TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
1. ሶስት #አዲስ #አዳጊ ክለቦች ለ 2014 ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል ? ክለቦቹ እነማን ናቸው ?

2. በ ቶኪዮ ፓራ ኦሎምፒክ ለ ኢትዮጵያ ብቸኛውን ታሪካዊ ወርቅ ያስገኘችው አትሌታችን ማነች ?

3. በ አዲሱ የ ውድድር ዓመት የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ አጠቃላይ እስከ ሶስተኛ ሳምንት ስንት ጎሎች ተቆጥረዋል ?

ምላሽ መስጫ አድራሻ :- https://t.iss.one/joinchat/RyUJe4pwn1exkh-i

#ማስጠንቀቂያ !

1. ግማሽ መልስ አሸናፊ ወይም ተሸላሚ አያደርግም

2. " EDIT " የተደረጉ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

3. ሶስቱም ጥያቄዎች በአንድ ላይ መመለስ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች አሸናፊ አያደርግም !

@tikvahethsport @kidusyoftahe