#Infinix_TV
ኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቴሌቪዥን ከፍተኛ የምስል ጥራት ላይ ብቻ ሳይሆን ከምስሉ ጋር የሚስማማ የድምፅ ቴክኖሎጂን ቴሌቭዥኖቹ ላይ አካቷል፡፡ 20 ዋት ስፒከሮች በዶልቢ የድምፅ ቴክኖሊጂ ታጅበው እይታዎትን ሙሉ ያደርጉታል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectsound #tvx5

👍5
#Infinix_TV
አዲሱ የኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቴሌቭዥን ምቾት እና ዲዛይንን አንድ ላይ አጣምሮ እንዲሁም ከፍ ያለ የምስል ጥራትን እንዲሰጥ ተደርጎ ከመሰራቱም ባሻገር Ultra HD ስክሪኑ ከጓደኛ፣ከወዳጅ እና ከቤተሰብ ጋር ተሰብስበው ያሻዎትን ነገር አጅግ ከፍተኛ በሆነ ጥራት የሚመለከቱበት ጊዜዉን የሚመጥን ስማርት ቴሌቭዥን ነው፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5

👍6
Control your world with just a voice! Simply say, 'Hey Google' on your Infinix TV X5.
#InfinixTVX5 #Infinix #SmartTV #VoiceControl #tvx5

❤7
#Infinix_TV
አዲሱ ኢንፊኒክስ TV X5 ከጥግ እስከ ጥግ ያለምንም የስክሪን ገደብ እየተመለከቱ እስኪመስሎት ድረስ ፍሬም አልባ ወይም Bezel Less ተደርጎ ተመርቷል ይህም በቴሌቭዥኖት የሚያዩት ምስልን ከዕውነታ መለየት እሰኪያቅት ድረስ ልዩ ያደርገዋል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5
አዲሱ ኢንፊኒክስ TV X5 ከጥግ እስከ ጥግ ያለምንም የስክሪን ገደብ እየተመለከቱ እስኪመስሎት ድረስ ፍሬም አልባ ወይም Bezel Less ተደርጎ ተመርቷል ይህም በቴሌቭዥኖት የሚያዩት ምስልን ከዕውነታ መለየት እሰኪያቅት ድረስ ልዩ ያደርገዋል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5
👍14❤7
#Infinix_TV
የኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቲቪ ከፍ ያለ የድምፅ እና የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደረገው ዋነኛው ምክንያት የተገጠመለት ፈጣን ፕሮሰሰር ነው፡፡ ይህ 64 bit 4 Core ፕሮሰሰር የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን በአንድ ጊዜ ያለ ምንም መዘግየት ማስጠቀም ከማስቻሉም በላይ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ ለመጠቀም እንዲያስችል ተጨማሪ 8GB ስቶሬጅ አካቷል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Powerfulperformance #tvx5

❤4🔥3👍1
#Infinix_HOT50_Pro+
አዲሱ የኢንፊኒክስ HOT50 Pro + ጥንቅቅ ብሎ የተሰራው ዲዛይኑ ከአያያዝ ምቹነት አልፎም ለዕይታ ማራኪ ከመሆኑ ባሻገር በሶስት የቀለም አማራጮች ቀርቧል፡፡
@Infinix_Et|@Infinixet
#Infinix #InfinixHOT50Pro+ #WOOOWNewHOT #InfinixHOT50Series

❤5🔥2👎1