This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚽️አጓጊው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ3 ቀናት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ!
አዳዲሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቡድኖች ሊጉን ለመጀመር ዝግጁነታችውን አሳውቀዋል!
🤔እናንተስ ከሊጉ የትኛውን ተጫዋች ለማየት ጓግታችኋል?
ዛሬውኑ ደንበኝነትዎን ወደ ሜዳ ያሳድጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ በሱፐርስፖርት በቀጥታ ይከታተሉ!
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ወደ ሀገር ቤት ተመለሰ !
በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ውድድር የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ልዑክ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ልዑክ ቡድኑ ዛሬ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ይፋዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ብሔራዊ ልዑክ ቡድኑ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የክብር ሽልማት ፣ የማበረታቻ እና የእራት ግብዣ እንደሚደረግለት ተገልጿል።
ኢትዮጵያ በ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር አንድ የወርቅ እና ሶስት የብር አጠቃላይ አራት ሜዳልያዎች በማግኘት ከአለም አርባ ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቋ ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የማድሪድ እና አታላንታን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
በነገው ዕለት በሪያል ማድሪድ እና አታላንታ መካከል የሚደረገውን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ዋና ዳኛው ከዚህ በፊት አንድ ጊዜ የሪያል ማድሪድን ጨዋታ መምራት ሲችሉ ጨዋታውን ሎስ ብላንኮዎቹ አሸንፈዋል።
በፖላንድ ብሔራዊ ስታዲየም ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ስዊዘርላንዳዊው ሳንድሮ ሻር በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ተደርጓል።
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?

አርሰናል የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ለእንግሊዛዊው ግብ ጠባቂ አርን ራምስዴል ከአያክስ የቀረበለትን የውሰት የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።
የኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ አሮን ራምስዴልን በውሰት ማስፈረም እንደሚፈልግ ሲገለፅ አርሰናል በበኩሉ ግብ ጠባቂውን በቋሚነት መሸጥ እንደሚፈልግ ተነግሯል።
መድፈኞቹ አሮን ራምስዴል የሚለቅ ከሆነ በቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂነት የእስፓኞሉን ግብ ጠባቂ ሁዋን ጋርሽያን እንደሚያስፈርሙ ተዘግቧል።

ፔፕ ጋርዲዮላ የሮድሪጎ አድናቂ መሆናቸው ተገለጸ !
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ ትልቅ አድናቂ መሆናቸው ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ሮድሪጎ ቢያንስ ለአንድ የውድድር አመት በሪያል ማድሪድ ቤት መጫወት እንደሚፈልግ እና የመልቀቅ ሀሳብ እንደሌለው ተነግሯል።
ሎስ ብላንኮዎቹ በበኩላቸው በዚህ ክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ከማንችስተር ሲቲ ጥያቄ ይቀርባል የሚል እምነት እንደሌላቸው ተዘግቧል።

ዩናይትድ አማካይ ማስፈረም ይፈልጋል !
ማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት የመሐል ሜዳ ተጨዋች ለማስፈረም ይንቀሳቀሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች የተጨዋቾች ሽያጭ ባይኖርም ዋጋው አነስ ያለ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አፈላልገው ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ሶፍያን አምራባትን ከፊዮሬንቲና በድጋሜ በውሰት ማስፈረም በሚችልበት ሁኔታ ላይ በንግግር ላይ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም ዩናይትድ ኖርዊያዊውን አማካይ ሳንደር ቤርግ ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆኑ ሲገለፅ በርንሌይ ከ20 ሚልዮን ፓውንድ በላይ መጠየቁ ለዝውውሩ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።
ስኮትላንዳዊው አማካይ ስኮት ማክ ቶሚናይ አሁንም በፉልሀም እንደሚፈለግ ሲገለፅ የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ በበኩሉ ሌላኛው የተጨዋቹ ፈላጊ መሆኑ ተነግሯል።

የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ስድስት ተጨዋቾች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፊል ፎደን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ኮል ፓልመር ፣ ሮድሪ እና ኦሊ ዋትኪንስ ምርጥ ስድስት ውስጥ መካተት ችለዋል።
አሸናፊው ተጨዋች ማክሰኞ ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም በሚደረግ የሽልማት ስነስርዓት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

የቼልሲ እና ሲቲን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
በጉጉት የሚጠበቀው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ጅማሮውን ሲያደርግ ቼልሲ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
በስታምፎርድ ብሪጅ የሚደረገውን ተጠባቂ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አንቶኒ ቴለር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
ተጠባቂው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ እሁድ አመሻሽ 12:30 ሰዓት ምዕራብ ለንደን ላይ የሚካሄድ ይሆናል።

TIKVAH-SPORT
ሩኒ የመጀመሪያ ጨዋታውን በሽንፈት ጀምሯል ! የእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፑን ክለብ ፕለይ ማውዝ በአሰልጣኝነት የተረከበው እንግሊዛዊው ዋይን ሩኒ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ በሽንፈት ጀምሯል። በአሰልጣኝ ዋይን ሩኒ የሚሰለጥነው ፕለይ ማውዝ የሻምፒዮን ሺፕ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታውን ከሼፍልድ ዌንስዴይ ጋር አድርጎ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ከዚህ…
ዋይን ሩኒ ለተጨዋቾቹ ማስጠንቀቂያ ሰጠ !
በእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ፕለይ ማውዝ አሰልጣኝነት የመጀመሪያ ጨዋታውን በሽንፈት የጀመረው ዋይን ሩኒ ለተጨዋቾቹ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ገልጿል።
ቡድኑ 4ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ደካማ አቋም ማሳየቱን የገለፀው አሰልጣኝ ዋይን ሩኒ በውጤቱ እጅግ ተበሳጭቶ እንደነበረ ተናግሯል።
ተጨዋቾቹ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ካሳዩት እንቅስቃሴ ፍፁም ተቀይረው ግራ እንዳጋቡት የሚናገረው ሩኒ በአቋማቸው ደስተኛ አይደለሁም ብሏል።
“ ተጨዋቾቹ ሁኔታዬን በደንብ ያውቃሉ “ ያለው ሩኒ “ እንደዛ ጨዋታ አይነት እንቅስቃሴ በድጋሜ የሚያሳይ ነባርም ሆነ አዲስ ተጨዋች መልሶ አይጫወትም " ሲል አስጠንቅቋል።

Forwarded from HEY Online Market
•Playstaion 5 Slim, 76,000 Birr
•PlayStation 4 Slim, 35,000 Birr
•PlayStation 4 Pro, 42,000 Birr
•Meta Quest 2, 45,000 Birr
•Meta Quest 3, 78,000 Birr
Contact
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4
@heyonlinemarket
•PlayStation 4 Slim, 35,000 Birr
•PlayStation 4 Pro, 42,000 Birr
•Meta Quest 2, 45,000 Birr
•Meta Quest 3, 78,000 Birr
Contact
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4
@heyonlinemarket
Forwarded from WANAW SPORT
📢 አስቀድመው የተዘጋጁ ትጥቆች ከ #ዋናው ለእርስዎ!
👉🏾 በቀላሉ #ዋናው ብለው ይዘዙንና ትጥቅዎን #ይውሰዱ!
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WanawSportBot ይዘዙን።
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

#Laliga 🇪🇸
ከሁለት ቀናት በኋላ በሚጀመረው የዘንድሮው የ2024/25 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ አዳዲስ ህጎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ተገልጿል።
ከእነዚህም መካከል :-
- በቀጣይ ዳኞችን ከቡድኑ አምበል ውጪ ሌሎች ተጨዋቾች ማነጋገር አይችሉም።
- ተጨማሪ ጉዳቶች ሲኖሩ ተጨማሪ ተጨዋች መቀየር ይቻላል።
- አምስት ተጨዋቾች በአንድ ጊዜ ማሟሟቅ ይችላሉ።
- በላሊጋው ጨዋታዎች አዲሱ የጨዋታ ውጪ ቴክኖሎጂ ( SAOT ) ተግባራዊ ያደርጋል።
የዘንድሮው የ 2024/25 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ የፊታችን ሐሙስ የሚጀምር ይሆናል።

አሮን ዋን ቢሳካ ዌስትሀምን ተቀላቀለ !
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሮን ዋን ቢሳካ ማንችስተር ዩናይትድን በመልቀቅ ዌስትሀም ዩናይትድን በይፋ ተቀላቅሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከአሮን ዋን ቢሳካ ዝውውር ከዌስትሀም ዩናይትድ 15 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ማግኘታቸው ተገልጿል።
አሮን ዋን ቢሳካ በዌስትሀም ዩናይትድ ቤት የሰባት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተነግሯል።

ባርሴሎና ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ ! ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሰርጅ ሮቤርቶ ከካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል። የ 32ዓመቱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሰርጅ ሮቤርቶ ለባርሴሎና በሶስት መቶ ሰባ ሶስት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሏል። ከባርሴሎና አካዳሚ የተገኘው ሰርጅ ሮቤርቶ ከባርሴሎና ጋር ሰባት የላሊጋ እና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ ሀያ ሁለት የተለያዩ…
“ ለባርሴሎና መጫወቴ ህልሜ እውን የሆነበት ነው “ ሰርጅ ሮቤርቶ
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከክለቡ ጋር ለተለያየው ታሪካዊ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቻቸው ሰርጅ ሮቤርቶ በዛሬው ዕለት ይፋዊ ሽኝት አድርገዋል።
በሽኝቱ ላይ ንግግር ያደረገው ሰርጅ ሮቤርቶ “ ለባርሴሎና መጫወቴ ህልሜ እውን የሆነበት ነው “ ሲል " በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስር የጀመረው የእግርኳስ ህይወቴ የማይረሳኝ ልዩ ቅፅበት ነበር " ብሏል።
በሰርጅ ሮቤርቶ ይፋዊ ሽኝት ዝግጅት ላይ አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝን ጨምሮ ፒኬ ፣ ፑዮል እና ሌሎች የክለቡ ታሪካዊ ተጨዋቾች ተገኝተዋል።
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ በበኩላቸው “ ባርሴሎና ቤትህ ነበር ወደፊትም ይሆናል ፣ አንተ ክብር ከምንሰጣቸው ተጨዋቾች አንዱ ነህ ሁልጊዜ በልባችን ትኖራለህ “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ጋርዲዮላ ሲቲ እያለ አርሰናል ዋንጫ አይበላም “ ዋልኮት
የቀድሞ እንግሊዛዊ የአርሰናል ተጨዋች ቲኦ ዋልኮት አርሰናል ፕርሚየር ሊጉን እንዲያሸንፍ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ወደ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቢያመሩ እንደሚደሰት ተናግሯል።
“ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ማንችስተር ሲቲ ውስጥ እያለ አርሰናል ሊጉን አያሸንፍም “ የሚለው ቲኦ ዋልኮት “ ጋርዲዮላ እንግሊዝን ቢረከብ ደስ ይለኛል ለአርሰናልም ሊጉን እንዲያሸንፍ እድል መስጠት ይሆናል “ ብሏል።

“ ዴሊት እንደ ተጨዋች እድገት አላሳየም “
የቀድሞ ኔዘርላንዳዊ ተጨዋች ቫን ባስተን ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀሉ ይፋዊ ማረጋገጫ የሚቀረው ማትያስ ዴሊት እድገት ያላሳየ ተጨዋች መሆኑን ተናግሯል።
የቀድሞ ተጨዋቹ ሲናገርም “ ማትያስ ዴሊት አያክስን ከለቀቀ በኋላ በጁቬንቱስ እንዲሁም ባየር ሙኒክ እንደ ተጨዋች ምንም እድገት አላሳየም ፣ እሱ የተሻለ ተጨዋች መሆን አልቻለም።“ ሲል ተደምጧል።
ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል የተስማማው ማትያስ ዴሊት ዛሬ ከቡድኑ ጋር በካሪንግተን ልምምዱን ሲሰራ ተስተውሏል።

ኮል ፓልመር በቼልሲ ውሉን አራዘመ !
ቼልሲዎች ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን እንግሊዛዊ ተጨዋች ኮል ፓልመር ኮንትራት ለተጨማሪ ሁለት አመት ማራዘማቸው ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ኮል ፓልመር በቼልሲ ቤት ለሚቀጥሉት ዘጠኝ የውድድር አመታት የሚቆይ ይሆናል።
ሰማያዊዎቹ ባለፈው አመት ከማንችስተር ሲቲ ባስፈረሙት ኮል ፓልመር ደስተኛ በመሆናቸው ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሬ በሽልማት መልክ መስጠታቸው ተገልጿል።

" ከማድሪድ ጋር መጫወት በራሱ ትልቅ ክብር ነው " ጋስፔሪኒ
የጣልያኑ ክለብ አትላንታ ዋና አሰልጣኝ ጂያን ፔሮ ጋስፔሪኒ ከነገ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ተጋጣሚያቸው ሪያል ማድሪድ ጋር መጫወት " ትልቅ ክብር ነው " ሲሉ ገልጸውታል።
" ሪያል ማድሪድ የአለማችን ምርጡ ክለብ ነው " ያሉት አሰልጣኝ ጋስፔሪኒ " ውጤቱ ምንም ቢሆን የማድሪድን ታላቅነት አይቀንሰውም ፤ ለእኛ ግን ጨዋታው ትልቅ ታሪክ የምንፅፍበት ነው " በማለት ተናግረዋል።
የአውሮፓ ሱፑር ካፕ ዋንጫ ጨዋታ ነገ ምሽት ሲደረግ ጨዋታው በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ ተጨማሪ ሰዓታ እንደማይኖር እና በቀጥታ ወደ መለያ ምት እንደሚያመሩ ተጠቁሟል።

የፕርሚየር ሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
የፊታችን አርብ ማንችስተር ዩናይትድ እና ፉልሀም የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን መክፈቻ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የሚደረገውን ተጠባቂ የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ሮበርት ጆንስ በመሐል ዳኝነት እንዲመሩ መመረጣቸው ይፋ ተደርጓል።
ተጠባቂው የሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አርብ ምሽት 4:00 ሰዓት የሚደረግ ይሆናል።

ሉክ ሾው ጉዳት አጋጥሞታል !
ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ የመስመር ተጨዋቹ ሉክ ሾው በልምምድ ወቅት ጉዳት እንዳጋጠመው ይፋ አድርገዋል።
ይህንንም ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ አርብ ከፉልሀም ጋር በሚያደርገው የፕርሚየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ የሉክ ሾውን ግልጋሎት እንደማያገኝ ተረጋግጧል።
ባለፈው አመት በጉዳት ለቡድኑ የተጠበቀውን ያህል ግልጋሎት ያልሰጠው ሉክ ሾው ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።