55 inches = 110,000 Birr
65 inches = 145,000 Birr
75 inches = 245,000 Birr
85 inches = 375,000 Birr
LG Home Theatre = 59,000 Birr
Sony Home Theatre = 59,000 Birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
@Heyonlinemarket
65 inches = 145,000 Birr
75 inches = 245,000 Birr
85 inches = 375,000 Birr
LG Home Theatre = 59,000 Birr
Sony Home Theatre = 59,000 Birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
@Heyonlinemarket
#Ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።
- ጨዋታውን በምን መከታተል ይቻላል ?
ጨዋታውን በተከታዩ ሊንክ መከታተል ይቻላል youtube.com/c/EthiopiaFF
- ጨዋታውን ማን ይመራዋል ?
የዛሬውን ጨዋታ ጅቡቲያኑ መሐመድ ጉዌዲ በዋና ዳኝነት እንዲሁም ኤሌዬ ዲሪር እና ራሺድ ቦራሌህ በረዳት ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።
በዛሬው ዕለት እና እሁድ የሚደረገውን ጨዋታ በፊፋ የተመዘገበ መሆኑን ተከትሎ ኢንተርናሽናል ዳኞች የሚመሩት ይሆናል።
- ጨዋታውን በስታዲየም መከታተል ይቻላል ?
ጨዋታው የሚደረግበት የአዲስ አበባ ሰታዲየም የእድሳት ሥራ ሙሉ ለሙሉ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ጨዋታው #ያለደጋፊ በዝግ እንደሚደረግ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል።
መረጃው ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተወሰደ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሆሴሉ ለማድሪድ በቋሚነት መፈረም ይፈልጋል !
ስፔናዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር አጥቂ ሆሴሉ በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት በውሰት ሳይሆን በቋሚነት መቀጠል እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ባለፈው ክረምት በአንድ አመት የውሰት ውል ከእስፓኞል ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ተጨዋቹ " ሪያል ማድሪድ ውስጥ በቋሚ ውል እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለሁ በውሰት አልፈልግም።"ሲል ተደምጧል።
ሪያል ማድሪድ በተጨዋቹ የውሰት ውል ውስጥ የተካተተውን የመግዛት አማራጭ ለመጠቀም እና ለማስፈረም 1.5 ሚልዮን ዩሮ መክፈል ይጠበቅባቸዋል።

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች መፆም አይችሉም !
የፈረንሳይ ከ 21ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች ለሚፆሙ የእስልምና እምነት ተከታይ ተጨዋቾች ጥሪ እንዳያቀርቡ የፈረንሳይ እግርኳስ ፌዴሬሽን መጠየቁ ተገልጿል።
የፈረንሳይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ቡድኑን መቀላቀል የሚፈልጉ ተጨዋቾች በሚኖራቸው ቆይታ ወቅት መፆም እንደማይችሉ መናገሩ ተዘግቧል።
ይህንንም ተከትሎ ለሊዮን የሚጫወተው መሐመዱ ዲያዋራ ፆሙን ለማቆም ፍቃደኛ ባለመሆኑ ብሔራዊ ቡድኑን እንዳልተቀላቀለ ተገልጿል።
የሀገሪቱ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፊሊፔ ዲያሎ ይህ የሚደረገው የፌዴሬሽኑን ገለልተኝነት ለመጠበቅ ነው በማለት መናገራቸው ተገልጿል።

TIKVAH-SPORT
ኤርሊንግ ሀላንድ ልምምዱን አቋርጦ ወጥቷል ! የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ዛሬ ከኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሲሰራ የነበረውን ልምምድ በጉዳት ምክንያት አቋርጦ ለመውጣት ተገዶ ነበር። ይሁን እንጂ የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ሀኪም በኤርሊንግ ሀላንድ ጉዳት ዙሪያ በሰጡት አስተያየት አሳሳቢ ነገር እንዳላጋጠመው አሳውቀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
" በጥሩ ጤንነት ላይ ነኝ " ኤርሊንግ ሀላንድ
ኖርዌያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በመልካም ጤንነት ላይ መሆኑን በሰጠው አስተያየት አረጋግጧል።
በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው የምገኘው ሲል የተደመጠው ኤርሊንግ ሀላንድ ኖርዌይ በቀጣይ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኖርዌያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በመልካም ጤንነት ላይ መሆኑን በሰጠው አስተያየት አረጋግጧል።
በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው የምገኘው ሲል የተደመጠው ኤርሊንግ ሀላንድ ኖርዌይ በቀጣይ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አሰልጣኝ ዣቪ ስንት ጨዋታዎች ይቀጣሉ ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ አትሌቲኮ ማድሪድን ባሸነፈበት ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከታቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በተመለከቱት ቀይ ካርድ ምክንያት ቀጣይ #ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ቡድናቸውን እንዳይመሩ መቀጣታቸው ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቪ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ከቅጣት ተመልሰው ቡድናቸውን የሚመሩ ይሆናል።

ማድሪድ የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ንግግር ጀመረ !
የስፔን ላሊጋው መሪ ሪያል ማድሪድ የዩክሬናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ንግግር መጀመራቸው ተገልጿል።
የ 25ዓመቱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን አሁን ላይ በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2025 የሚያቆየው ኮንትራት አለው።
ሎስ ብላንኮዎቹ ከስድስት አመታት በፊት ቡድኑን የተቀላቀለውን አንድሬ ሉኒን በክለባቸው የማቆየት ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የስፔን ላሊጋው መሪ ሪያል ማድሪድ የዩክሬናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ንግግር መጀመራቸው ተገልጿል።
የ 25ዓመቱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን አሁን ላይ በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት እስከ 2025 የሚያቆየው ኮንትራት አለው።
ሎስ ብላንኮዎቹ ከስድስት አመታት በፊት ቡድኑን የተቀላቀለውን አንድሬ ሉኒን በክለባቸው የማቆየት ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የፈረንሳይ ሊግ ስያሜ ሊቀየር ነው ! የፈረንሳይ ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ " Uber Eats " ከሚባለው ተቋም ጋር ባለው የውድድሩ የስያሜ መብት ስምምነት እንደማይቀጥል ተገልጿል። ሊጉ ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው እውቁ ማክዶናልድ ጋር የስያሜ መብት ስምምነት እንደሚፈፅም ተነግሯል። የፈረንሳይ ሊግ ከስያሜ መብቱ ከ " Uber Eats " ያገኘው ከነበረው…
የፈረንሳይ ሊግ የስያሜ መብቱን ሸጠ !
የፈረንሳይ ሊግ የውድድሩን የስያሜ መብት መቀመጫውን አሜሪካ ላደረገው እውቁ ማክዶናልድ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱን ይፋ አድርጓል።
የፈረንሳይ ሊግ ከተቋሙ ጋር የሶስት አመታት የስያሜ መብት ስምምነት ውል መፈራረማቸውን አስታውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ የፈረንሳይ ሊግ ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ " Ligue 1 McDonald's " በሚል ስያሜ የሚጠራ ይሆናል።
ከስያሜ መብት ውል ስምምነቱ የፈረንሳይ ሊግ በአመት 30 ሚልዮን ዩሮ ገቢ እንደሚያገኝ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፈረንሳይ ሊግ የውድድሩን የስያሜ መብት መቀመጫውን አሜሪካ ላደረገው እውቁ ማክዶናልድ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱን ይፋ አድርጓል።
የፈረንሳይ ሊግ ከተቋሙ ጋር የሶስት አመታት የስያሜ መብት ስምምነት ውል መፈራረማቸውን አስታውቀዋል።
ይህንንም ተከትሎ የፈረንሳይ ሊግ ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ " Ligue 1 McDonald's " በሚል ስያሜ የሚጠራ ይሆናል።
ከስያሜ መብት ውል ስምምነቱ የፈረንሳይ ሊግ በአመት 30 ሚልዮን ዩሮ ገቢ እንደሚያገኝ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
Photo
ፌነርባቼ ከቱርክ ሊግ ሊወጣ እንደሚችል ተገለፀ !
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ በተለያዩ ጉዳዮች በባለስልጣናት ፍትሀዊ በሆነ መንገድ አልታየንም በሚል ከቱርክ ሱፐር ሊግ ውድድር ለመውጣት ሊያስቡ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ክለቡ ይህንን ለማድረግ ያሰበው ከቀናት በፊት ከትራብዞንስፖር ጋር በነበራቸው ጨዋታ የተጋጣሚ ደጋፊዎች የፌነርባቼ ተጨዋቾችን ለማጥቃት ወደ ሜዳ ከገቡ በኋላ መሆኑ ተነግሯል።
ፌነርባቼ ቅሬታቸው በቱርክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ በሀገሪቱ ባለስልጣናት ላይ እንደሆነ ተዘግቧል።

#TeamEthiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በሌሴቶ የ 2ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ለሌሴቶ የማሸነፊያ ግቦችን ቶቦንሶ ጆን እና ግብ ጠባቂው ሴክሆኔ ሞሮኔ ከመረብ ሲያሳርፉ የዋልያዎቹን ግብ መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል።
ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ሁለተኛ አለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታቸውን የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።
ምስል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን።

ሉዊስ ዲያዝ ወደ ፒኤስጂ ?
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ኮሎምቢያዊውን የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሉዊስ ዲያዝ ለማስፈረም ንግግር #አለመጀመራቸው ተገልጿል።
ፒኤስጂ ሉዊስ ዲያዝን ለማስፈረም ንግግር መጀመሩን የሚገልፁ ዘገባዎች በስፋት ቢነገሩም ፒኤስጂ በሌሎች ዝውውሮች ትኩረት እንደሚያደርጉ ተነግሯል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በበኩሉ ሉዊስ ዲያዝን የመሸጥ ፍላጎት እንደሌላቸው እና እንደ ወሳኝ ተጨዋች እንደሚመለከቱት ተዘግቧል።

⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ11ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
በመዲናችን አይን ቦታ ከቦሌ በ7ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት በተንጣለለው 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር፤ 5 የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን እያንዳንዱ ህንጻወች 5 ቤዝመንት፣ ሠፊ ሰገነት፣ 5 ሊፍቶች ያላቸው፣ 50% ባንክ የተመቻቸለት፤
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በኮንካል ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከእስቱዲዎ እስከ ባለ 4መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ፤
እስከ 25% የዋጋ ቅናሽ (6,000,000ብር)
10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም ስትድዮ 👉56.6ካሬ=605,000ብር
አንድ መኝታ
👉77.7ካሬ,=831,000ብር
ሁለት መኝታ
👉123.3ካሬ=1,318,000ብር
ሶስት መኝታ
👉146.8ካሬ=1,570,000ብር
አራት መኝታ
👉186.9ካሬ=1,998,000ብር
ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ ይምረጡ
ልብ ይበሉ አንድ ቤት ሲገዙ አንድ ቤት በነፃ አለው።
ለበለጠ መረጃ
💚በ+251988887999
+251918642895
ሀሎ ይበሉ።
https://t.iss.one/Engineergashaw

" ፖርቹጋል የብሔራዊ ቡድን ማንችስተር ሲቲ ነች "
የስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆን ዳህል ቶማሰን የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ቀጣዩን የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ማሸነፍ እንደሚችል ገልፀዋል።
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው የሚሉት አሰልጣኙ " የብሔራዊ ቡድን ማንችስተር ሲቲ ናቸው " ሲሉ ስብስቡን ገልፀውታል።
አሰልጣኙ ቀጥለውም ብሔራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ እየተመራ ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል ያሉ ሲሆን ቀጣዩን የአውሮፓ ዋንጫ ያሸንፋሉ ብለዋል።
ስዊድን ዛሬ ምሽት 4:45 ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ታደርጋለች።

" ለሲቲ ማድሪድ ማን እንደሆነ አሳይተን እንበቀላቸዋለን " ቹዋሜኒ
ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኦሬሊያን ቹዋሜኒ ቡድናቸው በቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን መበቀል እንደሚፈልግ ተናግሯል።
" እኛ ሪያል ማድሪዶች ማንንም ልንፈራ አንችልም " የሚለው ቹዋሜኒ ማንችስተር ሲቲ ባለፈው አመት ከውድድሩ አስወጥቶናል አሁን ደግሞ እኛ እንበቀላቸዋለን ሪያል ማድሪድ ማን እንደሆነ ልናሳያቸው እንፈልጋለን።"ብሏል።

ቡካዩ ሳካ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ በጉዳት ምክንያት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን ስብስብ መልቀቁ ተገልጿል።
ተጨዋቹ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ የለቀቀው ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት መሆኑ ሲገለፅ ወደ ክለቡ ተመልሶ እንደሚያገግም ይፋ ተደርጓል።
ቡካዩ ሳካ ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሎ ሪፖርት ቢያደርግም በጉዳት ምክንያት ልምምድ ማድረግ እንዳልቻለ እና ቡድኑን መልቀቁ ተገልጿል።

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ!
Netherlands - Scotland
Spain - Colombia
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!