ራስሙስ ሆይሉንድ ዛሬ ወደ እንግሊዝ ያመራል !
ከአታላንታ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል የተስማማው ዴንማርካዊ ተጨዋች ራስሙስ ሆይሉንድ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ማንችስተር ከተማ እንደሚያመራ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከቀናት በፊት ራስሙስ ሆይሉንድን በ 85 ሚልዮን ዩሮ ( 72 ሚልዮን ፓውንድ ) የዝውውር ሒሳብ በአምስት አመት ኮንትራት ለማስፈረም መስማማታቸው ይታወቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
የሙኒክ ባለስልጣናት ወደ ለንደን አምርተዋል ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ባለስልጣናት ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ሊቀመንበር ዳንኤል ሌቪ ጋር ለመነጋገር ወደ ለንደን ማምራታቸው ተገልጿል። ባለስልጣናቱ ለንደን ውስጥ በእንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን ዝውውር ዙሪያ ከቶተንሀም ጋር እንደሚነጋገሩ ተዘግቧል። የጀርመን ቡንደስሊጋ የወቅቱ ሻምፒዮን ባየር ሙኒክ ለሀሪ ኬን ዝውውር በቅርቡ…
የቶተንሀም እና ሙኒክ ንግግር ያለ ስምምነት ተጠናቋል !
የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ባለስልጣናት በእንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬን ዝውውር ዙሪያ ከቶተንሀሙ አለቃ ዳንኤል ሌቪ ጋር በአካል ለመነጋገር ወደ ለንደን ቢያመሩም ከስምምነት መድረስ እንዳልቻሉ ተገልጿል።
በሁለቱ ክለቦች ንግግር ወቅት በእንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን የዝውውር ሒሳብ ዙሪያ የ 25 ሚልዮን ፓውንድ ልዩነት እንዳለ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ባለስልጣናት በእንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬን ዝውውር ዙሪያ ከቶተንሀሙ አለቃ ዳንኤል ሌቪ ጋር በአካል ለመነጋገር ወደ ለንደን ቢያመሩም ከስምምነት መድረስ እንዳልቻሉ ተገልጿል።
በሁለቱ ክለቦች ንግግር ወቅት በእንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን የዝውውር ሒሳብ ዙሪያ የ 25 ሚልዮን ፓውንድ ልዩነት እንዳለ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" አላማዬ ሻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ ነው " ማርቲኔዝ
አርጀንቲናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
" ማንችስተር ዩናይትድ በጣም ትልቅ ክለብ ነው " ያለው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ " በቀጣይ አላማዬ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሳካት ነው።" ሲል ተደምጧል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ አያይዞም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የግል ክብሮችንም ለማሳካት እንደሚያልም ተናግሯል።

" ፋቢንሆ የቡድኑ ደጀን ነበር " ክሎፕ
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከቡድኑ ጋር የተለያየው ብራዚላዊ አማካይ ፋቢንሆ ለረጅም አመታት የቡድኑ የመሐል ሜዳ ደጀን እንደነበር ገልፀዋል።
አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በንግግራቸውም " ፋቢንሆ ለረጅም አመት በመሐል ሜዳ ውስጥ የነበረን ደጀን ነበር ፣ ሁልጊዜ የምንፈልገውን አይነት አጨዋወት በነፃነት እንድንጫወት አድርጓል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥አሸናፊነት በቤቲካ ይቀጥላል! 🔥
በእያንዳንዱ ከፍታ ብዙ የሚያሸንፍበት ጨዋታ
ቤቲካ አቪዬተር ✈️ በሰከንዶች በረራ እየተዝናኑ ያሸንፉ
አሁኑኑ ለመጫወት ሊንኩን ይጫኑ https://betika.et/et/aviator
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ
አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!

ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 28 ድረስ በመረጡት ቀን ጥምረት የፊልም ፌስቲቫልን መሳተፍ ይችላሉ።
#በባህርዳር: 📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።
#በአዳማ: 📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።
#በአዲስአበባ: 📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።
በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉 https://t.iss.one/TimretEth
ዛሬ የሚኖረን መርሐግብር ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👉 https://t.iss.one/TimretEth
በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል።
#USAID #Prologue|bcw

ሲቲ ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !
ማንችስተር ሲቲ የአልጄሪያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሪያድ ማህሬዝ ተተኪ በማድረግ ቤልጂየማዊውን የሬንስ የፊት መስመር ተጨዋች ጀርሚ ዶኩ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ጀርሚ ዶኩን ቀዳሚ ተመራጭ ቢያደርግም በቼልሲ እየተፈለገ የሚገኘውን ሚካኤል ኦሊሴንም በዝርዝራቸው ውስጥ መያዛቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ የአልጄሪያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሪያድ ማህሬዝ ተተኪ በማድረግ ቤልጂየማዊውን የሬንስ የፊት መስመር ተጨዋች ጀርሚ ዶኩ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል።
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ጀርሚ ዶኩን ቀዳሚ ተመራጭ ቢያደርግም በቼልሲ እየተፈለገ የሚገኘውን ሚካኤል ኦሊሴንም በዝርዝራቸው ውስጥ መያዛቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" የሳውዲን ዝውውር መቋቋም አለብን " ክሎፕ
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ሳውዲ አረቢያ እያደረገቻቸው የምትገኘው ትልልቅ ዝውውሮች ተፅዕኖ ሊያሳድርባቸው እንደሚችል ገልፀዋል።
" የሳውዲ አረቢያ ዝውውሮች ትልቅ ናቸው " ያሉት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቀጥለውም " ዝውውሮቹ እኛ ላይ ተፅዕኖ ማሳደራቸው አይቀርም ነገር ግን ልንቋቋመው ይገባል።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ሳውዲ አረቢያ እያደረገቻቸው የምትገኘው ትልልቅ ዝውውሮች ተፅዕኖ ሊያሳድርባቸው እንደሚችል ገልፀዋል።
" የሳውዲ አረቢያ ዝውውሮች ትልቅ ናቸው " ያሉት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቀጥለውም " ዝውውሮቹ እኛ ላይ ተፅዕኖ ማሳደራቸው አይቀርም ነገር ግን ልንቋቋመው ይገባል።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Budapest 🇪🇹
በአስራ ዘጠነኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልምምዱን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ አጠናክሮ ቀጥሏል።
በሀንጋሪ ቡዳፔስት አዘጋጅነት በሚደረገው በዚህ ውድድር ከነሐሴ 13-21 /2015ዓ.ም ድረስ የሚደረግ ይሆናል።
አምና በኦሪገን አሜሪካ በተደረገው አስራ ስምንተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ደማቅ ታሪክ የፃፈችበት የነበረ ሲሆን ከአለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃ እንደነበረ የሚታወስ ነው።
በዘንድሮ የአለም ሻምፒዮና ውድድር ላይ ከ 200 ሀገራት የተወጣጡ 2,000 በላይ አትሌቶች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ቁጥራዊ መረጃዎች ያሳያሉ።
የዘንድሮው የቡዳፔስት አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 30,000ሺህ ተመልካቾችን በሚይዘው ብሔራዊ የአትሌቲክስ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።

ሊቨርፑል ሁለተኛ የዝውውር ሒሳብ አቀረበ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የሳውዝሀምፕተኑን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮሚዮ ላቪያ ለማስፈረም በድጋሜ 42 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ማቅረባቸው ተዘግቧል።
ሳውዝሀምፕተን ተጨዋቹን ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በታች የመሸጥ ፍላጎት እንደሌላቸው ሲገለፅ የሊቨርፑልን ሁለተኛ ጥያቄም ውድቅ እንደሚያደርጉት ተጠቁሟል።
ሁለቱ ክለቦች በተጨዋቹ ዝውውር ዙሪያ የሚያደርጉት ንግግር አሁንም መቀጠሉ ሲገለፅ ሊቨርፑል ተጫዋቹን በግል ማናገር መቀጠላቸውም ተነግሯል።

" ከአምበሎች አንዱ በመሆኔ ተደስቻለሁ " ዲዮንግ
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና አራተኛ አምበል ሆኖ የተሾመው ኔዘርላንዳዊ አማካይ ፍራንክ ዲ ዮንግ በተሰጠው ሀላፊነት ደስታ እንደተሰማው ተናግሯል።
" ከባርሴሎና አምበሎች አንዱ መሆን ትልቅ ክብር ነው ያለው " ፍራንክ ዲዮንግ " በተሰጠኝ ሀላፊነት አጅግ ተደስቻለሁ።"ሲልም የተሰማውን ስሜት ገልጿል።
ባርሴሎና ሰርጅ ሮቤርቶን የመጀመሪያ ፣ ቴር ስቴገንን ሁለተኛ ፣ ሮናልድ አራውሆን ሶስተኛ እንዲሁም ፍራንክ ዲዮንግን አራተኛ አምበል አድርጎ መሾሙ ይታወሳል።

ኢትዮጵያ ድል አድርጋለች !
በታንዛኒያ አዘጋጅነት እየተደረገ በሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ከ 18ዓመት በታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አራተኛ ጨዋታውን ከዛንዚባር ጋር አድርጎ 6ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል 3x ፣ ማህሌት ምትኩ 2x ፣ ትንቢት ሳሙኤል እና ሀዋ ጂማ ከመረብ ማሳረፍ ችላለች።
በዛሬው ጨዋታ ሀትሪክ የሰራችው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች እሙሽ ዳንኤል በአምስት ግቦች የውድድሩን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃ እየመራች ትገኛለች።

የእግር ኳስ ግዙፎች ፍልሚያ በዌምብሊ ስታድየም!
⚽️ማንቸስተር ሲቲ እና አርሴናል በዌምብሊ ስታድየም የሚያደርጉት የኮሙኒቲ ሽልድ ጨዋታ ሐምሌ 30 ከምሽቱ 12፡00 ስዓት!
አዲሱን የውድድር አመት ማን በአሸናፊነት ይጀምር ይሆን?
👉 የፕሮግራም መቋረጥ እንዳያጋጥምዎ የአገልግሎት ክፍያዎን ቀድመው ይፈፅሙ። ክፍያ ሲፈፅሙ ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።
👉 የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ1,199 ብር ከ1 ወር ነፃ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።
የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.y/2WDuBLk
#GreatestFootballSeason #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET

" ማድሪድ ምባፔን ቢያስፈርመው እደሰታለሁ " ሲሞኒ
የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ቢያስፈርመው እንደሚደሰቱ ተናግረዋል።
" ማድሪድ ምባፔን ቢያስፈርመው እደሰታለሁ " ያሉት አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ " እሱ ማድሪድ ከገባ ላሊጋ ከምርጥ ሊጎች አንዱ ሆኖ እንዲቀጥል ያስችላል ፣ ማድሪድ እሱን ለማስፈረም የገንዘብ ችግሮች የሉበትም።"ብለዋል።
አሰልጣኙ አያይዘውም ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት ምባፔን የማያስፈርም ከሆነ በእርግጠኝነት በሚቀጥለው አመት እኛም እሱን ለማስፈረም እንፎካከራለን በማለት ተናግረዋል።

" የኦናናን ባህሪ አልወደድኩትም " አግቦላሆር
የቀድሞ እንግሊዛዊ የአስቶን ቪላ ተጨዋች ጋብሬል አግቦላሆር ማንችስተር ዩናይትድ በዶርትመንድ በተሸነፈበት ጨዋታ አንድሬ ኦናና በሀሪ ማጓየር ላይ ያሳየው ባህሪ እንዳላስደሰተው ተናግሯል።
ጋብሬል አግቦላሆር በንግግሩም " በመጀመሪያ ማጓየር ስህተት ሰርቷል ብዬ አላስብም ፣ ለሰጠው ተጨዋች ኳሷን መልሶ ሰጥቶታል ፣ ነገርግን አንድሬ ኦናና ያሳየውን ባህሪ አልወደድኩትም።
ሀሪ ማጓየር ለሁሉም ሰው በቀላሉ እንደሚታደን እንሰሳ ሆኗል ፣ ማጓየር ስህተት ቢሰራ ኦናናን እረዳው ነበር ነገር ግን ማርቲኔዝ ተመሳሳይ ነገር ቢያጋጥመው ኦናና ያንን ያደርግ ይሆን ? " ሲል ጠይቋል።