ኳታር ወይስ ኢኳዶር ?
የኳታሩ የዓለም ዋንጫ በይፋ ዛሬ መካሄዱን ሲጀምር አዘጋጇ ሀገር ኳታር የደቡብ አሜሪካዋን ኢኳዶር የምታስተናግድ ይሆናል።
√ አዘጋጇ ኳታር በዓለም ዋንጫው የመጀመሪያ ተሳትፏዋን የምታደርግ ሲሆን ባለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤቶችን በእግር ኳሱ እያስመዘገበች ትገኛለች።
√ ኳታር እ.ኤ.አ በ 2019 የኳታር እስያ ዋንጫ ሲያሸንፉ በ 2021 የአረብ ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችለዋል።
√ ለኢኳዶር ፈታኝ ጨዋታ እንደሚሆን ሲጠበቅ በወንዶች የዓለም ዋንጫ ታሪክ አዘጋጅ ሀገር የመክፈቻ ጨዋታ #ተሸንፎ አያውቅም።
√ ኢኳዶር ከስምንት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ ዓለም ዋንጫው ሲመለሱ ከምድባቸው ማለፍ የቻሉበት የ 2006 የዓለም ዋንጫ በበጎ መልኩ ይነሳላቸዋል።
√ ኢኳዶር በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ላይ ከጋና እና አሜሪካ በመቀጠል #ሶስተኛው ወጣት ስብስብ ያላት ሀገር ነች።
√ ኢኳዶር ለዓለም ዋንጫው ለማለፍ በማጣርያው #ከሜዳቸው_ውጪ ባደረጉት #ዘጠኝ ጨዋታዎች #ስምንት ነጥቦችን ብቻ ሰብስበዋል።
√ ኳታር ተከታታይ አምስት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን ከ ኒካራጉኣ ፣ አልባኒያ ፣ ጓቲማላ ፣ ሁንዱራስ እና ፓናማ አድርጋ ሁሉንም በመርታት ለዛሬው ጨዋታ ተዘጋጅታለች።
√ አምበሉ እና የፊት መስመር ተጫዋቹ ሀሰን አልሀይዱስ እንዲሁም አል ሙአዝ አሊ በኳታር በኩል የሚጠበቁ ተጫዋቾች ናቸው።
√ ኢኳዶር በብራይተኖቹ ኢስቱፒናን እና ሞይሰስ ካይሴዶ ተስፋ በመጣል ቡድኗን አዋቅራለች።
√ ሁለቱ ሀገራት ከአራት ዓመታት በፊት ባደረጉት ጨዋታ ኳታር 4ለ3 በሆነ ውጤት በዘጠኝ ተጫዋቾች ጨዋታውን ለመጨረስ የተገደደችውን ኢኳዶር በሜዳዋ መርታት ችላለች።
√ ጣልያናዊው የመሐል ዳኛ ዳንኤል ኦርሳቶ ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በመሐል ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።
@tikvahethsport

ሰርጅዮ ቡስኬታ አዲስ ታሪክ ይፅፋል !
ስፔናዊውው የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሰርጅዮ ቡስኬት ዛሬ ምሽት በሚኖረው የሱፐር ካፕ ጨዋታ የሚሰለፍ ከሆነ 700ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
ሰርጅዮ ቡስኬት ከሊዮኔል ሜሲ እና ዣቪ በመቀጠል በክለቡ ታሪክ ሰባት መቶ ጨዋታዎችን ማድረግ የቻለ #ሶስተኛው ተጫዋች እንደሚሆን ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe