#update የገንዘብ ምንዛሬ⬆️
"Cbe 1 usd 27.54 etb
Euro 1 32 etb
ምንም ለውጥ የለም ውሸት ነው!"
©Tesfaye CBE staff
📌የአዋሽ ባንክ፣ የዳሽን ባንክ፣ የኦሮሚያ ኢንተ. ባንክ፣ የእናት ባንክ ውስጥ የምትሰሩ ሰራተኞችን ለማመስገን እወዳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"Cbe 1 usd 27.54 etb
Euro 1 32 etb
ምንም ለውጥ የለም ውሸት ነው!"
©Tesfaye CBE staff
📌የአዋሽ ባንክ፣ የዳሽን ባንክ፣ የኦሮሚያ ኢንተ. ባንክ፣ የእናት ባንክ ውስጥ የምትሰሩ ሰራተኞችን ለማመስገን እወዳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከCBE⬆️
"ሰላም እንዴት ነህ? የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስራተኛ ነኝ የምንዛሬ ወሬዉ ሀሰት ነው የዛሬዉን ምንዛሬ ፎቶ አንስቼ ልኬልሀለሁ።"
.
.
ተጨምሪ፦
"ምንም የዶላር ምንዛሬ ለውጥ የለም። የአባይ ባንክ Staff"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሰላም እንዴት ነህ? የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስራተኛ ነኝ የምንዛሬ ወሬዉ ሀሰት ነው የዛሬዉን ምንዛሬ ፎቶ አንስቼ ልኬልሀለሁ።"
.
.
ተጨምሪ፦
"ምንም የዶላር ምንዛሬ ለውጥ የለም። የአባይ ባንክ Staff"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ-ኦነግ⬆️ህዝቡ በመስቀል አደባባይ እጅግ #በደመቀ ሁኔታ ለኦነግ አመራሮች አቀባበል ለማድረግ እየተጠባበቀ ይገ ኛል።
OBN LIVE!
ፎቶ፦ Sh(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
OBN LIVE!
ፎቶ፦ Sh(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የገንዘብ ምንዛሬን በተመለከተ⬇️
"ሃይ ፀግሽ የገንዘብ ምንዛሬ፦
1 usd 27.54 ETB
Euro 1 32 ETB
ሁሉም ምንዛሬዎች ላይ ምንም ለውጥ የለም፡፡ ለበለጠ መረጃ የ sep. 14 Exchange rate refer ማድረግ ይቻላል፡፡ ቅዳሜ እራሱን የቻለ የምንዛሬ #ተመን የለውም፡ በአርብ ምንዛሬ ነው የሚገበያየው፡፡"
©CBO STAFF

ጥቆማ📌በአዲስ አበባ ዙሪያ አንዳንድ አካባቢዎች ህገ ወጥ ድርጊት እና ወንጀል የሚሰሩ ወጣቶች እንዳሉ ነዋሪዎች እየጠቆሙ ይገኛሉ። በተለይ ቡራዩ(ከታ አካባቢ) የፀጥታ አካላት እንዲደርሱላቸው ነዋሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።
ለኦሮሚያ ክልል ፖሊስ
ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለኦሮሚያ ክልል ፖሊስ
ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኦነግ(ABO)⬆️
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ አባላትና አመራር ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ #ኢትዮጵያ ገባ።
የኦነግ ሊቀመንበር አቶ #ዳውድ_ኢብሳን ጨምሮ የግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና £በርከት ያሉ ደጋፊዎች አቀባበል አደርገውላቸዋል።
በአሁኑ ወቅት ከንጋቱ ጀምሮ ከአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ከሚገኙ ከተሞች ቁጥሩ ከፍ ያለ ነዋሪ በተሰባሰበበት መስቀል አደባባይ የአቀባበል ስነ ስርዓት በመከናወን ላይ ይገኛል።
©fbc

ጥቆማ📌ቡራዩ አካባቢ የአካባቢው ወጣቶች ያልሆኑ እና ለአካባቢው ነዋሪ ፊታቸው አዲስ የሆኑ ወጣቶች ሰዎችን መግቢያ እና መውጫ አሳጥተዋል። የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ እና ፌደራል ፖሊስ ወደ አካባቢው እንዲገባ ነዋሪዎች ተደጋጋሚ ጥሪ እያቀረቡ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia