አሰልጣኝ ዣቪ ስንት ጨዋታዎች ይቀጣሉ ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ አትሌቲኮ ማድሪድን ባሸነፈበት ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከታቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በተመለከቱት ቀይ ካርድ ምክንያት ቀጣይ #ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ቡድናቸውን እንዳይመሩ መቀጣታቸው ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቪ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ከቅጣት ተመልሰው ቡድናቸውን የሚመሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ኤቨርተን በድጋሜ ነጥብ ሊቀነስበት ይችላል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጥሰት ጋር በተያያዘ በፕርሚየር ሊጉ በድጋሜ ነጥብ ሊቀነስባቸው እንደሚችል ተገልጿል። ኤቨርተን በቅርቡ በተመሳሳይ ህግ ጥሰት አስር ነጥቦች ተቀንሰውባቸው በኋላም ይግባኝ ጠይቀው ወደ ስድስት ዝቅ እንደተደረገላቸው ይታወሳል። አሁን ላይ በድጋሜ በቀረበባቸው ሌላ ሁለተኛ ክስ ምክንያት የአምስት ነጥቦች…
ኤቨርተን በድጋሜ ነጥብ ተቀነሰባቸው !
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግን ጥሰው በመገኘታቸው ምክንያት በአመቱ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የነጥብ ቅነሳ ቅጣት እንደተጣለባቸው ተገልጿል።
በቅርቡ ስድስት ነጥቦች የተቀነሰባቸው ኤቨርተኖች አሁን ላይ በሌላ ህግ ጥሰት #ሁለት ነጥቦች እንደተቀነሱባቸው ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ኤቨርተን በሀያ ሰባት ነጥቦች ከወራጅ ቀጠናው በሁለት ነጥቦች ብቻ ርቀው አስራ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ የሚገደዱ ይሆናል።

ሁለት የፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎች ይዘጋጃሉ !
የእንግሊዝ ፕርሚየር የዘንድሮው የውድድር አመት አሸናፊውን ክለብ ለመለየት የፊታችን እሁድ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብሮች ይጠበቃሉ።
ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል ዋንጫውን የማሸነፍ እድልን ይዘዋል።
ሁለቱም ክለቦች ዋንጫውን የማሸነፍ እድል ያላቸው መሆኑን ተከትሎ በኢትሀድ እና ኤምሬትስ ስታዲየሞች #ሁለት ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎች እንደሚዘጋጁ ተገልጿል።
በተጨማሪም በሁለቱም ስታዲየሞች አርባ ሜዳሊያዎች እንደሚዘጋጁ የተገለፀ ሲሆን በአመቱ ውስጥ ቢያንስ አምስት ጨዋታዎች ያደረገ ተጨዋች ሜዳልያ እንደሚሰጠው ተጠቁሟል።
እንዲሁም በሁለቱም ክለቦች ስታዲየሞች ለዋንጫ ድል ክብረ በዓል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች ተዘጋጅተው አሸናፊውን ይጠባበቃሉ ተብሏል።

" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ መሆኑን ላምን አልችልም " ሞሪንሆ
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኪሊያን ምባፔ በርካታ ተከታዮች አፍርቷል !
በትላንትናው ዕለት በይፋ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።
ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለበት ትላንት ምሽት ወዲህ ከ #ሁለት ሚልዮን በላይ የኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፅ ተከታዮችን አፍርቷል።
ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ በልዩ ሁኔታ በስታዲየሙ አቀባበል ሊያደርግ መሰቡ ሲገለፅ ከ80,000 በላይ ደጋፊዎች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

Forwarded from WANAW SPORT
🔊 #ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት❕
⚽️ ለእግር ኳስ ቡድንዎ ልዩ የሽያጭ ብስራት ⚽️
🔥 #እንዳያመልጥዎ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን!
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

#Paris2024
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ባደረገው የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በመጀመሪያው ቀን ውሎ አስራ ሶስት የወርቅ ሜዳልያዎች ለውድድር አሸናፊዎች እንደሚበረከቱ ተገልጿል።
የሀገሪቱ የፈጣን ባቡር መስመር ትላንት ጥቃት የተፈፀመበት መሆኑን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ
አትሌቶች በጀልባ ለመጓጓዝ መገደዳቸው ተነግሯል።
ቻይና የመጀመሪያውን የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ሀገር መሆን ችላለች።
በዛሬው ዕለት በዋና #አራት ፣ በብስክሌት ፣ ፌንሲንግ ፣ ጁዶ ለእያንዳንዳቸው #ሁለት እንዲሁም በዳይቪንግ ፣ ራግቢ እና ሹቲንግ ለእያንዳንዳቸው #አንድ የወርቅ ሜዳልያ ይጠበቃል።