ከሀላባ⬆️
"Hi thegish ባለፈው ሳምንት በሀላባ ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪውን መሀመኑር ሳልያን ወደ ክልል አሳድገናል በማለታቸው የልዩ ወረዳው ህዝብ ደሞ ማሜ ምሄድበት ጊዜ አሁን አይደለም በማለታቸው ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ #በተቃራኒ ማሜ ይውረድልን እሱ አምባገነን መሪ ነው የሚሉ ነዋሪዎች ደግሞ ዛሬ በቀን 1/13 /2010 ጉዞዋቸውን ወደ ደኢህዴን ተቃውሞዋቸውን ለማሰማት በሰላማዊ መንገድ እየተጓዙ ይገኛሉ።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ማስታወሻ📌የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ #የሽብር ጥቃት፣ በኢንጅነር #ስመኘው ሞት፣ በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል እና በከባድ ሙስና ወንጅሎች ዙሪያ ዛሬ ጳጉሜ 01 ቀን 2010 ከቀኑ 8:00 በፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መግለጫው ተሰርዟል⬇️
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት የኢንጂነር #ስመኘው_በቀለን አሟሟት እና የሰኔ 16 የቦምብ ጥቃት ምርምራን በተመለከተ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ #ተሰረዘ። መግለጫ የተሰረዘው የፌደራል ጠቅላይ ዋና አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ #አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ነው ተብሏል።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አንድ ባልደረባ ለዲ ደብሊው እንደተናገሩት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ “አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ወደ ሌላ ቦታ በመሄዳቸው መግለጫው ለሌላ ጊዜ #ተላልፏል።” መግለጫው ለሌላ ጊዜ መተላለፉ ቢነገርም ቁርጥ ያለ ቀን ግን አልተነገረለትም። በዛሬው መግለጫ የኢንጂነር ስመኘው #አሟሟት እና ከሰኔ አስራ ስድስቱ ቦምብ ፍንዳታ በተጨማሪ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተገልጾ ነበር።
ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫው ጊዜ ሲዘዋወር የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ. ም. ይሰጣል ተብሎ የነበረው መግለጫ ወደ ዛሬ ጳጉሜ 1 መተላለፉ ይታወሳል።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ

#update ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና እና በኤርትራ ያደረጉትን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ረፋዱን በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ደራሲ ፍቅረማርቆስ⬇️
ታዋቂው ደራሲ #ፍቅረማርቆስ_ደስታ ከ9 አመታት ስደት በኋላ አገሩ ገብቷል። ፍቅረማርቆስ ደስታ በደቡብ ውስጥ በሚገኙት #በሃመር ብሄረሰቦች ላይ ተመርኩዞ ከቡስካ በስተጀርባ ከተሰኘው ልቦለድ መጽሃፍ ጀምሮ አያሌ መጽሃፍትን አሳትሟል።
ፍቅረማርቆስ በጎጃም ቢወለድም #በመምህርነት ወደ ሃመር ሄዶ በሃመሮች ባህልና ቱፊት ተማርኮ በባህሉም መሰረት የብሄረሰቡ አባል
ሆኗል።
ፍቅረማቆስ በሃመር ውስጥ እጅግ ተወዳጅ ሰው ነው ለ9 አመታት የተለያቸውን ሀመሮች ለማግኘት #ዛሬ ወደ ሀመር ይበራል።
ፍቅረ ማርቆስ ሀመር ሲደርስ ጠፍቶ የመጣ ሰው ከማህበረሰቡ ጋር ለመቀላቀል #መገረፍ ስላለበት በጎረምሶች ከተገረፈ በኋላ ከማህበረሰቡ ጋር ይቀላቀላል።
©አሀዱ ሬድዮ

መቐለ⬆️
"ፀግሽ በመቐለ ኮኾብ ፅባሕ የሜባን እና ኬብሮን ተራድኦ ማህበር የምንባል ለመስከረም ደብተር መግዛት ለማይችሉ ለ1000 ተማሪዎች ደብተር ሰብስበን ጵጉሜ 3 በኖቤል ሆቴል ይወስዳሉ።"
ሓደ ጥማር ንሓደ ህፃን!

#update የቴዎድሮስ ካሳሁን "ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር" የሙዚቃ ኮንሰርት መስከረም 5 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።
መደበኛ መግቢያ - 800 ብር
VIP መግቢያ - 1500 ብር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መደበኛ መግቢያ - 800 ብር
VIP መግቢያ - 1500 ብር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሁላችንም የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰብ አባላት ለእህታችን #ጫልቱ ፍትህ በጋራ ልንቆም ይገባል። በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት በፍፁም ልንታገስ አይገባም።
.
.
ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ በፌስቡክ ገፃቹ ላይ በመለጠፍ ተፅህኖ እንፍጠር!
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

#ፍትህ_ለጫልቱ!!
#JUSTICE_FOR_CHALTU!!
ሴት ሰው ናት!
ሴት ሀገር ናት!
ሴትን #መድፈር ሀገርን መድፈር ነው!
መንግስት የአሲድ መድፋት ወንጀልን ያስቁምልን!
📌የአሲድ ጥቃትን አስመልክቶ ህግ ይውጣ።
📌አሲድ በቀላሉ እንዳይገኝ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግ።
#ETHIOPIA
#JUSTICE_FOR_CHALTU!!
ሴት ሰው ናት!
ሴት ሀገር ናት!
ሴትን #መድፈር ሀገርን መድፈር ነው!
መንግስት የአሲድ መድፋት ወንጀልን ያስቁምልን!
📌የአሲድ ጥቃትን አስመልክቶ ህግ ይውጣ።
📌አሲድ በቀላሉ እንዳይገኝ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግ።
#ETHIOPIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#udate ራያ⬆️
በትናንትናው ዕለት በራያ የማንነት ጥያቄ ላይ በአዲስ አበባ የአካባቢው ተወላጆች ያነሱትን ጥያቄ አስመልክቶ በጉዳዩ ላይ የክልሉ የመንግስት ኮሚዩኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ #ረዳዒ_ሃላፎም የሰጡት ምላሸ።
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትናንትናው ዕለት በራያ የማንነት ጥያቄ ላይ በአዲስ አበባ የአካባቢው ተወላጆች ያነሱትን ጥያቄ አስመልክቶ በጉዳዩ ላይ የክልሉ የመንግስት ኮሚዩኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ #ረዳዒ_ሃላፎም የሰጡት ምላሸ።
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን የመስከረም 5 የሚሊኒየም አዳራሽ #ኮንሰርት የመደበኛ መግቢያ ዋጋው ከ800 ብር ወደ 500 እንዲቀንስ ተደርጓል። የVIP መግቢያ 1500 ብር ነው።
©A PLUS EVENT
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©A PLUS EVENT
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት⬇️
የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተረኛ 1ኛ የወንጀል ችሎት መርማሪ ፖሊስ በአቶ #ተስፋዬ_ኡርጌ ላይ ምርመራ አጠናቆ ለማቅረብ የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ ፈቀደ።
መርማሪ ፖሊስ በአቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ በርካታ የምርመራ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን በመጠቆም፤ ምርመራውን አጠናቆ ለማቀረብ ተጨማሪ የሰው ምስከር ቃል ለመቀበል እና ከቤሄራዊ መረጃና ደህንነት ቢሮ የተደረገ የስልክ ልውውጥ የድምፅ ቅጂ ማስረጃን ለማቅረብ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ጠይቋል።
ተጠርጣሪው አቶ ተስፋዬ ኡርጌ በበኩሉ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቁን በመግለፅ ዋስትና እንዲፈቀድለት አሊያም፤ አጭር ቀጠሮ እንዲሰጥ ጠይቋል።
መርማሪ ፖሊስም ጉዳዩ ውስብስብ በመሆኑ ቃል የምቀበለውን ተጨማሪ ምስክሮች ሊያሸሽብን ስለሚችል የዋስትና ጥያቄውን እቃወማለሁ ብሏል።
ጉዳዩን የተከታተሉው ፍርድ ቤትም የዋስትና ጥያቄውን በማለፍ፤ ፖሊስ ቀረኝ ያለውም ምርመራ አጠናቆ እንዲቀርብ ለመስከረም 5/2011 ዓ.ም ተለዋጭ #ቀጠሮ ሰጥቷል።
©fbc

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#ፍትህ_ለጫልቱ!!
#JUSTICE_FOR_CHALTU!!
ሴት ሰው ናት!
ሴት ሀገር ናት!
ሴትን #መድፈር ሀገርን መድፈር ነው!
#ፍትህ_ለጫልቱ!!
#JUSTICE_FOR_CHALTU!!
📌በእህታች #ጫልቱ ላይ የደረሰው በደል ልባችንን የሰበረው እንዲሁም ለዚህች ምስኪን ኢትዮጵያዊት ፍትህ ይገባታል የምትሉ ይህን✅ምልክት በመጫን በአንድ ላይ ድምፃችንን እናሰማ።
በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን አንታገስም!

#update በአማራ ክልል፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን፤ ደዋ ጨፋ ወረዳ በታጠቁ ሰዎችና በጸጥታ አካላት በተካሄደ ግጭት የሰው ሕይወት ማለፉ ተገለጸ። በኢንቨስትመንት የተያዘ መሬት በአግባቡ ልማት ላይ አልዋለም በሚል ቅሬታ ግጭቱ ነሐሴ 25 እና 26 ቀን 2010 ዓም መከሰቱን ነው የወረዳው ጸጥታ ኃላፊ የተናገሩት፤ በድርጊቱ ተሳታፊ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ #በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
©ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#udate ጅቡቲ⬆️
"ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ድል!! ከረጅም አመት መለያየት ቡሀላ ኤርትራና ጅቡቲ ግንኙነታቸውን ለመቀጠል #ተስማምተዋል። ለመላው #የኤርትራ አና #የጅቡቲ ህዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ!!"
©ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ