ባየር ሙኒክ ሀሪ ኬንን ለማስፈረም ተስማማ !
የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ እንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ለማስፈረም ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ባየር ሙኒክ ለ 29ዓመቱ እንግሊዛዊው የፊት መስመር አጥቂ ሀሪ ኬን ዝውውር ያቀረቡት ከ 100 ሚልዮን ዩሮ የሚበልጥ የዝውውር ሒሳብ በቶተንሀም ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ቼልሲ ለሊድስ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሜሪካዊዉን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ታይለር አዳምስ ከሊድስ ዩናይትድ ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርቡ ማሰባቸው ተገልጿል። የብራይተኑን አማካይ ሞይሰስ ካይሴዶ ለማስፈረም ለአራተኛ ጊዜ ያቀረቡት 80 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ ውድቅ የሆነባቸው ሰማያዊዎቹ ፊታቸውን ወደ ታይለር አዳምስ ሊያዞሩ እንደሚችሉ ተዘግቧል። አሜሪካዊዉ የመሐል…
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሜሪካዊዉን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ታይለር አዳምስ ከሊድስ ዩናይትድ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ የሚመሩት ሰማያዊዎቹ የአሜሪካዊዉን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ታይለር አዳምስ የውል ማፍረሻ ዋጋ 20 ሚልዮን ፓውንድ ለመክፈል መስማማታቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሜሪካዊዉን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ታይለር አዳምስ ከሊድስ ዩናይትድ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ የሚመሩት ሰማያዊዎቹ የአሜሪካዊዉን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ታይለር አዳምስ የውል ማፍረሻ ዋጋ 20 ሚልዮን ፓውንድ ለመክፈል መስማማታቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሸገር ደርቢ መቼ ይካሄዳል ?
የ 2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የሸገር ደርቢ ጨዋታ #በሰባተኛው ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል ።
የ 2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የውድድር ዓመት መስከረም 20/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ይጠበቃል ።

🇪🇹 የሊጉ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል !
የ 2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የውድድር ዘመን መርሐ ግብር በአሁን ሰዓት በአክስዮን ማህበሩ ቢሮ ይፋ ተደርጓል ።
ከሁለት ዓመቱ የተሻለ ተመልካች በመጪው የውድድር ዘመን እንዲታደም ለማድረግ መታሰቡ ሲገልፅ ሊጉ በቀጣይ ሳምንት አዲስ ስያሜን እንደሚያገኝ እና 99% ማለቁን የአክሲዮን ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተናግረዋል።
የአመቱ ኮከብ ምርጫ መቼ ይደረጋል ?
የ 2015ዓ.ም የአመቱ ኮከብ ተጫዋች ምርጫ በቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ነሐሴ 13/2015ዓ.ም በሀያት ሪጄንሲ እንደሚደረግ ሲገለፅ ከዚህ በተጨማሪም ከሶስት ግዙፍ ተቋማት ጋር ስምምነት እንደሚፈፅሙ ተናግረዋል።
የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?
ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሻሸመኔ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
መቻል ከ ሀድያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ መድን ከ ባህርዳር ከተማ

" የባለፈውን አመት መድገም ከባድ ነው " ጋርዲዮላ
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በነገው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ ከበርንሌይ ጋር የሚያደርጉት የሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በጨዋታው ዙሪያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ፔፕ ጋርዲዮላ ምን አሉ ?
👉 ናታን አኬ እና ጆስኮ ቫርዲዮል ለነገ ምሽቱ የበርንሌይ ጨዋታ ዝግጁ ናቸው።
👉 ባለፈው የውድድር ዘመን ያደረግነውን መድገም ከባድ ነው ፣ በህይወት ውስጥ አንድ ጊዜ የሚከሰት ነገር ነው።
👉 የበርንሌይ አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ሻምፒዮን ሺፑን በበላይነት አሸንፎ መምጣት ችሏል።
👉 አዲስ የውድድር ዘመን ነው የምንጀምረው ቀን በቀን እየተሻሻልን መሄድ አለብን በዚህ ሰዓት ስለ ዋንጫ ማሳብ ጥሩ አይደለም።
👉 ካይል ዎከር ከእኛ ጋር እንደሚቆይ ተስፋ እናደርጋለን ነገር ግን እስካሁን የተለየ ዜና የለኝም።"በማለት ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

ሪያል ማድሪድ ግብ ጠባቂው ጉዳት ገጠመው !
ቤልጂየማዊው የሎስ ብላንኮዎቹ ቁጥራ አንድ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑን ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመሩት ሪያል ማድሪዶች አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው ለመግባት በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ቤልጂየማዊው የሎስ ብላንኮዎቹ ቁጥራ አንድ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቀዶ ጥገና ሊያደርግ መሆኑን ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመሩት ሪያል ማድሪዶች አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው ለመግባት በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የኪሊያን ምባፔ እና ፒኤስጂ ፍጥጫ !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤሴጂ ፕሬዝዳንት ናስር አል ካሊፊ ፣ ኪሊያን ምባፔ ፣ ሉዊስ ኤንሪኬ እና ሉዊስ ካምፖስ ባለፈው ማክሰኞ ለንግግር ተቀምጠው እንደነበር ተዘግቧል።
በንግግሩ ወቅት ፒኤሴጂ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ውሉን የማያራዝም ከሆነ በአዲሱ የውድድር አመት ተሰልፎ መጫወት እንደማይችል መንገራቸው ተገልጿል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ ኮንትራቱን ጨርሶ በቀጣዩ የውድድር አመት ፒኤሴጂን በነፃ ለመልቀቅ መወሰኑን መናገሩ ተዘግቧል።

" የአሜሪካ ቆይታችን የተሳካ ነበር " አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ቆይታ አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች ሰፊ ማብራሪያን ሰጥቷል።
በፌዴሬሽኑ ግምገማ መሰረት ብሔራዊ ቡድኑ በአሜሪካ ቆይታው አላማውን ማሳካቱን ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ባህሩ ጥላሁን ተናግረዋል።
የዲሲ ዩናይትድ ድርሻ ያላቸው አቶ እዮብ ማሞ ከፌዴሬሽኑ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችል ሁኔታ ላይ በቅርቡ ከስምምነት እንደሚደርሱ ተገልጿል።
ለዚህም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በቅርቡ ወደ አሜሪካ በማቅናት ስምምነቱን ይፈፅማሉ ተብሏል።
ስምምነቱ ምን ጠቀሜታ አለው ?
አቶ ባህሩ ጥላሁን በመግለጫው እንደጠቆሙት በዚህ ስምምነት ላይ ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች በዲሲ ዩናይትድ የመጫወት እድልን የሚያገኙበት በር እንደሚከፍት ገልፀዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው በአሜሪካ ቆይታው የዲስፕሊን ጥሰት የፈፀሙት ተጫዋቾች ብርሀኑ በቀለ እና ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገራቸው የተመለሱበት መንገድ ለሀገራችን ክለቦች አስተማሪ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
የቡድኑ የትጥቅ ሀላፊ አቶ ሀይሉ አውግቼ እና የፊዚዮቴራፒ ባለሙያው ሽመልስ ደሳለኝ ከቡድኑ ጋር አለመመለሳቸውን ተከትሎ " ከሆቴል ጠፍተዋል " ሲሉ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተናግረዋል።
አያይዘውም " ወደ ስፍራው ይዘን የተጓዝነው ስፖርተኛ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም የጠፉት ግለሰቦች ፓስፖርት አሁንም በእጃችን ይገኛል ፣ ድርጊቱ ተቀባይነት የለውም " ብለዋል።

" ኬን ቶተንሀም ቤት ቢቆይ ይሻለዋል "
የቀድሞ እንግሊዛዊ ተጨዋች ሚካኤል ኦውን እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ቶተንሀም ቤት ቢቆይ ለእሱ የተሻለ እንደሚሆን ተናግሯል።
" ባየር ሙኒክ ትልቅ ክለብ ነው " ያለው ሚካኤል ኦውን " ለእነሱ ትልቅ ክብርም አለኝ ነገር ግን እኔ ሀሪ ኬንን ብሆን በቶተንሀም በት መቆየትን እመርጣለሁ።"ሲል ተደምጧል።
ኦውን ይህንን ስላለበት ምክንያት ሲያብራራ " በየአመቱ ዋንጫ ከሚያነሳ ክለብ ጋር የሊግ ዋንጫ ከማሳካት ከቶተንሀም ጋር የፕርሚየር ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ትልቅ ስኬት ነው።"ብሏል።

የኔይማር የፒኤስጂ ቆይታ ?
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ጁኒየር በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ከፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተገልጿል።
ፔኤስጂ በዚህ ክረምት ከብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር ጁኒየር ጋር ለመለያየት እየሰሩ እንደሚገኙ ተዘግቧል።
ተጨዋቹ ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል እና ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የዝውውር ጥያቄዎች እንደቀረቡለት እየተዘገበ ይገኛል።

#Budapest 🇪🇹
በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በሚደረገው በዘንድሮው የ2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን የሽኝት መርሐ ግብር እንደተዘጋጀለት ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የፊታችን እሁድ ነሀሴ 7/2015 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል የሽኝት መርሐ ግብሩ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
የ2023ቱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ከነሀሴ 13/2015 ዓ.ም እስከ ከነሀሴ 21/2015 ዓ.ም ይካሄዳል።

ፍሬድ ወደ ቱርክ ሊያመራ ነው !
ብራዚላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፍሬድ ማንችስተር ዩናይትድን ከአምስት አመታት በኋላ በመልቀቅ ወደ ቱርኩ ክለብ ፊነርባቼ ለማምረት መቃረቡ ተገልጿል።
የቱርኩ ክለብ ፊነርባቼ ለፍሬድ ዝውውር ያቀረቡት 15 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በማንችስተር ዩናይትድ ተቀባይነት ማግኘቱ ተነግሯል።
ተጨዋቹ ከፊነርባቼ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው እና በቅርቡ የህክምና ምርመራውን በማድረግ በይፋ ፊነርባቼን እንደሚቀላቀል ተጠቁሟል።

ሊቨርፑል ካይሴዶን ማስፈረም ይፈልጋል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የብራይተኑን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሞይሰስ ካይሴዶ ለማስፈረም በቀጣይ ሰዓታት ይፋዊ የዝውውር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ብራይተን ተጫዋቹን በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ የተሻለ የዝውውር ሒሳብ ለሚያቀርብ ክለብ ለመሸጥ መወሰናቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የብራይተኑን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሞይሰስ ካይሴዶ ለማስፈረም በቀጣይ ሰዓታት ይፋዊ የዝውውር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ብራይተን ተጫዋቹን በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ የተሻለ የዝውውር ሒሳብ ለሚያቀርብ ክለብ ለመሸጥ መወሰናቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ለዉድድር ሆነ ለማንኛዉም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የስፓርት አልባሳት ሲፈልጉ ዋናዉ ስፓርት ብለዉ ይደዉሉ።
📲 0901-138 283
0910-851 535
0913-586 742
👇
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear

ሀሪ ኬን የቶተንሀምን ፍቃድ አግኝቷል !
እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ከባየር ሙኒክ የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ መቀበሉን ተከትሎ ዝውውሩን እንዲያጠናቅቅ ከቶተንሀም ፍቃድ ማግኘቱ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሀሪ ኬን የህክምና ምርመራውን አድርጎ ወደ ባየር ሙኒክ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ጠዋት ወደ ጀርመን ለማምራት መዘጋጀቱ ተዘግቧል፡
በመቀጠልም የ 30ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን በባየር ሙኒክ ቤት የአራት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተነግሯል።

" እንግሊዝ እና ሳውዲ ገበያውን አበላሽተዋል "
የስፔን ላሊጋ ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የሳውዲ አረቢያ ሊግ የዝውውር ገበያውን ማበላሸታቸውን ተናግረዋል።
ዣቪየር ቴባስ በንግግራቸውም " የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የሳውዲ አረቢያ ሊግ አስደሳች የነበረውን የዝውውር ገበያ አበላሽተውታል።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የስፔን ላሊጋ ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የሳውዲ አረቢያ ሊግ የዝውውር ገበያውን ማበላሸታቸውን ተናግረዋል።
ዣቪየር ቴባስ በንግግራቸውም " የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የሳውዲ አረቢያ ሊግ አስደሳች የነበረውን የዝውውር ገበያ አበላሽተውታል።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ሳውዲ አረቢያ ወደ ኋላ አትመለስም "
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሪዮ ፈርዲናንድ ሁሉም ሰው ሳውዲ አረቢያን እየተቸ ቢሆንም እሷ ወደፊት እየገሰገሰች መሆኑን ተናግሯል።
ሪዮ ፈርዲናንድ በንግግሩም " ሁሉም ሰው ሳውዲ አረቢያን በአኗኗሯ ፣ በባህሏ እና ገንዘቧ እየተቻት ይገኛል ቢሆንም ግን ሳውዲ አረቢያ ወደፊት እየገሰገሰች ነው ወደኋላ አትመለከትም።"ሲል ተደምጧል።

ሀሪ ኬን የቶተንሀምን ፍቃድ አግኝቷል ! እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ከባየር ሙኒክ የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ መቀበሉን ተከትሎ ዝውውሩን እንዲያጠናቅቅ ከቶተንሀም ፍቃድ ማግኘቱ ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሀሪ ኬን የህክምና ምርመራውን አድርጎ ወደ ባየር ሙኒክ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ጠዋት ወደ ጀርመን ለማምራት መዘጋጀቱ ተዘግቧል፡ በመቀጠልም…
ሀሪ ኬን ወደ ጀርመን ተጉዟል ?
እንግሊዛዊው የቶተንሀም የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ባየር ሙኒክን ለመቀላቀል መስማማቱን ተከትሎ ወደ ጀርመን እንዲያመራ ከቶተንሀም ፍቃድ ማግኘቱ መነገሩ ይታወቃል።
ሀሪ ኬን ወደ ጀርመን ለመጓዝ ለንደን አየር መንገድ ያመራ ቢሆንም ቶተንሀም ተጨዋቹ እንዳይጓዝ መናገሩን ተከትሎ እስካሁን ጉዞውን አለማድረጉ ተገልጿል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ አየር መንገዱ አቅራቢያ በሚገኝ የቤተሰቦቹ ቤት እንደሚገኝ ሲገለፅ ቶተንሀም ምናልባት ከባየር ሙኒክ ጋር ባለው ስምምነት ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።

የዩናይትድ ደጋፊዎች ግሪንውድን ሊቃወሙ ነው !
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሜሰን ግሪንውድ ወደ ቡድኑ እንዲመለስ አንፈልግም የሚል የተቃውሞ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገልጿል።
ደጋፊዎቹ ክለቡ የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ ከዎልቭስ ጋር የፊታችን ሰኞ ከማድረጉ አስቀድሞ ከስታዲየሙ ውጪ ተቃውሟቸውን እንደሚያሰሙ በመግለፅ ላይ ናቸዉ።
ለተቃውሞ የሚወጡት ደጋፊዎች " ሴት ደጋፊዎች የግሪንውድን መመለስ አይፈልጉም ፣ በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም " የሚሉ ፅሁፎችን በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል።

" ካይሴዶን ለማስፈረም ተስማምተናል " ክሎፕ
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ኢኳዶራዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ለማስፈረም ከብራይተን ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አረጋግጠዋል።
አሰልጣኙ በንግግራቸውም " ከክለቡ ጋር በክፍያው ዙሪያ ከስምምነት ደርሰናል በቀጣይ የሚሆነውን እንመለከታለን ፣ እኛ የማያልቅ ሀብት ያለን ክለብ አይደለንም ፣ በዚህ ክረምት ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ብለን አላሰብንም ነበር ግን ተፈጥረዋል።"ብለዋል።