አስቸኳይ መረጃ ለሁሉም ሰው ይድረስ!
ፊሊጶስ፤ ሚኪሊላንድ፤ ቃሌ እና ብስራት ትምህርት ቤቶች የተጠለሉ ቁጥራቸው 9740 (ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ አርባ) ዜጎች በቂ ራት አግኝተዋል። ችግሩ መኝታ ነው። ቀዝቃዛ ሲሚንቶ ላይ ነው የተኙት። በቻላችሁት አቅም ካርቶንም ቢሆን የኮልፌ እና አስኮ አካባቢ ነዋሪዎች በፍጥነት አምጡልን።
ከገፈርሳ የተፈናቀሉ ዜጎቻችን መድሐኔአለም ትምህርት ቤት ደርሰዋል። ራት አልበሉም። ተጨማሪ 5 ቦታዎች መድረስ አልቻልም።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ምንም በቂ ጥበቃ ሊያደርግ አልቻለም። ከ1 ሰዓት በፊት ፊሊጶስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ቶክስ ነበር። ተጨማሪ ኃይል መጥቶ ትምህርት ቤቶቹን በአግባቡ መረከብ አለበት።
የአዲስ አበባ በተለይም የኮልፌ የሚኪሊላንድ እና የአስኮ ወጣቶች ፖሊስንም መንግስትንም ተክተው በርትተው ወገኖቻችንን እያገዙ ነው።
የህጻናት ምግቦች እና ዳይፐር እጥረት አሁንም መፍታት አልቻልንም።
ድረሱልን!!
©Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

📌ጥቆማ ለፖሊስ
ጀሞ 3 ከምሽቱ ከ1:30 ጀምሮ ችግር ተፈጥሮ ነበር ልክ እንደሌሎቹ ቦታዎች አሁን ላይ ረገብ ያለ ቢመስልም ነዋሪዎች አስተማማኝ ጥበቃ ሊደረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል።

መልዕክት📌የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው ወደ ከተማዋ የገቡትን ወገኖች ልክ እንደዛሬው ነገም አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ እንዳትዘነጉ።
ተባብረን ከፈጣሪ ጋር ይህን ጊዜ እናልፈዋለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተባብረን ከፈጣሪ ጋር ይህን ጊዜ እናልፈዋለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከብርጭቆ ኮንዶሚንየም⬇️
"ሀይ ፀግሽ ባቢ(Babi) ነኝ ከ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም:- ከቡራዩና አካባቢዋ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን እራት፣ ውሀና አልባሳትን በማሰባሰብ አድርሰናል። "ኢትዮጵያዊነት መልካምነት"

ከአስኮ⬇️
"በተፈጠረው ችግር ምክኒያት የተፈናቀሉት ሰዎች በአስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ስለሚገኙ ዛሬን ባይችሉ ለነገ የቻሉትን ነገር እንዲያደርጉ እንጠይቃለን። ሀመረ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት።"

ከጋምቤላ⬆️
"ነገ ጠዋት ጋምቤላ የሚገባውን ኡባንግ ሜቶ ለመቀበል እኛ የጋምቤላ ወጣቶች (Dhaldhiimኦች) በዝግጅት ላይ ነን Welcome home Mr. #Obang"

ከኮልፌ⬆️
"ሀይ ፀግሽ ኮልፌ ፊሊጶስ እና ከወረዳው ሌላ ሾላ ምንጭ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ የተጠለሉ አሉ እና ለነሱ መኝታ እያመቻሸን ነው። ፀግሽ ፊልጶስ እንደሚደረገው ሁሉ ሁሉም ማቆያዎች ላይ ጥብቅ ፍተሻ እንዲደረግ መልዕክት አስተላልፍልን። ኮልፌዎች"

አርባ ምንጭ! ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ በአዲስ አበባ ዙሪያ የተፈፀመው ድርጊት የሚያወግዝ ሰልፍ እንደሚደረገ ሰምቻለሁ። ጨዋው የአርባ ምንጭ ህዝብ ተቃውሞውን እና ሀዘኑን በሰላማዊ መልኩ እንደሚገልፅ ሙሉ እምነት አለኝ። ለዚህ ደግሞ ሰላም ወዳዶቹ የአርባ ምንጭ ወጣቶች ምስክር ናቸው።
.
.
ተጨማሪ...
የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ለጊዜው የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ የተጠቆመ ሲሆን በአዲስ አበባ ዙሪያ የተፈፀመውን ድርጊት በእጅጉ ኮንኗል። ጋሞ ጎፋ ዞን ብሔር ብሔረሰቦች ተቻችለው #በፍቅር የሚኖርበት ዞን በመሆኑ መላው የዞኑ ህዝብ በትግስት እና #አኩሪ ዕሴቱን በመጠበቅ እንዲሁም በህግ #ተቀባይነት የሌለው ተግባር #በላመፈጸም እንዲተባበር ከዞኑ ጥሪ ቀርቧል።

ከኮልፌ ብስራት⬇️
"ሰላም ፀግሽ በኮልፌ አካባቢ ብስራት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ በተመሳሳይ ሁኔታ ከመኖርያቸው ተፈናቅለው የመጡ ብዙ ሰዎች ይገኛሉ እና ውድ የ ኢትዮጵያውያን የተለመደው ትብብራቹ አይለየን በጋራ ለወገናችን እንቁም።"
@tsegabwolde @tikahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#update የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ከ16 ዐመታት በኋላ ዛሬ ወደ ጋምቤላ ተጉዟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገርህን አድን⬆️
ህዝቡን ወደእርስ በእርስ #ግጭት ለመውሰድ የማይሰራ ስራ የለም። ህዝቡ ሀዘን ላይ ነው። የህዝቡ ጠላትም ስራ ላይ ነው። በቡራዩ ብዙ ወንጀሎች ስለመፈፀማቸው ሳሳውቃችሁ ነበር።
.
.
ከፌስቡክ መንደር ሀሰተኛ ቪድዮ እና ምስል በማሰራጨት ወጣቱን ለበቀል በማዘጋጀት እንዲሁም አንዱ በሌላው ላይ እንዲነሳ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
.
.
የኢትዮጵየ ህዝብ ንቃ!
.
.
መከላከያ እና ፌደራል ፖሊስ ሀገሪቷን ይጠብቅ። መንግስት እራሱ ፖሊስ ሰራዊቱን ያጣራ፣ ይመርመር በተለይም የአካባቢ እና የክልል ፖሊሶች በአግባቡ ሊጣሩ ይገባል።
.
.
ኢትዮጵያዊያን በተለይ ወጣቶች ኦሮሞ፣ ጋሞ፣ ወላይታ፣ ሱማሌ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ አማራ ...ሳትባባሉ ክንዳቹን አጠንክሩ። ትልቅ የጋራ ጠላት አለን።
.
.
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠርጥር!
.
.
.
ማስታወሻ፦ በአዲስ አበባ ዙሪያ ከጠፋው የሰው ህይወት ጋር በተያያዘ በቂ መረጃዎችን ከተጎጂ ቤተሰቦች ለማሰባሰብ እየሞከርኩ ነው።