ጅማ⬆️የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ በዛሬው እለትም ቀጥሎ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል።
©fbc
@tikvahethiopia @tsegabwolde
©fbc
@tikvahethiopia @tsegabwolde
#update በሰኔ 16 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ ላይ #ቦምቡን ወርውሮ በማፈንዳት የተጠረጠረው ጥላሁን ጌታቸው ላይ ጠቅላይ አቃቢ ህግ እስከ መስከረም 18 ቀን ክሱን እንዲመሰርት ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጥቷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቀለ ዩኒቨርሲቲ⬇️
የዩኒቨርስቲያችን ነባር ተማሪዎች ቅበላ #ላልተወሰኑ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን የቅበላ ዝግጅታችን እንደጨረስን አስቀድመን በመገናኛ ብዙሃን ስለምንገልፅ ውድ ተማሪዎቻችን በያላችሁበት ብትእግስት እንድትጠባበቁ
በትህትና እንጠይቃለን::
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
©የዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ ገፅ

ከመቀለ⬇️
"ሃይ ፅጋኣብ መቀለ ላይ ቀውጢ የንግድ ትስስር በኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን እየተካሄደ ይገኛል እንደ እህል እና ስሚንቶ ከዚህ እየሄዱ ሲሆን ከዛ ደሞ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እየመጡ ይገኛሉ፡፡እንዳለኝ መረጃ ከሆነ የሚመጡት እቃዎች ዋጋቸው ከኛው አንፃር ሲታይ ርካሽ ነው።"

#update አርቲስት #ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩና አካባቢው በተፈጸመ ጥቃት ሳቢያ ለተፈናቀሉ ሰዎች ሐሙስ መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ.ም. የአንድ ሚሊዮን ብር እርዳታ አደረገ፡፡ ‹‹እርስ በርሳችን ተዋደንና ተፋቅረን መኖር ሲገባን በአገራችን እንዲህ ዓይነት ድርጊት መፈጸሙ ሊኮነን ይገባል፤›› ሲል ለሪፖርተር የተናገረው ቴዲ አፍሮ፣ ‹‹ባላሰቡትና ባልገመቱት ሁኔታ በተፈጸመ ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡት ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን፣ ቤተሰቦቻቸውንም ያጽናልን፣ እንዲህ ዓይነት ነገር ድጋሚ እንዳይከሰት ለፍቅር ተግተን መሥራት ይገባናል፤›› በማለት መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
©ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ሪፖርተር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ⬇️
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦
የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 21 እና 22፣ 2011 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል፤ ነገር ግን በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ውይይት መርሐግብር ምክንያት ምዝገባው የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን #አዲሱን የምዘገባ ቀን በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
©ጅማ ዩኒቨርሲቲ(የፌስቡክ ገፅ)

#update የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎችና #ቄሮዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ በትላንትናው ዕለት ቤቶችን #ሲያድሱ እና #ሲሰሩ ውለዋል።
በተጨማሪ፦
የተዘረፉና የተሸሸጉ ንብረቶች ለባለንብረቶች እንዲመለሱ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር እንዲውሉ እየተሰራ ይገኛል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በተጨማሪ፦
የተዘረፉና የተሸሸጉ ንብረቶች ለባለንብረቶች እንዲመለሱ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር እንዲውሉ እየተሰራ ይገኛል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት ክቡር ኦቦ ለማ መገርሳ በትላንትናው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ➕
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia