Awash Bank
120K subscribers
4.48K photos
263 videos
131 files
1.07K links
The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
Awash Bank Bot: @awash_bank_info_bot
E-mail- [email protected]
Direct line- 8980
Download Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
Torbee Hojii gaarii isiniif haa ta'u!
የአዋሽ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
Facebook | Telegram | Twitter | YouTube | LinkedIn | Instagram |TikTok
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashBank #Monday_Motivational
👍2117👏3
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate
42👍6👌4

16👍13👎3
አዋሽ ባንክ በንግድ ስራ ለተሰማሩ መርቻንቶች የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ
============
ባንካችን በዛሬው እለት በዋና መ/ቤት ባካሄደው የሽልማት አሰጣጥ መርሐግብር ላይ በንግድ ስራ የተሰማሩ የመርቻንት ካሸሮች የአዋሽ ባንክ ፖስ ማሽንን በስፋት ደንበኞች እንዲጠቀሙ በማድረግ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገባቸው ከብር 5,000 እስከ 20,000 የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል፡፡
አዋሽ ባንክ ላለፉት 30 ዓመታት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ እና ዘመኑን የዋጁ የባንክ አገልግሎቶችን ተደራሽ አድርጓል። በዚሁም ደንበኞች ግብይቶቻቸውን ያለምንም ውጣ ውረድ ለመፈፀም እንዲችሉ የአዋሽ ባንክ POS ማሽኖችን በመጠቀም ያለ ጥሬ ገንዘብ በካርዳቸው ብቻ እንዲገበያዩ አስችሏል። አገልግሎቱም በተለያዩ የገበያ ማዕከላት፣ በካፍቴሪያ፣ በሱፐርማርኬት፣ በፋርማሲ እና በሌሎች የንግድ ተቋማት ማግኘት እንዲችሉ ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ ይገኛል፡፡
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #DigitalPayments #PosMerchants
37👍17👏4
Spend $100 or more using your Awash Bank Prepaid Mastercard for a chance to win exciting prizes! The more you spend, the greater your chances of winning will be. Prizes are available until 31 August 2025.
For terms and conditions, visit our website: https://shorturl.at/V4dCr.
Awash Bank!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Mastercard
32👍10
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate
19👍2
ይፋዊ የኢንስታግራም ገፃችን https://www.instagram.com/awash_bank/
በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየጊዜው የምንለቃቸውን አዳዲስ ከባንካችን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ያግኙ፡፡
አዋሽባንክ!
Fuula Inistaagiraamii keenya isa sirrii https://www.instagram.com/awash_bank/
hordofuun maatii ta’aa, yeroo yeroodhaan odeeffannoo waqtaawaa baankii keenyaan walqabate argadhaa!
Baankii Awaash
#AwashBank #NurturingLiketheRiver
41👍10👎6🏆3🥰2👏2
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate
22👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም
የአዋሽ ኢ ስኩል ማኔጅመንትን በመጠቀም መረጃ አያያዝዎን ዲጂታል በማድረግ አሰራርዎን ያዘምኑ:: ለትምህርት ቤቶች፣ ለመምህራን፣ ለተማሪዎች እንዲሁም ለወላጆች የጊዜው ውድ ስጦታ! ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን (https://awashbank.com/e-school-system/) ይጎብኙ!

Bulchiinsa sirna barnootaa dijitaalaa Awash E-School fayyadamaa, qabiinsa odeeffannoo keessanii dijitaalessuun hoj-maata keessan ammayyoomsaa! Kennaa qaalii manneen barnootaaf, barsiisotaaf, barattootaa fi Maatii barattootaaf! Odeeffannoo dabalataaf Marsariitii keenya (https://awashbank.com/e-school-system/) daawwadhaa!
#AwashBank #Awash #ESchool #AwashESchool #System #Ethiopia #ኢትዮጵያ
28👍5👏5🙏5👌3
ጁምዓ ሙባረክ!
==========
የአዋሽብር-ፕሮ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ኢኸላስ ሞድ ላይ ሲያደርጉ ከሚያገኙት የባንክ አገልግሎቶች በተጨማሪ የሰላት ወቅት እና የመስገጃ አቅጣጫ ጠቋሚን ያገኛሉ፡፡ አዋሽብር-ፕሮ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ለማውረድ https://onelink.to/j7fnbz ይጫኑ!
አዋሽ ባንክ

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashBirrPro #AwashIkhlas
13👍2
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate
13👍1
በውጭ ምንዛሬ ወቅታዊ አቅርቦት ላይ የተሰጠ መረጃ
ሐምሌ 25፣2017 ዓ.ም
አዋሽ ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ከሟሟላት ጎን ለጎን በሃገራችን ኢኮኖሚ እድገት ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ቀጥሏል። በዚህም መሰረት በሃገራችን ውስጥ የሚታየውን የውጭ ምንዛሬ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍና በውጭ ምንዛሬ አደላደል ዙሪያ ግልጽነት እንዲፈጠር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በመወጣት ላይ ይገኛል። ከዚሁም ጋር ተያይዞ እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1፣2025 እስከ ሐምሌ 31፣2025 ድረስ ባንኩ ከደንበኞቹ ከቀረቡ ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛውን ጥያቄዎች ያስተናገደ ሲሆን በዚህም በሐምሌ ወር ብቻ በድምሩ ከ125 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለደንበኞች እንደ ጥያቄያቸው አቅርቧል።
በዚሁ ወር ባንኩ ለደንበኞች ካቀረበው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ ከ70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ለነዳጅ እና ቀሪውን ከ55 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ወደ ሃገራችን የሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች (Strategic Commodities) የሰጠ ሲሆን ለትምህርት እና ለህክምና የመሳሰሉ ክፍያዎችንም ቅድሚያ በመስጠት የውጭ ምንዛሪ ድልድል ማድረጉን ቀጥሏል።
አዋሽ ባንክ የደንበኞቹን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ለማርካት የሚያስችል አቅርቦት ያለው ሲሆን በቀጣይም ባንኩ በእጁ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ በስፋት እያቀረበ የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት ይገልጻል።
አዋሽ ባንክ
👍4727🥰3🙏3🏆3👎1