በጎንደር ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በመንግስት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትንና የሰላምን መረጋገጥ የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፉ መንግስት ሰላምን ለማስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች በመደገፍና የልማት ተግባራትን ለማገዝ ታሳቢ ያደረገ ነው።
በሰልፉ ‘ክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት ነው፤ ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን፤ የተጀመሩ ልማቶችን እናስቀጥላለን፤ ሰላም የጋራ ሃብት ነውና ... https://www.fanabc.com/archives/275710

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡
ህዝባዊ ሰልፎቹ በደብረ ታቦር፣ ደባርቅ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሀርቡ፣ መተማ ዮሃንስ፣ ወረታ፣ሊበን፣ ንፋስ መውጫ፣ ሰቆጣና ሌሎች ከተሞች ነው እየተካሄዱ የሚገኙት፡፡
በህዝባዊ ሰልፎቹ በክልሉ መንግሥት እያካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ዘመቻ የሚደግፉ መልዕክቶችን እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡
ሰልፈኞቹ የመንግስትን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን፣ ፅንፈኛ ሃይሎች ለህግ ይቅረቡልን፣ ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን፣ መንግስት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን የሚሉና ሌሎች መልዕክቶችን እያስተላለፉ ነው።

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 6 እንዲሁም በመጀመሪያው አጋማሽ 1 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የቢሮው ምክትል እና የቡና እና…
https://www.fanabc.com/archives/275723

የሌማት ትሩፋት በምግብ ራስን ለመቻልና ለተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ወሳኝ ሚና ይጫወታል - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት በምግብ ራስን ለመቻልና የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትን በቤትና በሀገር ደረጃ ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ጽ/ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2015 ዓ.ም ሀገር በቀሉን የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ማስጀመራቸውን አስታውሷል፡፡
መርሐ ግብሩ በአራት አመታት የሥራ እቅድ የወተት እና ወተት ተዋፅዖ፣ ዶሮ፣ የእንቁላል፣ የማርና የአሳ ምርቶችን ምርት ብሎም ምርታማነት ማሳደግ ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅሷል፡፡
መርሐ ግብሩ በትልቅ ደረጃ ከሚመረቱት ባሻገር በአነስተኛ የመኖሪያ ቤት ደረጃ የሚደረጉ እንደ የጓሮ ዶሮ ርባታ፣ አነስተኛ የአሳ ምርት ሥራና የንብ ማነብ እንቅስቃሴዎችን የመደገፍ ሥራ እንደሚሰራም አስገንዝቧል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ
የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ት/ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ሥራ ለማስጀመር ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ እንዳሉት፥ በክልሉ የመማር ማስተማር ሒደቱን ለማሳለጥና የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በትኩረት…
https://www.fanabc.com/archives/275741