ጎልቶ እንዲታዩ ለማድረግ ጭምር መሆኑን ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።
©fbc

#update⬆️‹‹የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና›› በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር አስራ አንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያደርጉት ምክክር እየተካሄደ ይገኛል።
ምክክሩን እያደረጉ ያሉት፦
1.ብአዴን
2.መዐህድ
3.አብን
4.አገዴፓ
5.አዴሀን
6.የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ
7.መኢአድ
8.ኢዴፓ
9.ኢራፓ
10.ሰማያዊ ፓርቲ
11.አርበኞች ግንቦት ሰባት ናቸው::
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምክክሩን እያደረጉ ያሉት፦
1.ብአዴን
2.መዐህድ
3.አብን
4.አገዴፓ
5.አዴሀን
6.የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ
7.መኢአድ
8.ኢዴፓ
9.ኢራፓ
10.ሰማያዊ ፓርቲ
11.አርበኞች ግንቦት ሰባት ናቸው::
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በመቐለ እየተካሄደ ባለው 13ኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ
ላይ የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤል በጉባኤው መክፈቻ ላይ ያስተላለፏቸው ዋና ዋና ሀሳቦች ፡-
▪️በመልካም አስተዳደር እየተሰቃየ ያለው ህዝባችን መፍትሄ እንዲያገኝ ህወሓት አበክሮ ይሰራል፡፡
▪️የክልሉን ህዝብ ከድህነት ለማውጣት ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን፡፡
▪️በውጭ እና በአገር ውስጥ ህገ መንግስቱንና መንግስትን #ለመናድ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ያለውን ሙከራ እናወግዛለን፡፡
▪️የዜጎቻችን ህገመንግስታዊ መብት እየተጣሰ መጥቷል፣ ብሄርን ከብሄርን የሚያጋጩ ኃይሎችን ልንመክታቸው ይገባል፡፡
▪️ይህን ጉዳይ በአግባቡ ካልያዝነው አገራችን ችግር ውስጥ ትገባለች፡፡
▪️የህዝቦችን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡
▪️የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች ያለፈውን የችግር ግዜ ማካካስ የሚያስችሉ ስራዎች ይሰራሉ፡፡
▪️ይህ ጉባኤ የህዝባችን ህዳሴ ማረጋገጫ በመሆኑ ጉዟችንን የተለየ ያደርገዋል፡፡ ከዚህ ጉባኤ በርካታ ውሳኔዎችን እናስተላልፋለን፡፡
▪️አዳዲስ አመራሮች ቦታውን የሚይዙበት መድረክ ይሆናል፡፡
▪️ለእኛና አገራችን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚተላልፍ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
▪️በክልላችን አዲስ የለውጥ ምዕራፉን ደግፋችሁ ለውሳኔዎቹ ንቁ ተሳታፊ እንደምትሆኑ ተስፋ አደርጋሁ፡፡
▪️የትግራይ ህዝብ በርካታ ችግሮችን አልፈህ እዚህ እንደደረስከው ሁሉ አሁንም ከህወሓት ጎን እንድትቆም እንጠይቃን፡፡
▪️አገራችን አሁንም #አደጋ ላይ ስላለች የምታደርጉትን ትግል አጠናክራችሁ ቀጥሉ፡፡
▪️ባለፉት አመታት ሁሉም የአገሪቱ ህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆን በርካታ ስራዎችን ሰርተናል፡አሁን ላይ በአንፃሩ ያለው ጥሩ ያልሆነ አዝማሚያ ፈር ሊይዝ ይገባል፡፡
▪️በአዲስ አበባና አካባቢዋ ለደረሰው የዜጎች ሞትና ጉዳት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን፡፡
▪️በዚህ ጉባኤ በትግራይ የተጀመረውን ለውጥ የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ህውሃት የሚያስተላልፍ ይሆናል፡፡
©etv