" ሶስተኛ የዓለም ዋንጫ ለማግኘት እንዘጋጅ "
የዓለም ሻምፒዮኑ የቀድሞ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አይረሴ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ዚነዲን ዚዳን ለሀገሩ ያለውን ድጋፋ በማህበራዊ ገፁ አስተላልፏል።
" በዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ መጨዋት የልጅነት ህልም ነው ፣ ሶስተኛው የዓለም ዋንጫ ለማግኘት እንዘጋጅ " ሲል ዚነዲን ዚዳን በማህበራዊ ገፅ አስነብቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ይገምቱ ይሸለሙ
በዛሬው ዕለት የሚጠበቀውን የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ቀደምው ገምተው ላወቁ አስር ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
ተሳታፊዎች ለ ውጤቱ ግምታቸውን ማስቀመጥ የሚችሉት በመደበኛው የጨዋታ ጊዜ (90 + የባከነ ጊዜ) ወይም መደበኛው የጨዋታ ጊዜ ከተጠናቀቀ በቀሪው ተጨማሪ ሰዓት (30 + የባከነ ጊዜ) ውስጥ ብቻ ነው።
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው ጨዋታ እስኪጀምር ብቻ ነው።
- አሸናፊዎች (በትክክል የገመቱ) በቅደም ተከተል ነው የሚሆነው።
መልካም ዕድል
@tikvahethsport

TIKVAH-SPORT via @vote
የዓለም ሻምፒዮን ማን ይሆናል ?
public poll
አርጀንቲና – 2K
👍👍👍👍👍👍👍 56%
ፈረንሳይ – 2K
👍👍👍👍👍👍 44%
👥 3709 people voted so far.
public poll
አርጀንቲና – 2K
👍👍👍👍👍👍👍 56%
ፈረንሳይ – 2K
👍👍👍👍👍👍 44%
👥 3709 people voted so far.
TIKVAH-SPORT
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ @tikvahethsport @kidusyoftahe
#QatarWorldCup 🇶🇦
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አስቀድሞ በአሰላለፍ ላይ ተካቶ የነበረው ማርኮስ አኩና በመጠነኛ ህመም ከጨዋታው ውጪ መሆኑ ይፋ ሆኗል።
ይህንንም ተከትሎ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ኒኮላስ ታግላፊኮን በምትኩ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አስቀድሞ በአሰላለፍ ላይ ተካቶ የነበረው ማርኮስ አኩና በመጠነኛ ህመም ከጨዋታው ውጪ መሆኑ ይፋ ሆኗል።
ይህንንም ተከትሎ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ኒኮላስ ታግላፊኮን በምትኩ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#QatarWorldCup 🇶🇦
የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ከ አርጀንቲና በሚያደርጉት የፍፃሜ መርሐ ግብር ሲገባደድ 3.7 ቢልዮን ተመልካቾች እንደሚከታተሉት ይጠበቃል።
ይህ ቁጥርም ከ 2018ቱ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ፈረንሳይ ከ ክሮሽያ ካደረጉት እና 3.65 ቢልዮን ተመልካቾችን ካገኘው መርሐ ግብር የበለጠ እንደሚሆን ተዘግቧል።

የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ከመዝጊያ ስነ-ስርዓቱ የተገኙ ምስሎች ከላይ ተያይዘዋል።

" ፈረንሳይ ምርጡ ቡድን ነው "
የቀድሞ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሩድ ጉሌት በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ወቅት በተንታኝነት እየሰራ ሲገኝ ከጨዋታው በፊት ሀሳቡን ሰጥቷል።
እንደ ሩድ ጉሌት አስተያየትም " እኔ እንደማስበው ፈረንሳይ ምርጡ ቡድን ነው ፣ ነገር ግን እነሱ በቡድናቸው ውስጥ ሊዮኔል ሜሲ የለም " ሲል በቴሌቪዥን መስኮት ተናግሯል።