Wegagen Bank
17.8K subscribers
3.04K photos
125 videos
2 files
1.91K links
Offcial Page
Download Telegram
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአርባ ምንጭ ከተማ አካሄደ

አርባ ምንጭ፣ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም

የወጋገን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት እንዲሁም የዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት የስራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአርባ ምንጭ ከተማ ሃይሌ ሪዞርት አካሄዱ፡፡

በዕቅድ አፈፃፀም ውይይቱ ላይ በቀረበው እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ባንኩ በአጠቃላይ ገቢ እና ትርፍ ፣ በካፒታል ማሳደግ ፣በተቀማጭ ገንዘብ እና ብድር አሰባሰብ ፣የውጭ ምንዛሪ ግኝት እንዲሁም ጠቅላላ ሀብት  በመሳሰሉት ዋና ዋና  የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡

ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አካታች የባንክ አገልግሎት ከማቅረብ አኳያ የብድር ተጠቃሚ ሳይሆኑ ለቆዩ  በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ የስራ ዘርፍ ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች እፎይታ የተሰኘውን ያለ ማስያዣ የሚሰጥ የዲጂታል ብድር ተደራሽ በማድረግ በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉ  ተገልጿል፡

በሌላ በኩል በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መጀመርን ተከትሎ ወጋገን ባንክ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት አክሲዮኑን በይፋ ለህዝብ መሸጥ እንዲያስችለው በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በቀዳሚነት መመዝገቡ እና የመጀመሪያውን የኢንቨስትመንት ባንክ በማቋቋም ስራ ማስጀመሩ በበጀት ዓመቱ ካስመዘገባቸው ቁልፍ  ስኬቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ መሆናቸው በመድረኩ ላይ ተጠቅሷል፡፡

በዕቅድ አፈፃፀም ግምገማው ላይ ንግግር ያደረጉት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ ይህንን ውጤት እንዲያስመዘግብ ማኔጅመንቱ እና ሰራተኞች ላደረጉት ያላሰለሰ ጥረት ከፍተኛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ዕቅዱን በላቀ ደረጃ ለማስፈፀም የሚያስችሉ ገንቢ ሀሳቦች ከተሳታፊዎች ተነስተዋል፡፡

በዕለቱ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ውበት (ዶ/ር) በተያዘው የ2025/26 በጀት ዓመት በካፒታል እና የገቢ ምንጭን ማሳደግ፣ በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ ፣ በውጭ ምንዛሪ ግኝት ፣ የዲጂታል ባንክ አገልግሎትን በማስፋፋት ዙሪያ ባንኩ የተያዘውን ዕቅድ እንዲያሳካ ሁሉም ሰራተኞች እና የስራ አመራር አባላት በበለጠ ትጋት እና ርብርብ ሊሰሩ እንደሚገባ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
28👍12
#Vacancy_Announcements
Wegagen Bank S.C. Invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Branch Manager IV-IFB
2. Sr. Sanitary Engineer
3. Civil Engineer-I
4. Secretary

Please visit the below link to our website for the details:
https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090/
Deadline: Saturday July 26, 2025
19👍4🙏1
ስኬታማ እና በአዳዲስ ዕድሎች የተሞላ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን 💫
👍73🙏3
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
3🙏2👍1
የወጋገን ባንክን ሊንክዲን አካውንት ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ሲቀላቀሉ  በየጊዜው የምናወጣቸውን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች እና ልዩ ልዩ መረጃዎች ያገኛሉ!
╰➤ Join Us: https://www.linkedin.com/company/wegagen-bank-sc/
13👍1
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
5👍5
🎓 በወጋገን ኢ-ስኩል የመማር ማስተማር ስራን ወደላቀ ውጤታማነት ያሸጋግሩ!!

ወላጆች ካሉበት ቦታ ሆነው የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ በወጋገን ባንክ የዲጂታል አማሪጮች እና ወኪሎችን በመጠቀም በቀላሉ ይፈፅሙ!

🎒 በተጨማሪም ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ላሉ የትምህርት ተቋማት!

•የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ዝርዝር መግለጫ በቀላሉ ማግኘት፣
•ደህንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ ስርዓት መተግበር፣
•አውቶሜትድ በሆነ መልኩ የተማሪዎችን መታወቂያ ማዘጋጀት፣
•የተማሪዎችን ውጤት መሙላትና ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም ሰርተፊኬት ማተም
•በተደራጀ መልኩ የተማሪዎችን አቴንዳንስ መከታተል እና የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ ማግኘት
• ለተማሪዎች ልዩ ድጋፍ በማድረግ የመማር ማስተማር ስራን ማቀላጠፍ ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ

📲 ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ
╰➤ https://linktr.ee/WegagenBank
6👍5
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
9👍5🙏1
የጥንቃቄ መልዕክት

ውድ ደንበኞቻችን ለዲጂታል ባንክ አገልግሎት የምትጠቀሙበትን የሚስጥር ቁጥር ለማንም ባለማጋራት፣ ለማታውቁት የክፍያ ማረጋገጫ መልዕክት እና የተላኩ ማስፈንጠሪያ (ሊንኮች) ምላሽ ባለመስጠት እንዲሁም ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥማችሁ ወደ 866 የደንበኞች ግንኙነት ማዕከላችን በመደወል እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

📲 ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ
╰➤ https://linktr.ee/WegagenBank
4👍3🔥1
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
5👍3
🎓 በወጋገን ኢ-ስኩል የመማር ማስተማር ስራን ወደላቀ ውጤታማነት ያሸጋግሩ!!

ወላጆች ካሉበት ቦታ ሆነው የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ በወጋገን ባንክ የዲጂታል አማራጮች እና ወኪሎችን በመጠቀም በቀላሉ ይፈፅሙ!

🎒 በተጨማሪም ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ላሉ የትምህርት ተቋማት!

•የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ዝርዝር መግለጫ በቀላሉ ማግኘት፣
•ደህንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ ስርዓት መተግበር፣
• የተማሪዎችን መታወቂያ ማዘጋጀት፣
•የተማሪዎችን ውጤት መሙላትና ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም ሰርተፊኬት ማተም፣
•በተደራጀ መልኩ የተማሪዎችን አቴንዳንስ መከታተል እና የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ ማግኘት፣
• ለተማሪዎች ልዩ ድጋፍ በማድረግ የመማር ማስተማር ስራን ማቀላጠፍ ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ

📲 ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ
╰➤ https://linktr.ee/WegagenBank
9👍4🔥1🙏1
በ4% ጉርሻ ከወጋገን ባንክ ይመንዝሩ! ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!

☎️ ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!

ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!

𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram 📲 Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 [email protected]
5👍1
ጁምዓ ሙባረክ

በወጋገን አማና የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፣ ባንካችን ባዘጋጀው ዋድያህ አማና የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ በመቆጠብ ነገዎን ከእኛ ጋር በአስተማማኝነት ይገንቡ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር  ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ::           

#WegagenBank #Wegagenzakat #wegagenamana
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
9👍2
🎓 በወጋገን ኢ-ስኩል የመማር ማስተማር ስራን ወደላቀ ውጤታማነት ያሸጋግሩ!!

ወላጆች ካሉበት ቦታ ሆነው የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ በወጋገን ባንክ የዲጂታል አማሪጮች እና ወኪሎችን በመጠቀም በቀላሉ ይፈፅሙ!

🎒 በተጨማሪም ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ላሉ የትምህርት ተቋማት!

•የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ዝርዝር መግለጫ በቀላሉ ማግኘት፣
•ደህንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ ስርዓት መተግበር፣
•አውቶሜትድ በሆነ መልኩ የተማሪዎችን መታወቂያ ማዘጋጀት፣
•የተማሪዎችን ውጤት መሙላትና ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም ሰርተፊኬት ማተም
•በተደራጀ መልኩ የተማሪዎችን አቴንዳንስ መከታተል እና የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ ማግኘት
• ለተማሪዎች ልዩ ድጋፍ በማድረግ የመማር ማስተማር ስራን ማቀላጠፍ ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ

📲 ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ
╰➤ https://linktr.ee/WegagenBank
👍72
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!

☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 

ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
 
𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 [email protected]
5👍2
✈️  የበረራ ትኬት ክፍያን በቀላሉ!

የዕረፍት ጊዜዎን ከሀገር ወጣ ብለው ለማሳለፍ አስበዋል? አስቸኳይ ጉዳይስ አለዎት?

እንግዲያውስ!

በወጋገን ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት የበረራ ትኬት ክፍያዎን በቀላሉ በመፈፀም  ጊዜዎን ይቆጥቡ !  ህይወትዎን ያዘምኑ!

📲 መተግበሪያውን ለማዉረድ👇

╰➤ ፕሌይ ስቶር   🛫  አፕ ስቶር

ለተጨማሪ መረጃ 866 ላይ በነፃ ይደውሉ ☎️
#WegagenBank #bank #WegagenBank #WegagenMobile
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
👍73🔥1👏1