- በሴቶች ማራቶን አትሌቶች 40ኪ.ሜ መሮጥ ሲችሉ :-
የአለም የማራቶን የሪከርዱ ባለቤት ትግስት አሰፋ እና የአለም ሻምፒዮኗ አማኔ በሪሶ ከሲፋን ሀሰን እና ሁለት ኬንያውያን ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው።
ውድድሩ ሊጠናቀቅ ሁለት ኪሎ ሜትሮች ቀርተዋል።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe

- በሴቶች ማራቶን አትሌቶች 41 ኪ.ሜ መሮጥ ሲችሉ :-
የአለም ሻምፒዮኗ አማኔ በሪሶ ወደ ኋላ ቀርታለች።
ትግስት አሰፋ ከሲፋን ሀሰን እና ሁለት ኬንያውያን ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገች ነው።
ውድድሩ ሊጠናቀቅ 1ኪ.ሜኪሎ ቀርቷል።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአለም ሻምፒዮኗ አማኔ በሪሶ ወደ ኋላ ቀርታለች።
ትግስት አሰፋ ከሲፋን ሀሰን እና ሁለት ኬንያውያን ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገች ነው።
ውድድሩ ሊጠናቀቅ 1ኪ.ሜኪሎ ቀርቷል።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ በትግስት አሰፋ አማካኝነት በፓሪስ ኦሎምፒክ ሶስተኛውን ብር አግኝታለች።
🥇ሲፋን ሀሰን
🥈ትግስት አሰፋ
🥉ሄለን ኦብሪ
5ኛ አማኔ በሪሶ
አትሌት ትዕግስት አሰፋ በሴቶች ኦሎምፒክ ማራቶን ውድድር ከፋጡማ ሮባ ፣ ቲኪ ገላና እና ማሬ ዲባባ በመቀጠል ሜዳልያ ያስገኘች አራተኛዋ ኢትዮጵያዊት ሴት አትሌት ሆናለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🥇ሲፋን ሀሰን
🥈ትግስት አሰፋ
🥉ሄለን ኦብሪ
5ኛ አማኔ በሪሶ
አትሌት ትዕግስት አሰፋ በሴቶች ኦሎምፒክ ማራቶን ውድድር ከፋጡማ ሮባ ፣ ቲኪ ገላና እና ማሬ ዲባባ በመቀጠል ሜዳልያ ያስገኘች አራተኛዋ ኢትዮጵያዊት ሴት አትሌት ሆናለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ የፓሪስ ውድደሯን ጨርሳለች !
በ 2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን ብቻ በመሰብሰብ ቆይታውን አጠናቋል።
ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች :-
🥇 ታምራት ቶላ
🥈 በሪሁ አረጋዊ ፣ ጵጌ ድጉማ እና ትግስት አሰፋ ናቸው።
ሀገራችን አሁን ባለው ወቅታዊ የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ከአለም 4️⃣5️⃣ኛ ላይ ትገኛለች።
ቀሪ የኦሎምፒክ ውድድሮች ስላሉ ደረጃው የሚለዋወጥ ይሆናል።
ኢትዮጵያ በተከታታይ ሶስት ኦሎምፒኮች በሪዮ ፣ ቶኪዮ እና ፓሪስ አንድ ወርቅ ብቻ አግኝታለች።
በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ሁለት ሪከርዶቿ ( በቀነኒሳ በቀለ ) እና ( ቲኪ ገላና ) ተይዞ የቆዩ ሪከርዶቹ በዩጋንዳ እና ኔዘርላንድ አትሌቶች ተሰብረዋል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውሉን ለማራዘም ተስማማ !
ማንችስተር ዩናይትድ የፖርቹጋላዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የሶስት አመት ውል ለመፈረም መስማማቱ ተነግሯል።
ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ በአዲሱ ውል የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋች እንደሚሆን ተዘግቧል።

Forwarded from HEY Online Market
•Playstaion 5 Slim, 76,000 Birr
•PlayStation 4 Slim, 35,000 Birr
•PlayStation 4 Pro, 42,000 Birr
•Meta Quest 2, 45,000 Birr
•Meta Quest 3, 78,000 Birr
Contact
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4
@heyonlinemarket
•PlayStation 4 Slim, 35,000 Birr
•PlayStation 4 Pro, 42,000 Birr
•Meta Quest 2, 45,000 Birr
•Meta Quest 3, 78,000 Birr
Contact
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4
@heyonlinemarket
Forwarded from WANAW SPORT
📢 ሌላ ልዩ ዕድል ከ #ዋናው!
🔥 በጭራሽ #እንዳያመልጥዎ፣ #ይዘዙን!
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WanawSportBot ይዘዙን።
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

ዶ/ር አሸብር ሀላፊነታቸውን ይለቃሉ ?
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ “ ከሀላፊነት እንዲነሱ የብዙዎች ጥያቄ ነው “? ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል።
“ እኔ ከሀላፊነት የምለቀው ጉባኤው ገምግሞ ሲያባረኝ እና ብቁ አይደለህም ሲለኝ ነው “ በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።
“ መወዳደር የሚፈልግ ሰው የተሻለ ጉልበት እና እውቀት ያለው ሰው ካለ መጥቶ ይወዳደር ያሸንፍ ፣ እኛ እንሸነፍ ያኔ እንለቃለን “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
ከሪዮት ሚድያ ጋር ካደረጉት ቆይታ የተወሰደ ነው።

አርሰናል ተጨዋቾቹ ጉዳት አጋጥሟቸዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ተጨዋች ጁሪየን ቲምበር እና ፋብዮ ቬራ መጠነኛ ጉዳት እንዳጋጠማቸው ክለቡ በይፋ አስታውቋል።
በዚህም ምክንያት ሁለቱ ተጨዋቾች መድፈኞቹ ከደቂቃዎች በኋላ ከኦሎምፒክ ሊዮን ጋር በሚያደርጉት የኤምሬትስ ካፕ ጨዋታ የማይሳተፉ ይሆናል።
አርሰናል የፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ቅዳሜ ቀን 11:00 ሰዓት ከዎልቭስ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

" ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል " ጄሚ ካራገር
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራገር የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ማንችስተር ሲቲ ለተከታታይ አምስተኛ ጊዜ እንደሚያሸንፈው ግምቱን አስቀምጧል።
“ ማንችስተር ሲቲ የሊጉ ሻምፒዮን ይሆናል " ሲል ግምቱን ያስቀመጠው የቀድሞ ተጨዋቹ አርሰናል #ሁለተኛ እንዲሁም ሊቨርፑል #ሶስተኛ ደረጃን ይይዛሉ ብሏል።
እንደ ጄሚ ካራገር ቅድመ ግምት ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቅቃል በማለት ተናግሯል።

“ ሲፋን ባትገፋኝ ወርቁ የኔ ይሆን ነበር “ አትሌት ትግስት አሰፋ
በፓሪስ ኦሎምፒክ ሶስተኛ የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን ያስገኘችው አትሌት ትግስት አሰፋ የሲፋን ሀሰንን ድርጊት “ ያልጠበኩት “ ስትል ገልፃዋለች።
የተፈጠረውን ድርጊት “ ያልጠበኩት ነበር “ ያለችው ትግስት “ ባይፈጠር ደስ ይለኝ ነበር ፣ ሲፋን ባትገፋኝ ኖሮ ወርቁ የኔ ይሆን ነበር “ ስትል ከውድድሩ በኃላ ተናግራለች።
“ ሲፋን በጣም ገፍታኛለች ይህንን ተቋቁሜ ስሮጥ እሷ ሄዳለች ተስፋ ቆርጬ ሁለተኝነቴን አስከብሬ ገባሁ “ ትግስት አሰፋ
ለሲፋን የ እንኳን ደስ አለሽ መልዕክቷን ስታስተላልፍ “ ሲፋን ጠንካራ አትሌት ነች “ በማለት ገልፃታለች።
ሲፋን ሀሰን ከውድድሩ በኋላ በነበረው የአሸናፊዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሳትገኝ ቀርታለች።

“ ኦሎምፒኩ አንገቴን አስደፍቶኛል “ መሰረት ደፋር
የ 2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊያን ብዙ መስራት እንደላብን አመላካች መሆኑን መሰረት ደፋር ገልፃለች።
መሰረት “ የፓሪስ ኦሎምፒክ አንገቴን አስደፍቶኛል “ ስትል ብዙ መስራት እንደሚገባን ጠቁማ “ ከሰራን ውጤቱን የማንመልስበት ምክንያት አይኖርም “ ብላለች።
አንድ አትሌት ሁለት እና ሶስት ርቀቶች ላይ እንዲወዳደር መደረጉ ዋጋ ማስከፈሉንም ግለፃለች። “ እንዲህ አይነት ነገር እንዳይደገም “ ስትልም አሳስባለች።
በ 5000 ውድድር ብቻ ስኬታማ እንደነበረች ያስታወሰችው መሰረት “ አንድ ውድድርን በደንብ ካሸነፍክ ይህ ለሀገርም ለራስም በቂ ነው “ ብላለች።
ከ ኢቢሲ ጋር ከተደረገ ቆይታ የተወሰደ ነው።

አርሰናል የኤምሬትስ ካፕ አሸናፊ ሆነ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ጋር ያደረገውን የኤምሬትስ ካፕ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
በጨዋታው የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ዊሊያም ሳሊባ እና ጋብሬል ማጋሌስ በመጀመሪያው አጋማሽ ማስቆጠር ችለዋል።
አርሰናል ለሶስት ተከታታይ አመታት የኤምሬትስ ካፕ አሸናፊ ሲሆን ይህ ለስምንተኛ ጊዜ ያሸነፈው የኤምሬትስ ካፕ መሆኑ ተነግሯል።
በጨዋታው አዲሱ የአርሰናል ፈራሚ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ተቀይሮ በመግባት የክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
አርሰናል አዲሱን የውድድር አመት ቅዳሜ ቀን 11:00 ሰዓት ከዎልቭስ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀምሩ ይሆናል።

TIKVAH-SPORT
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፖርቹጋላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ከዎልቭስ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ይፋ ተደርጓል። ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን 60 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እና ተጨማሪ 3 ሚልዮን ዩሮ ለመክፈል ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። የ 24ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶ በቀጣይ የህክምና ምርመራውን አድርጎ በይፋ ቼልሲን እንደሚቀላቀል…
ቼልሲ ተጨዋች በይፋ አስፈረመ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፖርቹጋላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶን ከዎልቭስ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ሰማያዊዎቹ ተጫዋቹን አጠቃላይ 60 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በማውጣት ማስፈረማቸው ተገልጿል።
የ 24ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶ በቼልሲ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የስድስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተነግሯል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ በመገኘት ቼልሲ ከ ኢንተር ሚላን ጋር እያደረጉት የሚገኙትን የወዳጅነት ጨዋታ እየተመለከተ ይገኛል።

“ በየጊዜው መሻሻል እያሳየን ነው “ አርቴታ
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ያደረገው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ገልጸዋል።
“ ቡድናችን በሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ከፍተኛ መሻሻል በማሳየት ላይ ነው “ ያሉት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አሁንም ጠንክረን መስራታችንን እንቀጥላለን ብለዋል።
“ የቅድመ ውድድር ዝግጅታችን ጥሩ ነበር ጉዟችን ስኬታማ የሚባል ነው ቡድናችን ወደዚህ መጥቶ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎችም የተለየ ነበር “ አርቴታ
ክለቡን ሊለቁ በሚችሉ ተጨዋቾች ዙሪያ አስተያየት የሰጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ እዚህ ያሉ ተጨዋቾች በክለቡ የሚቆዩበት እድል ሰፊ ነው ለዚህ ነው እዚህ ያሉት “ ብለዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አያይዘውም ተከላካዩ ጁሪያን ቲምበር በሚቀጥለው ሳምንት ልምምድ እንደሚጀምር ገልጸዋል።

ሩኒ የመጀመሪያ ጨዋታውን በሽንፈት ጀምሯል !
የእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፑን ክለብ ፕለይ ማውዝ በአሰልጣኝነት የተረከበው እንግሊዛዊው ዋይን ሩኒ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ በሽንፈት ጀምሯል።
በአሰልጣኝ ዋይን ሩኒ የሚሰለጥነው ፕለይ ማውዝ የሻምፒዮን ሺፕ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታውን ከሼፍልድ ዌንስዴይ ጋር አድርጎ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ከዚህ በፊት በርሚንግሀም ሲቲን በሀላፊነት ተረክቦ ከአስራ አምስት ጨዋታዎች ሁለቱን ብቻ ማሸነፉን ተከትሎ ከአሰልጣኝነት ተሰናብቶ ነበር።

ባርሴሎና ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ !
ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሰርጅ ሮቤርቶ ከካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል።
የ 32ዓመቱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሰርጅ ሮቤርቶ ለባርሴሎና በሶስት መቶ ሰባ ሶስት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
ከባርሴሎና አካዳሚ የተገኘው ሰርጅ ሮቤርቶ ከባርሴሎና ጋር ሰባት የላሊጋ እና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ ሀያ ሁለት የተለያዩ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው!
Luton - Burnley
Modern Sport - Al Ittihad
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!