TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
ተስፈኛው የ ኤሲ ሚላን ኮከብ !

የ አስራ ሶስት አመቱ የ ኤሲ ሚላን ታዳጊ የ ፊት መስመር አጥቂ ፍራንሲስኮ ካማራዳ በ ሚላን የ ወጣቶች ቡድን ላይ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ይገኛል ።

ተስፈኛ ታዳጊው ፍራንሲስኮ ካማራዳ 87 #ጨዋታዎችን ብቻ ሲያደርግ ያስቆጠረው ጎል ደግሞ 483 መሆኑ ከወዲሁ በርካቶች እይታ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል ።

➡️ 2017 / 18 :- በ #አርባ ጨዋታዎች 247 ጎሎች

➡️ 2018 /19 :- በ #ሰላሳ_አንድ ጨዋታዎች 172 ጎሎች

➡️ 2019 / 20 :- በ #አስራ_ስድስት ጨዋታዎች 64 ጎሎችን ሲያስቆጥር በ አማካይ በ አንድ ጨዋታ #አምስት ጎሎችን እንደሚያስቆጥር ተነግሯል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
እንግሊዝ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ !

በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌታ የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ጥሩ ግስጋሴን በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀሉት እንግሊዞች ባደረጓቸው አራት ጨዋታዎች #አንድም የማስጠንቀቂያ ቢጫ ካርድ #አለመመልከታቸው ተዘግቧል።

ቁጥሮች ስለ እንግሊዝ ምን ይላሉ?

√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ #ጨዋታዎችን አሸንፈዋል

√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ ብዙ #ጎሎችን አስቆጥረዋል

√ ከየትኛውም ብሔራዊ ቡድን በላይ #የተሻለ የግብ ክፍያ አላቸው

@tikvahethsport @kidusyoftahe