በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከላላ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። በከለላ ወረዳ ሊጮ አካባቢ ተመሥርተው በአባ ጋስጫ፣ በሪማ፣ በጎረንጂ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ታጣቂዎች “የገባንበት የተሳሳተ መንገድ የሕዝባችንን ችግር የሚያባባስ እና የማያዋጣ መሆኑን በመረዳት መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለናል” ብለዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/275683

አየር መንገዱ “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ ስራ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በመሆን “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ በይፋ ስራ አስጀመረ። ኤር ኮንጎ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች በረራ በማድረግ አገልግሎት መጀመሩን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል። ጥምረቱ የአየር መንገዱ ራዕይ 2035 አንዱ…
https://www.fanabc.com/archives/275687

በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የሚገኘው ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር ቀጣና የሚገኘው ጥምር ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የጥምር ጦሩ አመራሮች በወቅታዊ የሠላም ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በዚሁ ወቅት በመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ የሀይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው÷በቀጣናው የሚገኘው ጥምር ጦር በአስተማማኝ የዝግጅት ቁመና ላይ እንደሚገኝ መመልከታቸውን ገልፀዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/275690

ከሮማንያ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቲክቶክ ኩባንያ ላይ ምርመራ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ቲክቶክ በሮማንያ ምርጫ ወቅት የውጭ ጣልቃ ገብነትን አልተከላከለም በሚል ይፋዊ ምርመራ እንደከፈተበት ተገልጿል። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው የኩባንያውን ፖሊሲ፣ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው የተከፈለባቸው ማስታወቂያዎች፣ ጥቁምታ የሚሰጠውን የቲክቶክ ስርዓት (አልጎሪዝም) እንዲሁም ለመረጃ ማዛባት ያለውን ተጋላጭነት የተመለከቱ መረጃዎች እንፈትሻለን ብሏል። የባይተዳንስ ንብረት የሆነው ቲክቶክ ለአውሮፓ ህብረት አስፈላጊውን…
https://www.fanabc.com/archives/275695

ቪኒሺየስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ብራዚላዊው የሪያል ማድረዱ ተጫዋች ቪኒሽየስ ጁኒየር የ2024 የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ።
ተጫዋቹ በውድድር ዓመቱ ለሪያል ማድሪድ የስፔን ላሊጋንና የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንዲያሸንፍ ከፍተኛ አስተፅኦ አድርጓል።
ተጫዋቹ ለቡድኑ 24 ጎሎችን አስቆጥሮ 11 ለግብ የሚሆኑ ኳሶች አመቻችቶ አቀብሏል።
በ2024 በወንዶች የፊፋ ምርጥ 11 ተጫዋች ዝርዝር ውስጥ የአሰቶን ቪላው በረኛ ኤሚ ማርቲኔዝ ሲመረጥ፣ በተከላካይ ስፍራ የአርሰናሉ ዊሊያም ሳሊባ፣ የማንችስተር ሲቲው ሩበን ዲያዝ፣ እንዲሁም የሪያል ማድሪዶቹ ሩዲገርና ዳኒ ካርቫሃል ተመርጠዋል።
ከአማካኝ ስፍራ ተጫዋቾች ደግሞ ቶኒ ክሩዝ፣ ሮድሪ እና ጁድ ቤሊንግሃም ሲመረጡ በአጥቂ ስፍራ ቪኒሽዬስ ጁኒዬር፣ ኧርሊንግ ሃላንድ እና የባርሴሎናው ታዳጊ ላሚን ያማል ሆነው መመረጣቸውን ፊፋ አስታውቋል።
በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ አይታና ቦንማቲ ሽልማቱን አሸንፋለች።
ጣሊያናዊው የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲም የፊፋ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ተመርጠዋል፡፡
በተመሳሳይ የማንቼስተር ዩናይትዱ የክንፍ ተጫዋች አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት ግብ የፊፋ የዓመት ምርጥ ግብ ሽልማት አሸንፏል።

የኦሮሚያ የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ የመጀመሪያ ቀን ውሎ https://www.youtube.com/watch?v=yIhJjoA6kRA
በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚጠይቁ ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ በክልሉ መንግሥት እያካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ዘመቻ የሚደግፉ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል፡፡ በሰልፉ ከተላለፉ መልዕክቶች መካከልም ÷ ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት ነው፣ መንግሥት ሕግ በማስከበር የዜጎችን…
https://www.fanabc.com/archives/275709

በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ "ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሕዝባዊ ሰልፉ ለክልሉ የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት መሆኑን የሚያንጸባርቁ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
ከተላለፉ መልዕክቶች መካከልም መንግሥት ሕግ በማስከበር የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል፣ ጽንፈኛው ሃይል በንጹሃን ላይ የሚፈጽመው ግድያ ሊቆም ይገባል፣ መከላከያ ሰራዊታችንና የክልላችን የጸጥታ ሃይሎች ለከፈሉት ዋጋ ክብር እንሰጣለን የሚሉና ሌሎች ይገኙበታል፡፡
በደሳለኝ ቢራራ

በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም አተገባበር ላይ የማህበረሰብ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋምና ከማህበረሰቡ ጋር መቀላቀል አተገባበር ሂደት የሕብረተሰቡ ሚና ምን መሆን እንዳለበት የሚመክር መድረክ በመቐለ ከተማ ተካሄደ። በምክክሩ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የትግራይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ኮሌኔል ኪሮስ ወልደስላሴ÷ የቀድሞ ተዋጊ ሴቶች፣ የወጣቶችና አካል ጉዳተኞች የተለየ ትኩረትና ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እየተሳተፉ መሆኑን ገልፀዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/275727