#update የ14 ዐመቷ ታዳጊ ህይወቷ አለፈ⬆️
አንዲት የ14 አመት ታዳጊ ከተደፍረች በኋላ በተደፋባት #አሲድ መሰል ንጥረ ነገር ሕይወቷ አለፈ።
#ጫልቱ_አብዲ የተባለችውና ከምስራቅ ሐረርጌ በደኖ ወደ ሐረር መጥታ የቤት ሰራተኛ የነበረችው ይህች ታዳጊ የተደፈረችውና ሕይወቷ ያለፈው #በአሰሪዋ እንደሆነም ተመልክቷል።
ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ግለሰብ ታዳጊዋን ከደፈራት በኋላ የአሲድ ጥቃት እንደፈጸመባትም ተመልክቷል።
ከጥቃቱም በኋላ በስቃይ ውስጥ እያለች በቤት ተደብቃ እንድትቀመጥ ማድረጉም ታውቋል። ታዳጊዋ ከመሞቷ በፊት ለፖሊስ በሰጠችው መግለጫ እንዳመለከተችው ሰውነቷ መሽተት ሲጀምር ወደ ሆስፒታል ሊወስዳት ተገዷል።
በአዲስ አበባ የካቲት 12 ሆስፒታል በሕክምና ላይ እያለች ሕይወቷ ላለፈው የ14 አመቷ ታዳጊ ጫልቱ አብዲ ትላንት በየካቲት 12 ሆስፒታል #የሻማ ማብራት ስነስርአት ተካሂዶላታል።
ታዳጊዋን #በመድፈርና በማቃጠል የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም እስካሁን ግን ፍርድ ቤት አለመቅረቡ ታውቋል።
©ኢሳት
ፎቶ፦ ናቲ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#ፍትህ_ለጫልቱ!!
#JUSTICE_FOR_CHALTU!
ሴት ሰው ናት!
ሴት ሀገር ናት!
ሴትን #መድፈር ሀገርን መድፈር ነውና በሞት ይቀጡልን!
"እኛም ሴቶች ዜጋ ነን!"
መንግስት የአሲድ መድፋት ወንጀልን ያስቁምልን!
📌 #የአሲድ ጥቃት አስመልክቶ ህግ ይውጣ።
📌 #አሲድ በቀላሉ እንዳይገኝ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#JUSTICE_FOR_CHALTU!
ሴት ሰው ናት!
ሴት ሀገር ናት!
ሴትን #መድፈር ሀገርን መድፈር ነውና በሞት ይቀጡልን!
"እኛም ሴቶች ዜጋ ነን!"
መንግስት የአሲድ መድፋት ወንጀልን ያስቁምልን!
📌 #የአሲድ ጥቃት አስመልክቶ ህግ ይውጣ።
📌 #አሲድ በቀላሉ እንዳይገኝ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አስመራ⬆️
በኤርትራ የኢትዮጵያ #ኤምባሲ በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ኤምባሲውን በዘሬው እለት መርቀው ከፍተዋል።
©fbc
ፎቶ፦ አዲስ ስታንዳርድ

ከሀላባ⬆️
"Hi thegish ባለፈው ሳምንት በሀላባ ልዩ ወረዳ አስተዳዳሪውን መሀመኑር ሳልያን ወደ ክልል አሳድገናል በማለታቸው የልዩ ወረዳው ህዝብ ደሞ ማሜ ምሄድበት ጊዜ አሁን አይደለም በማለታቸው ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ #በተቃራኒ ማሜ ይውረድልን እሱ አምባገነን መሪ ነው የሚሉ ነዋሪዎች ደግሞ ዛሬ በቀን 1/13 /2010 ጉዞዋቸውን ወደ ደኢህዴን ተቃውሞዋቸውን ለማሰማት በሰላማዊ መንገድ እየተጓዙ ይገኛሉ።"

ማስታወሻ📌የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ #የሽብር ጥቃት፣ በኢንጅነር #ስመኘው ሞት፣ በሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል እና በከባድ ሙስና ወንጅሎች ዙሪያ ዛሬ ጳጉሜ 01 ቀን 2010 ከቀኑ 8:00 በፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መግለጫው ተሰርዟል⬇️
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት የኢንጂነር #ስመኘው_በቀለን አሟሟት እና የሰኔ 16 የቦምብ ጥቃት ምርምራን በተመለከተ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ #ተሰረዘ። መግለጫ የተሰረዘው የፌደራል ጠቅላይ ዋና አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ #አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ነው ተብሏል።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አንድ ባልደረባ ለዲ ደብሊው እንደተናገሩት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ “አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ወደ ሌላ ቦታ በመሄዳቸው መግለጫው ለሌላ ጊዜ #ተላልፏል።” መግለጫው ለሌላ ጊዜ መተላለፉ ቢነገርም ቁርጥ ያለ ቀን ግን አልተነገረለትም። በዛሬው መግለጫ የኢንጂነር ስመኘው #አሟሟት እና ከሰኔ አስራ ስድስቱ ቦምብ ፍንዳታ በተጨማሪ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተገልጾ ነበር።
ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫው ጊዜ ሲዘዋወር የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ. ም. ይሰጣል ተብሎ የነበረው መግለጫ ወደ ዛሬ ጳጉሜ 1 መተላለፉ ይታወሳል።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ

#update ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ በቻይና እና በኤርትራ ያደረጉትን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ረፋዱን በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ደራሲ ፍቅረማርቆስ⬇️
ታዋቂው ደራሲ #ፍቅረማርቆስ_ደስታ ከ9 አመታት ስደት በኋላ አገሩ ገብቷል። ፍቅረማርቆስ ደስታ በደቡብ ውስጥ በሚገኙት #በሃመር ብሄረሰቦች ላይ ተመርኩዞ ከቡስካ በስተጀርባ ከተሰኘው ልቦለድ መጽሃፍ ጀምሮ አያሌ መጽሃፍትን አሳትሟል።
ፍቅረማርቆስ በጎጃም ቢወለድም #በመምህርነት ወደ ሃመር ሄዶ በሃመሮች ባህልና ቱፊት ተማርኮ በባህሉም መሰረት የብሄረሰቡ አባል
ሆኗል።
ፍቅረማቆስ በሃመር ውስጥ እጅግ ተወዳጅ ሰው ነው ለ9 አመታት የተለያቸውን ሀመሮች ለማግኘት #ዛሬ ወደ ሀመር ይበራል።
ፍቅረ ማርቆስ ሀመር ሲደርስ ጠፍቶ የመጣ ሰው ከማህበረሰቡ ጋር ለመቀላቀል #መገረፍ ስላለበት በጎረምሶች ከተገረፈ በኋላ ከማህበረሰቡ ጋር ይቀላቀላል።
©አሀዱ ሬድዮ