በሁለተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ለገጣፎ #ቼሻየር_ሃዋሳ #ቡልጋ_አንጎላላ #ወይንእንባደራ እና #ዳለቲ አካባቢ ለሚገኙ 490 ተማሪዎች ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሰበሰብነውን የመማሪያ ቁሳቁስ አድርሰናል
አሁንም የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነው ካሰብነው ግብ እንድንደርስ በጎ ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እገዛ ያስፈልገናል
+251 91 306 6033 / +251 92 367 9220

ወድ ቤተሰቦች
ለአመታት በህብረት ሆነን ተሳስበን ተጋግዘን ብዙዎችን ለትምህርት ገበታ አብቅተናል። እንደ ከዚህ ቀደሙ እንደቻልነው አሁንም ወደፊትም ይሄ ቤተሰብ ማሳካት ይችላል!!! መጨረሻ ሰአት ለይ ሰአት ለይ ፓኮች እየገቡልን ስለሆነ በየዓመቱ የኛን እገዛ ለሚጠብቁ እየሰጠን ነው። እናም አሁንም አልረፈደም አንዳችም ቅድመ ሁኔታ ሳናስቀምጥ ቀና ቀናውን እያሰብን ለህፃናቱና ለወላጆች ሳቅ ምክንያት እንሁን። እንቀጥላለን..
መልካም ቀን🙌🏾