Amhara Bank
67.8K subscribers
2.08K photos
66 videos
60 files
1.69K links
Website: https://www.amharabank.com.et/
E-mail: [email protected]
HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar
Addis ababa, Ethiopia
P.O.Box 28450 Code 1000
Swift code: AMHRETAA
ABa Care Center: 690 (Toll Free)
ABa Care Center Direct Call - +251 - 115 - 584785
Download Telegram
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በበርካታ የባንክ የሥራ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማዝመዝገቡ ተገለፀ፡፡

ባንኩ በተጠናቀቀው የ2024/25 በጀት ዓመት በበርካታ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡን ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በዋና መ/ቤት በነበረ መርሃ ግብር አስታቋል፡፡

የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው በነበረው መርሃ ግብር እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ በብድር እና የውጭ ምንዛሬ ስርጭት፣ በብድር አሰባሰብ እና በዲጅታል ባንኪንግ ትግበራ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡

በዚህም መሠረት የባንኩ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ካለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነፃፀ የ26 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፤ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የደንበኞቹን ቁጥር በ41 በመቶ በማሳደግ 2.4 ሚሊዮን ማድረስ መቻሉም ነው የተገለፀው፡፡

በብድር አሰባሰብ ረገድ በዓመቱ 10.4 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን፣ ይህም ከባለፈው ተመሳሳይ በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ236.3 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፤ በሌላ በኩል በውጭ ምንዛሬ ግኝት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የ77.5 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ችሏል፡፡

ሙሉውን ለማንበብ https://shorturl.at/KZRYn

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank
👏12976👍19🥰10🔥9
ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባኤ "የኢንቨስትመንት ከባቢ በኢትዮጵያ - የግል ዘርፍ መድረክ" በሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
………………..………………..………………..………………..………………..………………..………………..………………..
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 15/2017፦ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትብብር ባዘጋጁት ጉባኤ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የባንክ ፕሬዝዳንቶችና የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት መሪዎች ታድመዋል።
በጉባኤ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የገንዘብ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባኤ ሰብሳቢ አቶ አህመድ ሺዴ ጉባኤው የግሉ ዘርፍ በመንግሥት ፖሊሲዎች ላይ ግልጽነት በመፍጠር በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል ምክክር የሚደረግበት መሆኑን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በበኩላቸው፣ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ቀጣይነት ያለው የሀገር ዕድገትን ለማረጋገጥ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ገቢራዊ መደረጉን ገልጸዋል። የሀገር እድገት በመንግስት ብቻ የሚረጋገጥ አይደለም ያሉት የባንኩ ገዥ፤ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎና ትብብር ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል።
ጉባኤም የግሉ ዘርፍ በመንግሥት ፖሊሲዎች ላይ ግልጽነት በመፍጠር በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል ምክክር የሚደረግበት መሆኑን አክለዋል።
የማክሮ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ማሻሻያ፣ የፋይናንስ ዘርፍ ሪፎርምና የኢንቨስትመንት ዕድሎች፣ ለአካታች ፋይናንስና ልማት የብድር አገልግሎት ማመቻቸት፣ የኢንቨስትመንት ከባቢ በኢትዮጵያ እና የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ በመርሀ ግብሩ የፓናል ውይይት የሚደረግባቸው ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው (ምንጭ ኢዜአ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ)።
57👍27🔥3
5 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!

በባንካችን የውጪ ሀገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5 ብር ጉርሻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
24👍12
ABa Auction ABa: 01 :2017.png
23.4 MB
የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #ጨረታ #Bid
17👍11
መረጃዎችን ያላሟላችሁ ውድ ባለአክሲዮኖቻንን

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 እና በመመሪያ ቁጥር 1047/2025 መሰረት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በሚዘጋጅ ኤሌክትሮኒክ ዘዴ ለመተካት የባለአክሲዮኖችን መረጃ ዝግጁ ማድረግ ግዴታ መሆኑ ተገልጿል:: በመሆኑም፣

- ግለሰቦች: የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN ወይም FCN)፣ TIN፣ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፣ ኢ-ሜል፣ እና ሌሎች የአድራሻ መረጃዎች፣

- ድርጅቶች: TIN ፣ የኢንቨስተር ምድብ፣ የኢኮኖሚ ዘርፍ፣ የኩባንያው ምዝገባ ቀን፣ የወኪል ሙሉ መረጃ እና ሌሎች ፡፡
የሚያስፈልግ በመሆኑ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ወይም ዋናው መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ አክሲዮን አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መረጃችሁን እንድታሟሉ በአክብሮት እናሳውቃለን ፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank
53👍18🙏1
ውድ የጥናቱ ተሳታፊዎች!

አማራ ባንክ የኅብረተሰቡን የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀም ልምድ እና ፍላጎት ላይ ያተኮረ ጥናት እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም እርስዎም ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link)በመጫን ይህን መጠይቅ እንዲሞሉ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/1BZl-r4lMy0yPWpzmjJja6STcWVf_n4OuVFaJlCXIvDs/edit

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank
👍3014
5 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!

በባንካችን የውጪ ሀገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5 ብር ጉርሻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
22👍8
የትምህርት ቤት ክፍያ፤ በአባ ቀሏል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #አባስኩልፔይ #ABaSchoolPay
30🔥10👍6🥰2👏2
ጁመዓ ሙባረክ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #ጁምዓሙባረክ #Jummamubarak
28👍12🥰2
5 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!

በባንካችን የውጪ ሀገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5 ብር ጉርሻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
20👍5👏3🥰1
አዲስ ቅርንጫፍ

ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት 316ኛ ቅርንጫፉን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል-ከፋ ዞን በቦንጋ ከተማ ቦንጋ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank
76👍44👏11🔥5
ከየትም ሆነው በቀላሉ ይክፈሉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #አባስኩልፔይ #ABaSchoolPay
25👏8👍3
5 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!

በባንካችን የውጪ ሀገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5 ብር ጉርሻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #Exchangerate
👍2712🥰1
የአባ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን በመጠቀም በQR ኮድ ግብይት ይፈፅሙ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank #ETHQR
👍409🥰2
መልካም ሰንበት!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok

#አማራባንክ #AmharaBank
84🙏12👏4🔥3🥰2