ተጠናቀቀ | ማንችስተር ሲቲ 1-1 ሲቪያ ( ሱፐር ካፕ ፍፃሜ )
⚽ ፓልመር ⚽ ኤል ነስሪ
- ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በመለያ ምት አሸናፊው የሚለይ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የመለያ ምት ተጀምሯል !
ማንችስተር ሲቲ ✅✅✅✅✅
ሲቪያ ✅✅✅✅❌
ውጤት በዚሁ ፖስት ላይ " Update " ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ✅✅✅✅✅
ሲቪያ ✅✅✅✅❌
ውጤት በዚሁ ፖስት ላይ " Update " ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል !
በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ የስፔን ላሊጋውን ክለብ ሲቪያ በመለያ ምት 5ለ4 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።
ሁለቱ ቡድኖች በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ጨዋታቸውን 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
ኤል ነስሪ የላሊጋውን ክለብ ሲቪያ ቀዳሚ ያደረገች ግብ ሲያስቆጥር ፓልመር ማንችስተር ሲቲን አቻ ማድረግ የቻለች ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ማንችስተር ሲቲ በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እየተመራ የመጀመሪያ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል።

"የጨዋታዎችን ብዛት በመጨመር የሚያሸንፉትን ገንዘብ እስከ 300% ያሳድጉ! ቤቲካ ላይ ይወራረዱ! ያሸንፉ!
የዛሬውን ዕለታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/dailyjackpot)
የዛሬው የተመረጡ ዕለታዊ ጨዋታዎች ላይ ለመወራረድ - (betika.et)
የሳምንታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/weeklyjackpot)"

በኢትዮጵያ የስፖርት ኢንደስትሪ አዲስ መልክ ይዞ የመጣው ዋናው ስፖርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር አዲስ ስምምነት ይዞ ብቅ ብላል::
በቅርብ ቀን!
📞 ይደውሉ:- 📱0910 851 535
📱0901138283
👇🏽
https://t.iss.one/wanawsportwear
በቅርብ ቀን!
📞 ይደውሉ:- 📱0910 851 535
📱0901138283
👇🏽
https://t.iss.one/wanawsportwear
ኢንተር ሚያሚ ግብዣ ቀረበለት !
የሊዮኔል ሜሲው ቡድን ኢንተር ሚያሚ በቀጣዩ የደቡብ አሜሪካ እግርኳስ ክለቦች ውድድር ( ኮፓ ሊበርታዶሬስ ውድድር ) እንዲሳተፍ ግብዣ እንደተደረገለት ተገልጿል።
ክለቡ ግብዣው የቀረበለት በደቡብ አሜሪካ እግር ኳስ የበላይ ጠባቂ " CONMEBOL " ጥያቄ መሰረት በአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ቺኩ ታፒያ መሆኑ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሊዮኔል ሜሲው ቡድን ኢንተር ሚያሚ በቀጣዩ የደቡብ አሜሪካ እግርኳስ ክለቦች ውድድር ( ኮፓ ሊበርታዶሬስ ውድድር ) እንዲሳተፍ ግብዣ እንደተደረገለት ተገልጿል።
ክለቡ ግብዣው የቀረበለት በደቡብ አሜሪካ እግር ኳስ የበላይ ጠባቂ " CONMEBOL " ጥያቄ መሰረት በአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ቺኩ ታፒያ መሆኑ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ሮናልዶ የሳውዲ ሊግ ለውጥ ምክንያት ነው " ኔይማር
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ጁኒየር የሳውዲ አረቢያ ሊግ እያስመዘገበ በሚገኘው ትልቅ ለውጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈረ ቀዳጅ መሆኑን ተናግሯል።
" ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሲያመራ ውሳኔውን ሁሉም ሰው እንደ እብደት ቆጥሮታል " ያለው ኔይማር " ነገርግን የሳውዲ ሊግ በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ነው የሚገኘው።"ሲል ተደምጧል።
ኔይማር ቀጥሎም ለሳውዲ አረቢያ ሊግ ትልቅ ለውጥ ፈር ቀዳጁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ መሆኑን የገለፀ ሲሆን አክሎም እሱን እና ቡድኑን መግጠም በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሏል።

" ኒውካስል ሲቲን የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው "
እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሪዮ ፈርዲናንድ ማንችስተር ሲቲ ቅዳሜ በሊጉ መርሐ ግብር በኒውካስል ዩናይትድ የሚሸነፍበት ዕድል ሰፊ መሆኑን ተናግሯል።
" ሲቲ በቀጣይ ሊደክም ይችላል " ያለው ፈርዲናንድ " ኒውካስል በቀጣይ በጥሩ የአካል እንቅስቃሴ የሚጫወቱ ከሆነ ማንችስተር ሲቲን የሚያሸንፉበት ዕድል ሰፊ ነወ።"ብሏል።
ፈርዲናንድ አያይዞም ማንችስተር ሲቲ ልምድ ያላቸውን ተጨዋቾች ስለሸጠ ቡድኑ ተጨማሪ ተጨዋቾች ማስፈረም እንደሚፈልግ ተናግሯል።

የዕለቱ የዝውውር መረጃዎች !
- ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመስመር ተጨዋች ሌዊስ ሀል ለማስፈረም 35 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ማቅረባቸው ተገልጿል።
- ሞሮኳዊው የሲቪያ ግብ ጠባቂ ያሲን ቦኖ በ21 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ሂላል ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተዘግቧል።
- የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ጃፓናዊውን አማካይ ዋታሩ ኢንዶ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ሲገለፅ ተጨዋቹ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
- ሮሚዮ ላቪያ ወደ ቼልሲ ለመቀላቀል የሚያስችለውን የህክምና ምርመራ ማጠናቀቁ ሲነገር ክለብ በቅርቡ ዝውውሩን ይፋ እንደሚያደርግ ተነግሯል።

የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ሀሪ ኬን ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቡካዩ ሳካ እና ጆን ስቶንስ በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?

" ተጨማሪ ተጨዋቾችን እንመለከታለን "
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ከክሪስትያል ፓላስ ጋር ከሚያደርገው የሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብር በፊት በሰጡት አስተያየት ተጨማሪ ተጨዋቾች ለማስፈረም እንደሚሞክሩ ጠቁመዋል።
ሚኬል አርቴታ ምን አሉ ?
- " ካይ ሀቨርትስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ጥሩ ተጫውቷል ብዬ አስባለሁ ጥሩ የግብ እድሎችንም አግኝቶ ነበር ነገር ግን መጠቀም አልቻለም ከዛ ውጪ ጥሩ ስራ ሰርቷል።
- ጁሪየን ቲምበርን ያስፈረምንበት ግልጽ አላማ ነበረን ለቡድኑ መስጠት የሚችለው ነገር የሚታይ ነው ፣ በዚህ አመት ይህንን ማድረግ አልቻለም ፣ እንዳለመታደል ሆኖ እንደዚህ አይነት ነገር ተከስቷል።
- በሁሉም የሜዳ ክፍሎች ላይ ሁለት ተጨዋቾች እንዲኖሩን እንፈልጋለን በጉዳቱ ምክንያት ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ተጨዋቾችን ለማስፈረም እንቅስቃሴ እናደርጋለን።
አርሰናል እነማንን በጉዳት ያጣል ?
- አሌክሳንደር ዚንቼንኮ ( ልምምድ ጀምሯል በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል )
- ጋብሬል ጄሱስ ( ለቀጣይ ጨዋታ ዝግጁ አይደለም በቅርቡ ወደ ሜዳ የመመለስ ዕድል አለው )
- ጁሪየን ቲምበር ( ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል )

TIKVAH-SPORT
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ሀሪ ኬን ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቡካዩ ሳካ እና ጆን ስቶንስ በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ናቸው። የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ? @tikvahethsport …
የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ሞይሰስ ካይሴዶ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ኢቫን ፈርጉሰን ፣ ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ራምሴይ እና ቡካዩ ሳካ በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ሞይሰስ ካይሴዶ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ኢቫን ፈርጉሰን ፣ ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ራምሴይ እና ቡካዩ ሳካ በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" የእንሰሳት ሀኪም መሆን እፈልግ ነበር " ፈርናንዴዝ
ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እግር ኳስ ተጨዋች ባይሆን ምናልባት የእንሰሳት ሀኪም ሊሆን እንደሚችል ተናግሯል።
እግር ኳስ ተጨዋች ባትሆን አሁን ምን ልትሆን ትችል ነበር ተብሎ የተጠየቀው ፈርናንዴዝ " ከባድ ጥያቄ ነው ልጅ እያለሁ እንሰሳቶችን በጣም ስለምወድ የእንሰሳት ሀኪም መሆን እፈልግ ነበር።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እግር ኳስ ተጨዋች ባይሆን ምናልባት የእንሰሳት ሀኪም ሊሆን እንደሚችል ተናግሯል።
እግር ኳስ ተጨዋች ባትሆን አሁን ምን ልትሆን ትችል ነበር ተብሎ የተጠየቀው ፈርናንዴዝ " ከባድ ጥያቄ ነው ልጅ እያለሁ እንሰሳቶችን በጣም ስለምወድ የእንሰሳት ሀኪም መሆን እፈልግ ነበር።"ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሳውዲ የስፔን ላሊጋን ስፖንሰር አድርጋለች !
የስፔን ላሊጋ ከሳውዲ አረቢያው " Visit Saudi " ጋር በአጋርነት ለመስራት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት መፈፀማቸውን ይፋ አድርገዋል።
የስፖንሰር ሺፕ ስምምነቱ ሳውዲ አረቢያን በመላው አለም ለሚገኘው የስፖርቱ ማህበረሰብ ማስተዋወቅን አላማ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የስፔን ላሊጋ ከሳውዲ አረቢያው " Visit Saudi " ጋር በአጋርነት ለመስራት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት መፈፀማቸውን ይፋ አድርገዋል።
የስፖንሰር ሺፕ ስምምነቱ ሳውዲ አረቢያን በመላው አለም ለሚገኘው የስፖርቱ ማህበረሰብ ማስተዋወቅን አላማ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው ! በአሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ የሚመራው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የክሪስታል ፓላሱን ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጨዋች ሚካኤል ኦሊሴ በረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊያስፈርሙ መሆኑ ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ የተጫዋቹን የውል ማፍረሻ ለክሪስትያል ፓላስ 35 ሚልዮን ፓውንድ በመክፈል ሚካኤል ኦሊሴን በቅርቡ የግላቸው እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ሚካኤል ኦሊሴ ውሉን ማራዘሙ ተገለፀ !
በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እየተፈለገ የሚገኘው ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጨዋች ሚካኤል ኦሊሴ በክሪስታል ፓላስ ቤት ያለውን ውል ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።
ተጨዋቹ በክሪስትያል ፓላስ ቤት ለተጨማሪ አራት አመታት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙን የክለቡ ፕሬዝዳንት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እየተፈለገ የሚገኘው ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጨዋች ሚካኤል ኦሊሴ በክሪስታል ፓላስ ቤት ያለውን ውል ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።
ተጨዋቹ በክሪስትያል ፓላስ ቤት ለተጨማሪ አራት አመታት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙን የክለቡ ፕሬዝዳንት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የዩኤፋ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት ሊዮኔል ሜሲ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ኬቨን ዴብሮይን በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የዩኤፋ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት ሊዮኔል ሜሲ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ኬቨን ዴብሮይን በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የዩኤፋ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ሊዮኔል ሜሲ ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ኬቨን ዴብሮይን በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው። የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ? @tikvahethsport @kidusyoftahe
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የዩኤፋ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ፣ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ እና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የዩኤፋ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ፣ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ እና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ሳውዲ መሄድ አልፈልግም " ሲዝኒ
ፖላንዳዊው የጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ግብ ጠባቂ ሲዝኒ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊግ አምርቶ የመጫወት ፍላጎት እንደሌለው ተናግሯል።
" ሳውዲ አረቢያ ሄዶ የመጫወት ፍላጎቱ የለኝም " ያለው የቀድሞ የአርሰናል ግብ ጠባቂ ሲዝኒ " እኔ አሁንም ብዙ ገንዘብ አለኝ ፣ ጁቬንቱስ ውስጥ እንዳለው አይነት አስደሳች ፈተናዎች እወዳለሁ።"ብሏል።

ቼልሲ ተጫዋቹን በጉዳት ሊያጣ ይችላል !
እንግሊዛዊው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመስመር ተጨዋች ሬስ ጄምስ አዲስ የጡንቻ ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የሰማያዊዎቹ አምበል ሬስ ጄምስ ለሚቀጥሉት አራት ሳምንታት ለቡድኑ ግልጋሎት #ላይሰጥ እንደሚችል ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
እንግሊዛዊው የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመስመር ተጨዋች ሬስ ጄምስ አዲስ የጡንቻ ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የሰማያዊዎቹ አምበል ሬስ ጄምስ ለሚቀጥሉት አራት ሳምንታት ለቡድኑ ግልጋሎት #ላይሰጥ እንደሚችል ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ለሊቨርፑል የመጫወት ህልም ነበረው "
ሊቨርፑልን ለመቀላቀል የተቃረበው ጃፓናዊ አማካይ ዋታሩ ኢንዱ ለሊቨርፑል የመጫወት ህልም እንደነበረው የክለቡ ስቱትጋርት አሰልጣኝ ሰባስትያን ሆኔስ ተናግረዋል።
" እሱ በሰላሳ አመቱ ፕርሚየር ሊግ ውስጥ ለሊቨርፑል የመጫወት ዕድል አግኝቷል " ያሉት የስቱትጋርት አሰልጣኝ ሰባስትያን ሆኔስ " ይህ የእሱ ህልሙ ነበር።"ብለዋል።

" ኔይማር እንዲቀላቀለኝ አልፈልግም " ጄራርድ
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትፋቅ ዋና አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድ ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር ቡድኑን እንዲቀላቀል እንደማይፈልግ ተናግሯል።
" ኔይማርን አልፈልገውም እሱም የእኔን ቡድን መቀላቀል አይፈልግም " ያለው የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ስቴቨን ጄራርድ " ይህ የሚሆን ከሆነ ስራዬን የበለጠ ከባድ ያደርግብኛል።"ብሏል።
ስቴቨን ጄራርድ አያይዞም ኔይማር ጥሩ ተሰጥኦ ያለው ተጨዋች መሆኑን እና በእግርኳስ ህይወቱ የሚገባውን ያህል እውቅና አለማግኘቱን ገልጿል።