ጁቬንቱስ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከአታላንታ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ሳሙኤል ሊንግ ጁኒየር እና ቪላሆቪች በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
እንግሊዛዊው የ 19ዓመት ተጨዋች ሳሙኤል ሊንግ ለጁቬንቱስ በተሰለፈበት የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ስድስት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችል አታላንታ በሀምሳ ስምንት ነጥብ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከክሪሞኒስ እንዲሁም አታላንታ ከ ሳለርኒታና ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" ከጨዋታ ውጪ ያደርጓቸዋል "
እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ማንችስተር ሲቲ ወደ ሪያል ማድሪድ የሚሄደው ከጨዋታ ውጪ ሊያደርገው መሆኑን ተናግሯል።
ዋይን ሩኒ በንግግሩም " ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን ለማሸነፍ ብቻ አይደለም የሚሄዱት ከጨዋታ ውጪ ሊያደርጓቸውም ጭምር ነው።"ሲል ተደምጧል።

" የተለየ ነገር ለማድረግ እንሞክራለን "
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከኒውካስል ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
" ጋብሬል ማግሀሌስ በጣም አስፈላጊ ተጨዋቻችን ነው ፣ ትላንት የነበረውን ልምምድ በብቃት መወጣት ችሏል ስለዚህ ለጨዋታው ብቁ ነው።
ዛሬ የተለየ ነገር ለማድረግ እንሞክራለን።"ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከጨዋታው በፊት በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።

በርንሌይ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል !
ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው በርንሌይ የአሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒን ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በርንሌይን ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ተገልጿል።
በርንሌይን ወደ ፕርሚየር ሊጉ ማሳደግ የቻሉት አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ስማችው ከቼልሲ እና ቶተንሀም ጋር በስፋት ሲያያዝ መቆየቱ ይታወሳል።

" ትኩረቴ የዛሬው ጨዋታ ላይ ነው "
የኒውካስል ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲ ሆው ከአርሰናል ጨዋታ በፊት በሰጡት አስተያየት በዛሬው ጨዋታ ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።
" አሁን ላይ ስለ ዝውውር ፣ ሻምፒየንስ ሊግ ወይም ሌሎች ነገሮች ግድ የለኝሞ ፣ አሁን ሁሉንም ትኩረቴን የዛሬው ጨዋታ ላይ ብቻ ማድረግ ነው የምፈልገው፣ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም።"ሲሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሆው ተናግረዋል።

" ለማሸነፍ ቆርጠናል " ቡካዮ ሳካ
የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዮ ሳካ የዛሬውን ጨዋታ ለማሸነፍ ቆርጠው መነሳታቸው በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
ቡካዮ ሳካ በአስተያየቱም " እንደ ባለፈው የውድድር አመት ከዚህ ስታዲየም በብስጭት ላለመሄድ ቆርጠናል።"ሲል ከጨዋታው በፊት በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

መድፈኞቹ ድል አድርገዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ማርቲን ኦዴጋርድ እና ፋብያን ሻር በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የአርሰናል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰማንያ አንድ በማድረስ አንድ ጨዋታ ከሚቀረው የሊጉ መሪ ማንችስተር ሲቲ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #አንድ ማጥበብ ችሏል።
የአሰልጣኝ ኤዲ ሆው ቡድን ኒውካስል ዩናይትድ በስልሳ አምስት ነጥቦች #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አርሰናል ከብራይተን እንዲሁም ኒውካስል ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ይገናኛሉ።

" ከባድ ጨዋታ ይሆናል "
የማንችስተር ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ክርስቲያን ኤሪክሰን ከዌስትሀም ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ከባድ እንደሚሆን ተናግሯል።
" ከዌስትሀም ጋር የሚደረግ ጨዋታ ሁልጊዜም ከባድ ነው ፣ ጠንካራ ተጫዋቾች አሏቸው ከባድ ጨዋታ እጠብቃለሁ ፣ አስደሳች እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።"ሲል ኤሪክሰን ከጨዋታው በፊት በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

" ወደ ደረጃችን መመለስ አለብን "
የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከደቂቃዎች በኋላ ከዌስትሀም ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በንግግራቸውም " በብራይተን ጨዋታ ላይ በመጨረሻዎቹ ሀያ ደቂቃዎች ጥሩ አልነበርንም ፣ የኛ ደረጃ አልነበረም ስለዚህ ወደ ደረጃችን መመለስ አለብን በሁሉም ጨዋታዎች ላይ።
ጋርናቾ በመጨረሻ ጨዋታዎች ተመልሷል ከተጠባባቂ ወንበር ላይ በመነሳት ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር የቻለ ተጨዋች ነው።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የዌስትሀም ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቤንራህማ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተከታታይ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ዌስትሀም በሰላሳ ሰባት ነጥብ አስራ አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከዎልቭስ እንዲሁም ዌስትሀም ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

" ድሉ ይገባናል "
የዌስትሀም ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዲክላን ራይስ ዛሬ ምሽት በማንችስተር ዩናይትድ ላይ የተቀዳጁት ድል እንደሚገባቸው ተናግሯል።
ዲክላን ራይስ በንግግሩም " ድሉ ይገባናል የውድድር አመቱን ምርጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ችለናል ፣ በጨዋታው ፍፁም ቅጣት ምት ሊሰጠን ይገባ ነበር።"ሲል ተደምጧል።

ፒኤስጂ ድል አድርጓል !
በፈረንሳይ ሊግ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከትሮይስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ቪቲኒሀ እና ሩይስ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለትሮይስ ቻቫለሪን አስቆጥሯል።
የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ ሀያ አራተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰባ ስምንት በማድረስ መሪነቱን ያጠናከረ ሲሆን በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ከ አጃስዮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#GreatBokojiRun
ለ2015ቱ ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደውን ውድድር በመቀላቀል ይጓዙ፣ ይጎብኙ፣ ሀገርዎን ይወቁ!
የሩጫ መመዝገቢያ ዋጋ: 350ብር 🗣 ሙሉ መረጃ ልማግኘት 👉https://drive.google.com/file/d/1O_Y33f6mugB7zl_IDcK9mVsOna9co4Vm/view?usp=sharing
☎️ +251116635757/+251116185841
#2023GreatBokojiRun #EthioTelecom #LandofOrigins

"ታማኝ የቤቲካ ደጋፊዎች የመጫወቻ ነጥቦችን ይሸለማሉ! አሁኑኑ betika.et ላይ ይወራረዱ!
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ!
የዛሬውን ዕለታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/dailyjackpot)
የዛሬው የተመረጡ ዕለታዊ ጨዋታዎች ላይ ለመወራረድ - (betika.et)
የሳምንታዊ ጃክፖት ላይ ለመወራረድ - (betika.et/weeklyjackpot)"