Zeraf Tournament
309 subscribers
137 photos
1 video
24 links
Download Telegram
#4 ዙር እሁድ ተወዳዳሪዎች

መልካም ዕድል✌️

@ZerafTournament

©ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
የፍጻሜ ውድድሩ ግንቦት 20 እና 21 በልዩ ድምቀት ይካሄዳል።

ውድ ተወዳዳሪዎች እልህ አስጨራሽ ደቂቃዎችን አልፋችሁ አሁን ላይ 11 ተፋላሚዎች ትልቁ ሽልማታቸውን (PS-5) ለመረከብ ጥቂት የፍልሚያ ደቂቃዎች ይቀራሉ። ይህም በጉጉት ይጠበቃል።

በተለየ ሁኔታ ውድድሩን መልክ ለመስጠት በተለየ አቀራረብ ለፍጻሜው እየተዘጋጀን እንገኛለን። በዚህም ግንቦት 20 ቀን 11 ተፋላሚዎች ውድድራቸውን በማካሄድ 2 የመጨረሻ ተፎካካሪዎችን እንለያለን።

ግንቦት 21 የመጨረሻው የውድድሩ ፍጻሜ በልዩ ሁኔታ የሚካሄድ ይሆናል። በዕለቱ ደጋፊዎች፣ እንግዶች ይታደማሉ። አሸናፊዎችም ሽልማታቸውን ይረከባሉ። ለሚቀጥለው ዙር ውድድርም ምዝገባ ይከናወናል።

ቀሪ ሽልማቶች ምን አሉ?

- እንጦጦ የሚገኘውና በኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጁ የተለያዩ ጨዋታዎችን ያከናውናሉ 🎠🏎

- የቦስተን ዴይስፖ ትኬቶችም አሉን😅

- የ Airpod ሽልማትም በእጃችን ነው

- የኩሪፍቱ Water Park ሽልማትም አልተነካም 🌊

ለሁሉም መልካም ዕድል ከወዲሁ እንመኛለን። ጥያቄው ዝግጁ ናችሁ የሚለው ነው!

ፎቶ: አሸናፊው የሚወስደው PS-5 😃

@ZerafTournament
የነገው ፍልሚያ ማንን ከማን ያገናኛል ?

ለማንኛውም ነገ ቅዳሜ 3:00 ላይ ምድብ ድልድሉ አብረን እናወጣለን። 11 አሸናፊዎች ቀጣይ ፍልሚያቸውን ያደርጋሉ።

ሰዓት ይከበር!

@ZerafTournament
የዛሬ ተፋላሚዎቻችን💪

መልካም ዕድል ✌️

@ZerafTournament

©ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
#5 ዙር ቅዳሜ ተወዳዳሪዎች

መልካም ዕድል✌️

@ZerafTournament

©ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
👍3
#6 ዙር ቅዳሜ ተወዳዳሪዎች

መልካም ዕድል✌️

@ZerafTournament

©ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
ለእሁዱ ተጠባቂ የፍጻሜ ጨዋታ ተዘጋጅተዋል?

ይጠብቁን ተጨማሪ መረጃዎችን ስለጨዋታው የምናደርስ ይሆናል

መልካም ዕድል✌️

@ZerafTournament
ነገ የፍጻሜው ጨዋታ በጋስት ሞል ይካሄዳል።

ለፍጻሜ የደረሳችሁ ተወዳዳሪዎች ውድድሩ ነገ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት የሚካሄድ ይሆናል።

ተወዳዳሪዎች ደጋፊዎች ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ። በተጨማሪም ውድድሩን መታደም የፈለጋችሁ በዕለቱ ተገኝታችሁ ውድድሩን መመልከት ትችላላችሁ።

የተወዳዳሪዎች ድልድል በነገው ዕለት ተወዳዳሪዎች በተገኙበት የሚወጣ ይሆናል።

መልካም ዕድል✌️

@ZerafTournament
የግማሽ ፍጻሜ ተወዳዳሪዎች የምድብ ድልድል ወጥቷል።

ለተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል

@ZerafTournament

©ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
🔴 ውድድሩን ከደቂቃዎች በኋላ Live መከታተል ትችላላችሁ
Semi-Final Round First Game Result

With an Aggregate result of

Sol - 5
Teddy - 8

#zerafTournament
Semi-Final Round Second Game Result

#zerafTournament
🤯3👍1
Final Round 💪


#ZerafTournament
🎉🎉🎉🎉🎉 አሸናፊው ዘላለም ሚሊዮን ሆኗል።
🎉9👎4
Bravo Zola.. The winner of the first Zeraf Tournament 🎉🎉🎉

He took the PS-5 home 💪💪

📸 የ PS-5 ሽልማቱን ሲቀበል
👏10👍21