ባርሴሎና ወደ ጃፓን ያመራል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በቀጣይ ክረምት ወደ ጃፓን በማምራት በሚያደርጉት የቅድመ ውድድር ዝግጅት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል።
ባርሴሎና በጃፓን በሚኖረው የቅድመ ውድድር ዝግጅት የቀድሞ ተጨዋቻቸው አንድሬስ ኢኔስታ ክለብ ከሆነው ቪሴል ኮቤ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ተገልጿል።
ባርሴሎና ከቀድሞ ተጨዋቻቸው አንድሬስ ኢኔስታ ክለብ ቪሴል ኮቤ ጋር የሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ግንቦት 29/2015 ዓ.ም ቶክዮ በሚገኘው የጃፓን ብሔራዊ ስታዲየም እንደሚደረግ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሊዮኔል ሜሲ ወደ ሳውዲ አረቢያ ?
አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በቀጣይ ክረምት ከፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተገልጿል።
የሰባት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋች የሚያደርገው የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት ይታወሳል።
አሁን ላይ አርጀንቲናዊው የአለም ሻምፒዮን ሊዮኔል ሜሲ ወደ ሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ለማምራት እንደተቃረበ ታማኝ የመረጃ ምንጮች ይፋ አድርገዋል።

ኤሲ ሚላን ተጨዋቹ ልምምድ አልሰራም !
ኤሲ ሚላን በነገው ዕለት ከ ኢንተር ሚላን ጋር ለሚያደርገው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ባደረገው ልምምድ ላይ ወሳኝ ተጨዋቹ አልተሳተፈም።
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ራፋኤል ሊያኦ ኤሲ ሚላን ከነገው ጨዋታ በፊት ባደረገው የመጨረሻ የቡድን ልምምድ ላይ እንዳልተሳተፈ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ከቡድኑ ጋር መደበኛ ልምምዱን ባይሰራም በግል ልምምድ ማድረጉ ሲገለፅ ለጨዋታው ብቁ መሆኑ እስካሁን አልተረጋገጠም።

" ዋንጫ ለማሸነፍ መሞከር አለብን "
የቶተንሀሙ የፊት መስመር ተጨዋች ሀሪ ኬን በቀጣይ ውድድሮችን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ እንዳለባቸው ተናግሯል።
ሀሪ ኬን በንግግሩም " እኔ የምገኘው ለአስራ አምስት አመታት ያህል ዋንጫ ማንሳት ያልቻለ ክለብ ውስጥ ነው ፣ ስለዚህ ለሻምፒየንስ ሊግ ካለፍን ውድድሩን ለማሸነፍ የቻልነውን ነገር ሁሉ ማድረግ አለብን።"ሲል ተደምጧል።

የማድሪድ ደጋፊዎች ልዩ ድባብ ያስመለክታሉ !
ሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ሳንቲያጎ በርናቦው ላይ በደጋፊዎች ልዩ ድባብ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
በስታዲየሙ ውስጥ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ታሪካዊ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ " ንጉሱ እና ዋንጫው " ከሚል ፅሁፍ ጋር እንደሚያስመለክቱ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ሳንቲያጎ በርናቦው ላይ በደጋፊዎች ልዩ ድባብ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
በስታዲየሙ ውስጥ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ታሪካዊ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ " ንጉሱ እና ዋንጫው " ከሚል ፅሁፍ ጋር እንደሚያስመለክቱ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ ፣ ያሬድ ባየህ እና አለልኝ አዘነ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለኢትዮጵያ ቡና መሐመድ ናስር አስቆጥሯል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ኑር ናስር በውድድር አመቱ #አስር ግቦችን አስቆጥሯል።
የባህር ዳር ከተማው ተጨዋች ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን አርባ ሰባት በማድረስ ቀሪ ጨዋታ ካለው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #አራት ማጥበብ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚጫወቱ ይሆናል።

ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ የስፔኑ ሃያሉ ክለብ ሪያል ማድሪድና የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪው ማንቺስተር ሲቲ መካከል የሚደረገውን የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ እንድትከታተሉ ሄኒከን ይጋብዞታል፡፡ መልካም እድል፡፡
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
#CheersToPassion
#CheersToAllFans
#Heineken
" ሁሉም ሰው ዝግጁ መሆን አለበት "
ነገ ምሽት ከኢንተር ሚላን ጋር ወሳኝ የሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ከኦሊቪዬ ጅሩ ጋር በመሆን ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል።
አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ በቆይታቸው :-
" ራፋኤል ሊያኦ ዛሬ ጥሩ ነገር ሰርቷል ነገ ሀኪሙ ስለእሱ ሁኔታ በደንብ ይነግረኛል በጥሩ ጤንነት ላይ የሚሆን ከሆነ ወደ ቡድኑ ይጠራል።
በቻምፒየንስ ሊጉ ውጣ ውረድ አላሳለፍንም ፣ ጥሩ ጉዞ አድርገናል ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ለመድረስ የመጨረሻውን ደረጃ ማሸነፍ እንፈልጋለን ፣ የቡድኑ ተነሳሽነት በጣም ጥሩ ነው።
ጨዋታው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ እንደመሆኑ በጣም ከባድ ይሆናል ፣ ነገር ግን ለወጣቶቹ ጥሩ ልምድ ነው።"ሲሉ ተደምጠዋል።
ኦሊቪዬ ጅሩ በበኩሉ :-
" ይህ ደርቢ እና ልዩ ግጥሚያ ነው በእንደዚህ አይነት ግጥሚያዎች ላይ መጫወት እወዳለሁ ፣ በዚህ የሚላን ቡድን ውስጥ በመኖሬ በጣም እኮራለሁ።
ነገ የተለየ ጥሩ ነገር እንደምናደርግ ተስፋ አደርጋለሁ ፣ እንደዚህ አይነት ጨዋታ ላይ ሁሉም ሰው 110% ዝግጁ መሆን አለበት።"በማለት ተናግሯል።

" ካሪም ቤንዜማን አምነዋለሁ "
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ፓትሪስ ኤቭራ ዛሬ ምሽት ሪያል ማድሪድ ማንችስተር ሲቲን እንደሚያሸንፍ ተናግሯል።
ፓትሪስ ኤቭራ በንግግሩም " ብዙ ሰው ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን እንደሚያሸንፍ እያሰበ ነው ፣ እኔ ግን ሪያል ማድሪድ የሚያሸንፍ ይመስለኛል ምክንያቱም ካሪም ቤንዜማን አምነዋለሁ።"ሲል ተደምጧል።

የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት ዕጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ቤን ዋይት ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ጋብሬል ጄሱስ የሚያዚያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች በመሆን ቀርበዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የወርሀ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት ዕጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ቤን ዋይት ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ጋብሬል ጄሱስ የሚያዚያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች በመሆን ቀርበዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ድሬዳዋ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ ቢንያም ጌታቸው እና ሱራፌል ጌታቸው ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የቡርቱካናማዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች ቢንያም ጌታቸው በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አስራ ሁለት ከፍ አድርጓል።
ድሬዳዋ ከተማ በሰላሳ ነጥብ አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአስራ አንድ ነጥቦች አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

የጨዋታ አሰላለፍ !
4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
Manchester City :Ederson - Walker, Stones, Dias, Akanji - Rodrigo, Gundogan, De Bruyne - Bernardo, Grealish, Haaland
Real Madrid : Courtois - Carvajal, Rüdiger, Alaba, Camavinga - Kroos, Modric, Valverde - Vini Jr, Benzema, Rodrygo.

" ቀላል አይሆንም " ካርሎ አንቾሎቲ
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ቡድናቸው ከደቂቃዎች በኋላ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ጋር የሚደረግ ጨዋታ ቀላል አይሆንም ፣ ለተጨዋቾቹ ምን እንደሚያደርጉ አልነግራቸውም ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ።"ሲሉ ተደምጠዋል።

#UCL
- የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በአሰልጣኝነት ህይወታቸው 190ኛ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታቸውን እየመሩ ይገኛሉ።
- ካርሎ አንቾሎቲ በሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ሪከርድ በተመሳሳይነት መጋራት ችለዋል።

ማድሪድ እና ሲቲ አቻ ተለያይተዋል !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሪያል ማድሪድን ግብ ቪንሰስ ጁኒየር ሲያስቆጥር ለማንችስተር ሲቲ የአቻነቷን ግብ ኬቨን ዴብሮይነ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሻምፒየንስ ሊግ ግቦች ወደ #ሰባት ከፍ ማድረግ ችሏል።
ሁለቱ ቡድኖች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታቸውን ቀጣይ ሳምንት ኢትሀድ ስታዲየም ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።

" ከባድ ጨዋታ ነበር " ሮድሪ
የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ ቡድናቸው ከሪያል ማድሪድ ጋር አቻ መለያየቱ ጥሩ ውጤት መሆኑን ከጨዋታው በኋላ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
" ከባድ ጨዋታ ነበር ፣ ዴብሮይነ የተለየ ተጨዋች ነው እሱ ዛሬ ብዙ ነገር አግዞናል ፣ የዛሬው ውጤት ለእኛ በጣም ጥሩ ነው ፣ አሁን በሜዳችን ደጋፊዎቻችን ያስፈልጉናል።"ሲል ሮድሪ ተናግሯል።

🟢 የ2015 ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ
📆 ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም.
📍 ቦቆጂ፣ ኢትዮጵያ
የሯጮች ምድር በሆነችው ቦቆጂ ከተማ ኑ! እንሩጥ!
ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ተራራ የመውጣት እና የካምፒንግ ምሽት ሲኖር፣ እንዲሁም እሁድ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. የ2ተኛው ዙር ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡
የመመዝገቢያ ዋጋ: 350ብር
መመዝገቢያ ቅፅ👇
https://drive.google.com/file/d/1O_Y33f6mugB7zl_IDcK9mVsOna9co4Vm/view?usp=sharing
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇
☎️ +251116635757/+251116185841
📸Image: The Bekoji Track Classic
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins