ማስታወቂያ
ገንዘብ በሀያ፣ ልብም በሀያ!
የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ
***********
ልባም ባለራዕይ ወጣቶች ለነገ ዛሬ ያስባሉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ ለነዚህ ወጣቶች የተዘጋጀ ነው፡፡
እድሜያቸው ከ18 – 24 የሆነ ወጣቶች በወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ ሲቆጥቡ፣
የተሻለ ወለድ ያገኛሉ፤ ከዚህም በላይ ለነገ ህልማቸው እውን መሆን መሠረት ይጥላሉ!
#CBE #youth #saving #bankinethiopia

ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ
========
የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ተሰማርተው ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ታዳጊ ወጣቶች ከሚያገኙት ገንዘብ በመቆጠብ ለነገ ስኬታቸው መሠረት የሚጥሉበት ነው።
• ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ የተሻለ ወለድ ያስገኛል፡፡
• ዕድሜያቸው ከ14-17 ዓመት የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች የሚከፍቱት ሒሳብ ነው፡፡
• ከወላጆቻቸው ወይም ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ይህን የቁጠባ ሒሳብ በወላጆቻቸው ወይም በአሳዳጊዎቻቸው አማካኝነት መክፈት ይችላሉ።ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ!
#CBE #Teen #saving #youth #bank #Ethiopia