ከደብረ ብርሀን⬆️
"ዛሬ በደብረ ብርሀን በወሰን ተሻጋሪ በጎ ፍቃደኞች አስተባባሪነት በከተማው በበጎ ፍቃድ ደም የመለገስ ኘሮግራም እየተካሄደ ነው። እራሳችንም ደም በመለገስ የአከባቢ ሰው ደም እንዲለግስ እየስተባበርን ነው። ብሩክ ከደብረ ብርሀን"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#ጥንቃቄ⬆️ወቅቱ ክረምት በመሆኑ አሽከርካሪዎች ስታሽከረክሩ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን። ፎቶው ዛሬ ጠዋት ሞዮ ጋጆ ጫንጮ መዳረሻ የደረሰ አደጋ የሚያሳይ ነው።
©Abe
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
©Abe
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ታላቁ የህዳሴ ግድብ⬇️
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለምንም መስተጓጎል እየተከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
የግድቡ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለን ድንገተኛ ህልፈት ተከትሎ የግድቡ ግንባታ ሊቆም ይችላል የሚሉ ወሬዎች ሲናፈሱ መቆየታቸው በህብረተሰቡ ዘንድ ጥርጣሬ እንዲፈጥሩ ምክንያት መሆናቸው ተነስቷል፡፡
ሆኖም የግድቡ ግንባታ በተያዘለት የግንባታ ሂደት እየተከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀ ተናግረዋል፡፡
ኢንጅነር አዜብ ግድቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ፕሮጀክት ነው ያሉ ሲሆን ሁሉም በእልህ ተነሰሳስቶ እየሰራ እንደሚገኝም ነው የተናገሩት፡፡
በመሆኑም ህብረተሰቡ የሚናፈሰውን መሰረተቢስ ወሬ ወደ ኃላ በማለት ከዚህ ቀደም ለግድቡ ያደርግ የነበረውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ግድቡን በስራአስኪያጅነት እንዲመሩ የኢንጅነር ስመኘው ምክትል የነበሩት አቶ #ኤፍሬም ወልደ ኪዳን ቦታውን በጊዜያዊነት ተክተው እየሰሩ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
©fbc

#update ምስራቅ ወለጋ⬇️
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ወሊጋልቴ ገጠር ቀበሌ ውስጥ ሁለት ግለሰቦች በወጣቶች በተፈፀመባቸው ጥቃት መገደላቸውን የዓይን እማኞች ገልፀዋል።
ቅዳሜ አመሻሽ ላይ የተደራጁ ወጣቶች መኪና በማስቆም ሁለቱን ግለሰቦች በኃይል ከመኪና ላይ በማውረድ በድንጋይ ደብድበው መግደላቸውን የዓይን እማኞች የገለጹ ሲሆን፤ የሲቡሴ ወረዳ የፖሊስ አዛዥ የሆኑት ምክትል ኮማንድር ጫላ ኦቦሶ ደግሞ ሁለቱ ሰዎች በድንጋይ መገደላቸውን አረጋግጠው የግድያው ምክንያት #በግለሰቦች መካከል በነበረ ግጭት ነው ብለዋል።
ምክትል ኮማንደር ጫላ ኦቦሶ ሟቾቹ ፍፁም መሃሪና ሃፍቱ ሃገዞም ይባላሉ ብለዋል።
የአካባቢው ነዋሪዎች ሁለቱ ግለሰቦች 1977 ዓ.ም በህጻንነት ዕድሜያቸው በሰፈራ ከትግራይ ወደዚህ ወደ አካባቢው መምጣታቸውን ይናገራሉ።
አቶ ፍጹም የተባለው ሟች መቀሌ ከተማ ቤት ሰርቶ ወደዚያው ለመመለስ እቃ ጭነው በመሄድ ላይ ሳሉ እንደተገደሉ የዓይን እማኞች የገለጹ ሲሆን የፖሊስ አዛዡ ግን ይህ መረጃ የለኝም ብለዋል።
የሟች ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ አስክሬን ከፖሊስ ተቀብለው ለመውሰድ ሙከራ ቢያደርጉም እዚሁ ቅበሯቸው የሚል ማስፈራሪያ ደርሶናል ብለዋል።
ምክትል ኮማንድር ጫላ ኦቦሶ የሟቾች አስክሬን ለምረመራ ወደ ሆስፒታል ተልኮ ከተመለሰ በኋላ እዛው ወሊገልቴ በተባለው ቀበሌ ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት ዛሬ ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል ብለዋል።
ምክትል ኮማንደር ጫላ የቤተሰብ አባላቱ አስክሬን ይዘው እንዳይሄዱ ስለመከልከላቸው እንደማያውቁ ተናግረው፤ ሟቾቹ በምሥራቅ ወለጋ ከ30 ዓመታት በላይ መኖራቸውን እና ሌሎች የቤተሰብ አባላሎቻቸውም በቀበሌዋ እንደሚኖሩ ጨምረው ተናግረዋል።
ከተፈጸመው ወንጀል ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር የዋለ ሰው ስለመኖሩ የተጠየቁት የፖሊስ አዛዥ ''በምረመራ ላይ ያለ ጉዳይ ስለመሆኑ በጉዳዩ ላይ መረጃ መስጠት አልችልም'' ብለዋል።
©BBC

#update የኢትዮጵያ የሃይማኖት
ተቋማት ጉባዔ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶች እና ስርዓት አልበኝነት በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል ብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተቋማት ጉባዔ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶች እና ስርዓት አልበኝነት በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል ብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ሁከት ለተፈናቀሉ እና #በቀብሪደሃር ለሚገኙ ሕፃናት አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ #ዛሬ ረፋድ እንደተላከ ተሰምቷል፡፡ በሌላ በኩል #በደገሃቡር ላሉ ተፈናቃዮችና የችግሩ ተጠቂዎች ግን እስካሁን በመንግሥት በኩል የተደረገ ምንም አይነት ድጋፍ እንደሌለ ለመስማት ተችሏል፡፡
©Sheger 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Sheger 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቴፒ⬆️
በቴፒ ከተማ በተፈጠረ አለመረጋጋት የንግድ ተቋማት እደተዘጉ እንዲሁም ከተማው ውስጥ ውጥረት መንገሱን በቴፒ የሚገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች ተናግረዋል። የፀጥታ ሀይሎችም ሁኔታውን ለማርገብ ጥረት እያደረጉ እንደሆነም ገልፀዋል።
*ለተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት በሆነው ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ማጣራት አድርጌ ትክክለኛ መረጃ አቀርባለሁ።

ክፍት የስራ ቦታ⬆️የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ እየገነባ ያለውን ሆስፒታል ስራ ለማስጀመር ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ የሰው ሀይል ለመቅጠር ይፈልጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️የኢትዮጵያ ኳስ ዛሬም ጉድ እያሰማን ነው። ዛሬ ከፍተኛ ሊጉ 28ኛ ሳምንት ቡታጅራ ላይ ጅማ አባቡናን ከቡታጅራ ከተማ አገናኝቶ ነበር በጫወታውም መጨረሻ ላይ የቡታጅራ ደጋፊዎች የጅማ አባቡናን ተጫዋቾች ደብድበዋል ይለናል የጅማ ማህበረሰብ ራድዮ።
በሌላ በኩል ከደጋፊዎች እና ከራድዮ ጣቢያው እንደተሰማው⬇️
◾️አምበሉ ጀሚል ተደብድቦ ለህክምና ወደ ሆስፒታል ሲወሰድ ኦዚልም በደጋፊዎች ተፈንክትዋል ሌሎቹ በፖሊስ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው ይላል ራድዮ ጣቢያው።
በሌላ በኩል ዳኞች ላይ ማስፈራሪያ ደርሷል ተብሏል። ቡታጅራ 2-1 ጫወታውን እየመራ እንደነበር እና በ79ኛ ደቂቃ ይህ እንደተፈጠረ ለማወቅ ተችሏል።
©የጅማ ማህበረሰብ ሬድዮ

#update በሳሪስ ዘንባባ አካባቢ በአብስራ ግሮሰሪ አስተባባሪነት "አንድ ውሀ ለአንድ ወገኔ" በሚል በጅግጅጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ መልካም ስራ እየተሰራ ይገኛል።
©ዮኒ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዮኒ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጊብሰን አካዳሚ⬆️
"ሰላም ፀግሽ የጊብሰን ዩዝ አካዳሚ አስተማሪዎች በዛሚ 90.7 FM እና Ahadu FM ላይ በት/ቤቱ የሚደረሸስባቸውን በደል እና በትምህርት ቤቱ የሚማሩ ተማሪዎች የሀገራቸውን ባህል እንዳያውቁ እየተደረጉ መሆናቸውን መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ አስተያየት የሰጡ መምህራንን ት/ቤቱ ያለ ምንም የህግ አግባብ እያባረረ ይገኛል፡፡ ስሜ ለጊዜው አይገለፅ፡፡"

#update ዳህላክ በመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች። ኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው #ዳህላክ ደሴት 4.8 ሬክታር ስኬል በሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታለች። እስካሁን በሰውም ላይም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት መኖር አለመኖሩ የተገለጸ ነገር የለም።
©Yirgu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Yirgu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መጪው አዲስ ዓመትን ለማክበር ወደ ሀገራቸው ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከጠቅላላ ዋጋ ላይ የ25 በመቶ የዋጋ ቅናሽ እና የተለያዩ ማበረታቻዎችን ለማድረግ አየር መንገዱ፣ ሆቴሎች፣ አስጎብኚዎች እና ሌሎች የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቃል ገብተዋል።
📌ይፋ የተደረገው ቅናሽ ከነሀሴ 9 እስከ መስከረም 20 ድረስ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።
የ25 በመቶ ቅናሹ፦
◾️የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ በረራዎች የትኬት ሽያጭ ላይ፣
◾️ሆቴሎች በመኝታ አገልግሎት
◾️አስጎብኚዎች ደግሞ በሚሰጡት አገልግሎት ላይ መሆኑ ተገልጿል።